Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የስራ ዝርዝር

የሠራተኛ ሥም፡-
የሥራ መደብ ፡- ጁኒየር አካውንታንት
ተጠሪነት፡- ለአስተዳደር ፋይናንስ አገልግሎት
የስራ መጀመሪያ ቀን፡ 10/7/2000 ዓ.ም
በስሩ የሚገኝ የስራ መደብ፡ ________________________________
የስራ መደቡን የሚተካው፡ ________________________________
የስራ መደቡ ስልጣን

ዋና ዋና ተግባራት

የክፍያ ሰነዶችንና ፋይናሽያል ሪፖርቶችን ማዘጋጀት፣

የሥራ መደቡ ዝርዝር ተግባራት


 አግባብ ላላቸው ክፍያዎች ሰነዶች ያዘጋጃል።
 የተጠየቁት ክፍያዎች አግባብና ትክክል መሆናቸውን ያረጋግጣል።
 የፕሮጀክቱን የየወር ደመወዝ መክፈያ ሰነድ /Payroll/ ያዘጋጃል።

1. የፕሮጀክቱን የሂሳብ አሠራር በድርጅቱ የፋይናንስ ደንብ እንዲሆን ያደርጋል።


 በየወሩ የፕሮጀክቱን የወጭ ዝርዝር በማዘጋጀት ለዋ/መ/ቤት ያስተላልፋል።
 የገቢ ግብር ታክስና ሌሎች መሰል ግዴታዎችን አጣርቶ ይከፍላል።
 የፕሮጀክቱን የዕለት ተዕለት ገቢ ለመከታተል እንዲረዳ የጥሬ ገንዘብ መዝገብ ይይዛል።

ይህ የስራ ዝርዝር በድርጅቱ የጥራት መመሪያና ሀንድ ቡክ ውስጥ የተካተቱትን ሁሉንም አስፈላጊ ምዕራፎች ያካትታል።

ፊርማ ፊርማ

____________________ ____________________

ተቀጣሪ ቀጣሪ

የሥራ ዝርዝር

You might also like