Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 35

ክርስቲያናዊሥነምግባር

ማውጫ
ክርስቲያናዊሥነ
-ምግባር

ሕግ

አሥርቱትዕዛዛት

 ከእኔበቀርሌሎችአማልክትአይሁኑልህ

 የእግዚአብሔርአምላክህንስም በከን
ቱአትጥራ

 የሰን
በትንቀንትቀድሰው ዘን
ድአስብ

 አባትናእናትህንአክብር

 አትግደል

 አታመን
ዝር

 አትስረቅ

 በሐሰትአትመስክር

 የባለን
ጀራህንቤትአትመኝ

 ባልን
ጀራህንእን
ድራስህውደድ

ስድስቱሕግጋተወን
ጌል

 ‹
‹በወን
ድምህላይበከን
ቱአትቆጣ

 ‹
‹ወደሴትአትመልከትበልብህአታምን
ዝር

 ‹
‹ሚስትህንያለዝሙትምክን
ያትበሌላነ
ውርአትፍታ

 ‹
‹ፈጽመህአትማል

 ‹
‹ክፉንበክፉአትመልስ

 ‹
‹ጠላትህንውደድ

አን
ቀጸብጹዓን

ክርስቲያናዊተግባራት(
ግዴታዋች)

 ን
ሰሐ

1 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

 ጸሎት

 ጾም

 ስግደት

 ምጽዋት

ሥነ
-ምግባር

ክርስቲያናዊ ሥነ
-ምግባርምን
ድንነ
ው?ሥነ
-ምግባርምንማለት ነ
ው?መጀመሪያከቃሉ ስን
ጀምርሥነ
የሚለው ቃልበብዙቃላትላይበቅጥያነ
ትእን
ጠቀምበታለን
፡፡ለምሳሌሥነ
-ፍጥረት፣ሥነ
-ልቦና፣ሥነ
-ስርዓት፣
ሥነ
-ጥበብወዘተ ትርጉምም ጥናት፣
ትምህርትምርምርተብሎ ይፈታል፡

ምግባር፡
-የሚለው ቃልሲተነ
ተንደግሞ አን
ድ አስተሳሰብ ወይም አመለካከትየሚገለፅበትየሚን
ፀባረቅበት
መን
ገድማለትነ
ው፡፡እን
ዲሁም ግብርከሚለው የግዕዝግስየወጣ ሲሆንትርጉሙም ሥራማለትነ
ው፡፡

ስለዚህ ሥነ
-ምግባርማለትየአን
ድ እምነ
ት/አስተሳሰብ/መግለጫ ማን
ፀባረቂያመን
ገድ ጥናትወይም
ምርምር፤ትምህርትማለትነ
ው፡፡ክርስቲያናዊሥነ
-ምግባርማለት፡
-

 ክርስቲያን
፡-ማለትበክርስቶስክርቲያንየተሰኙየሚጠሩበትነ
ው፡፡ሐዋ11÷26

 ሥነ
-ምግባር፡
-የሚለው ቃልሠነ
የእናገብረከሚባሉከሁለትየግዕዝግስየተገኘሲሆንመልካም
ሥራ፣የተስማማ ተግባርደስየሚያስኝሥራማለትነ
ው፡፡

ሕግ
ሕግ፡
-የሚለውንቃልየአለቃኪዳነ
ወልድክፍሌ መዝገበቃላት በቁሙ የተወስነ፣የተፃ
ፈሥርዓት፣
ለማድረግ የሚያዝዝ፣ከማድረግ የሚከለክል ፣አታድርጉ የሚል በማለትይፈታዋል፡
፡ማን
ኛውም
ክርስቲያንበእግዚአብሔርዘን
ድ ቅድስናንአግኝቶይኖርዘን
ድ የሥነ
-ምግባርሕጎች የትኞቹእን
ደሆኑ
ግብራቸውን
ናስልታቸውንለይቶማወቅይኖርበታል፡

የክርስቲያንሕግየፍቅርሕግነ
ው፡፡ለዚህነ
ው ቅዱስጳውሎስከአሥርቱትዕዛዛትየተወሰኑትንበመጥቀስፍቅር
የሕግ ሁሉፍፃ
ሜ መሆኑንየተናገረው ፍቅርየሕግ ፍፃ
ሜነው፡
፡ሮሜ 13÷10ሕግ ስን
ልአን
ድ ሰው ሊሰራ
የሚገባውንእን
ዲሰራመሰራትየማይገባውንእን
ዳይሰራየሚሰጥናየሚገድብማለትነ
ው፡፡

2 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

በቤተክርስቲያናችንመሰረትሕግን ሀ/በፍቅር
ለ/በድርጊትእና
ሐ/ከሰው ባሕሪአን
ፃርበማድረግትከፍላለች፡

ሕግጋትበፍቅርአከፋፈልበሁለት/
2/ይከፈላል

፩.ፍቅረእግዚአብሔር/
ትዕዛዝ1-3

፪.ፍቅረቢጽ(
ወንድምንመውደድ)4–10በሚሉትይከፍላል

በድርጊትወይም በአከናውንሲታይደግሞ

፩.አድርግ(
ትዕዛዝ3,
4,10)

፪.አታድርግ(
1,2,
5,
6,
7,
8,
9,
10)

ከሠው ባሕሪይ አንፃር በሁለት እንከፍለዋለንምክንያቱም ሠው የመንፈሳዊም የዓለማዊም ሕይወት


ስለሚኖረው ነ
ው፡፡

፩.አምላካዊ(
መንፈሳዊ)

 የተፃ
ፈ(ሕገ-
አራትና፣ሕገ-ወን
ጌል)

 ያልተፃ
ፈ(ሕገ-
ልቦና)

፪.ዓለማዊ(
ሥጋዊ)በማለትበሁለትይከፈላል

 የ
ቤተ-ክርስቲያንእና

 የ
መንግስትሕግ ተብሎ ይከፈላል ምክን
ያቱም አን
ድ ሰው የሁለቱዜጋባለቤትነ
ውናለእርሱም
የሚያስፈልገው ስለሆነነ
ው፡፡

በዚህ ትምህርትውስጥ የሚካተቱበአጠቃላይ የሥነ


-ምግባርመገለጫ የሆኑትንሦስትሕጎችንመመልከት
የዚህትምህርትንሙሉዓላማ ያስጨ ብጣሉ፡
፡በአጠቃላይግንሕግጋትበ3ይከፈላሉ፤

ሀ/ሕገ-ልቦና
ለ/ሕገ-አሪት
ሐ/ሕገ-ወን
ጌል

3 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

ሀ/ሕገ-ልቦና
ሕገ ልቦና ማለት ሰው በተባለው ሁሉ በልቦና ተፅፎ የ
ሚገኝ እያን
ዳንዱ ሰው ማን
ም ሳያስተምረውና
ሳያሳውቀው ክፉውን
ናደጉንለይቶእን
ዲያውቅየሚያደርገው ሕግነ
ው፡፡ይህሕገ-ልቦናከመጀመሪያው ሰው
አዳም ጀምሮእስከሊቀነ
ብያትሙ ሴ ያለው ሕግ ነ
ው፡፡ግንለድሮው እን
ጂ ለኛአያስፈልግም አን
ልም፡
፡ይህ
ሕገ-ልቦናበእግዚአብሔርእን
ደተሰጠናበሰው የልብ ፅላትየተፃ
ፈመሆኑንቅዱስጳውሎስለዕብራውያን
ሰዎች በላከላቸው መልዕክቱገልፆታል በልባቸው ሕጌንአኖራለሁ በልቦናችሁም እፅፈዋለሁ ዕብ 10÷15
በልበበኩልም ይህን
ንም ሲያጠናክርበሮሜ 2÷14-
15‹
‹ሕግየሌላቸው ከሕዝብከባህሪያቸው ሕግቢያደርጉ
እነ
ዚያሕግባይኖራቸው ለራሳቸው ሕግናቸው ሕግን
ም በማድረግይገልጣሉበልባቸው የተፃ
ፈውንልባቸውም
ይመስክርባቸው፣ሐሳባቸውም ይገልፃ
ቸዋልእርስበራሳቸው በማለትአጠናክሮታል፡

ለ/ሕገ-አራት

ይሕ ሕግ እስራኤልዘሥጋተብለው ለሚጠሩወገኖች እግዚአብሔርበሙ ሌ አማካኝነ


ትየሰጠው ሕግ ነ
ው፡፡
ይሕሲባልእስራኤላዊያንእስራኤልተብሎ ስሙ የተጠራው የያዕቆብልጁ ዮሴፍበግብፅምድርእን
ዳለአባቱ
በሰማ ጊዜ ከልጁ ጋርሊገናኝወደ ግብፅ ሲያመራ ሕዝቡም ተከትለው ወርደዋል፡
፡ከዚያጊዜ ጀምሮ
እስራኤላውያንለ430ዓመታትበባርነ
ትከኖሩናከቆዩበኋላበነ
ብዩሙሴ አማካኝነ
ትእግዚአብሔርፈርኦን


‹ያገለግለኝዘን
ድሕዝቤንልቀቅ ብሎ የተለያየመቅሰፍቶችንካሳየው በኋላሕዝቡንለቆበሙሴመሪነ
ትቀን
በደመናሌሊትበብረሐንእየመራአውጥቶከነ
ዓንንአውርሷቸዋል የሆነሆኖግንሙ ሴ የአጎቱንየስቶርንበግ
ሲጠብቅ በሲናተራራ እግዚአብሔርተገልጦለት ሕገአሪትን10ቱ ቃላትንለሕዝብ እስራኤል ሰጣቸው፡

እግዚአብሔርለእስራኤልዘሥጋይሕን
ንሕግበሙሴአማካኝነ
ትየሰጠበትዋነ
ኛምከን
ያት፡
-

፩.ከግብፅባርነ
ትያወጣቸውንእግዚአብሔርንእን
ዲያስቡ

፪.ለአምልኮተጣኦትእን
ዳይገዙናእን
ዳያመልኩ

፫.መን
ፈሳዊአካሔዳቸው የተሳካናየቀና፤የተሰተካከለእን
ዲሆንበማሰብነ
ው፡፡

ይህሕግእስራኤላውያንከግብፅበወጡ በ3ኛወርፋሲካንባከበሩበ50ኛቀንሲሆንየተሰጣቸው ይሕም ሕግ


ከሊቀነ
ብያትሙ ሴእስከክርስቶስልደትያለው ሕግነ
ውነገርግንይህሕግአሁንለአለነ
ው ለእኛለእስራኤል
ዘነ
ፍሥ
ተብለንየምን
ጠራው አያስፈልግም ያለፈሕግነ
ው ማለትአይደለም ምክን
ያቱም ጌታእራሱ፡
-

4 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

፩.በማቴ5÷17‹
‹እኔሕግናነ
ቢያትንልፈፅም እን
ጂ ልሽርአልመጣውም በሌላበኩልደግሞ

፪.የዘላለም ሕይወት እን
ዳገኘ ምንላድርግ ያለውንሰው ስን
መለከት እግዚአብሔርአምላክ ሕገ አሪት
እን
ዳልተሻረችናለእኛለእስራኤልዘነ
ፍስተብለንለምን
ጠራየ
ሚያስፈልግመሆኑንእን
ረዳልን/
ማቴ19÷16/

አስቀድመንሕጋንከፍቅር አን
ፃር በሁለት እን
ደ ሚከፈሉ ተናግረናል በመሆኑም ይህ ሕገ-
ኦሪት (
አስርቱ
ቃላት)
በፍቅርአን
ፃርበሁለትይከፈላሉ

፩.ፍቅረ-
እግዚአብሔር-ከትዕዛዝ1-ትዕዛዝ3

፪.ፍቅረ-
ቢጽ ከትዕዛዝ4-ትዕዛዝ10

በሌላኩልእነ
ዚህሕግጋትከአፈፃ
ፀማቸው አን
ጻርቢታዩበ3/
ሦስት/ይከፈላሉእነ
ርሱም

1.በሃልዮ(
በሀሳብ)የሚፈፀሙ

ሀ/ትዕዛዝ1፡ከእኔበቀርሌሎችአማልክትአይሁኑልህ፤

ለ/ትዕዛዝ3፡የሰን
በትንቀንትቀድሳትዘን
ድአስባት

ሐ/ትዕዛዝ4፡እናትናአባትንአክብር

መ/ትዕዛዝ9፡የባልእን
ጀራህንቤትአትመኝ

2.በነ
ቢብ/
በመናገር/የሚፈፀሙ

ሀ/ትዕዛዝ2የእግዚአብሔርየአምላክንስም በከን
ቱአትጥራ

ለ/ትዕዛዝ8በባልን
ጀራህላይበሐሰትአትመስክር

3.በገቢር/
በመስራት/የሚፈፅሙ

ሀ/ትዕዛዝ5፡አትግደል

ለ/ትዕዛዝ6፡አታመን
ዝር

ሐ/ትዕዛዝ7፡አትስረቅ

5 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

፩ኛትዕዛዝ
ከእኔበቀርሌሎችአማልክትአይሁኑልህ
(
ዘጸ20÷2-
5)
ከግብፅ ምድርከባርነ
ት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔርአምላክህ እኔነ
ኝ፡፡ከእኔበቀርሌሎች አማልክት
አይሁኑልህበላይበሰማይካለው ፣
ከምድርም በታችበውኃካለው ነ
ገርየማናቸውን
ም ምሳሌ የተቀረጸውን

ምስልለአን
ተአታድርግ፡
፡አትስገድላቸው፡
፡ዘጸ20፤2-
5

ይህንትዕዛዝቀደም ሲልሕጉን፣ትዕዛዙን
ናመመሪያውንለመቀበልበሲናተራራተጠርቶለነ
በረው ሙሴ እኔ
የአባትህ አምላክየአብረሃም አምላክየይስሐቅአምላክየያዕቆብ አምላክነ
ኝ የነ
በረያለናየሚኖርተብሎ
የተነ
ገውንግልፅአድርጎበማፅናትናበማረጋገጥ የተቀረፀሕግነ
ው፡፡(
ዘጸ3÷6ቁ.
14)

የትዕዛዙዓላማ ፡
-ይህትዕዛዝአምላካችንእግዚአብሔርንእሱንብቻማምለክመከተልየሚገባንመሆኑን
ይገልፅልናል፡
፡ልዑልባሕሪይእግዚአብሔርየሁሉፈጣሪአዳኛመሆኑንእን
ዲታወቅየእግዚአብሔርግዥነ

የእኛተገዥነ
ትእን
ዲታወቅይሕትዕዛዝተሰጠ ነ
ው፡፡

እግዚአብሔርአምላክህ እኔነ
ኝ፡-‹
‹ለእናን
ተየማስባትንአሳብ እኔአውቃለሁ ፍፃ
ሜናተስፋእሰጣችሁ ዘን

የሰላም አሳብነ
ው እን
ጂ የክፉነ
ገርአይደለም፡
፡(ኤር29÷11)እን
ዲህሲልበፍፁም ቸርነ
ቱየሚወደንመሆኑን
ፍቅሩን፣ቸርነ
ቱንሰው ሁሉውለታውንእያሰበእን
ዲያመሰግነ
ውነው፡

ከእኔበቀርሲልበፈጣሪቦታሰው ሠራሽምስልንእን
ዳናስቀምጥ ከእግዚአብሔርበቀርሌላባዕድ አምላክ
እን
ዳይኖረንይከለክላል (
ዘደ4÷15-
19)እግዚአብሔርበመለኮቱ(
አምልኮቱ)ቀናኢ ነ
ው፡፡አምልኮባዕድ
አይወድም ፡
፡ይቆጣል(
ዘደ5÷9-
10)ከእኔበቀርሲልአን
ድአምላክየሁሉአስገኚፈጣሪመጋቢእግዚአብሔር
ብቻእን
ደሆነያስገነ
ዝባል፡
፡ዘፈ1፡
1,መዝ.
99÷3መዝ135÷25መዝ144÷15,
መዝ146÷7ዮሐ1÷3ኢሳ
43÷10-
13,
44÷6-
8ለእግዚአብሔርአምልኮታችን
ንየምን
ገልፅባቸው ብዙመን
ገዶችአሉ፡
፡ለምሳሌያህል፡
-
ስግደት፣ጸሎት፣መስዋዕት፣ጾም ናቸው፡

አማልክትዘበጸጋ፡
-ማለትከእግዚአብሔርበጸጋአምላክነ
ትንያገኙማለትነ
ው፡፡ዘጸ7÷1መዝ81÷1ዮሐ
10÷34

 እግዚአብሔርበባሕሪው ብርሃንነ
ው ዮሐ8÷12፣1ኛጢሞ 1÷171ኛዮሐ1÷5ቅዱሳንደግሞ በጸጋ
ብርሃን
ነትንአግኝተዋልማቴ5÷14

 ሁሉንማድረግየሚቻለው እግዚአብሔርነ
ው ኢዮ42÷12ቅዱሳን
ም ከእግዚአብሔርበተሰጣቸው ጸጋ
6 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

ሁሉንያደርጋሉዮሐ14÷12

 ሁሉንማወቅየእግዚአብሔርየባሕርይገን
ዘቡ ነ
ው ቅዱሳን
ም በጸጋሁሉንማወቅተሰጥቷቸዋል2ኛ

ገ6÷8ሐዋስራ5÷11ቆሮ2÷15


‹….
.በክርስቶስ ወን
ጌል በማመናችሁ ስለሚሆን መታዘዝ እነ
ርሱን
ና ሁሉን
ም ስለምትረዱበት ልግስና
እግዚአብሔርን ያከስራሉ፣ ራሳቸውም ስለ እናን
ተ ሲያማልዱ በእናን
ተ ላይ ለሚሆነ
ው ከሚበልጠው
ከእግዚአብሔርጸጋየተነ
ሳይናፍቋቸዋል፡
፡ስለዚህ ቅዱሳን
ንማክበርከእግዚአብሔርውጭ ልዩአምልኮት
አለመሆኑንመገን
ዘብናማስገን
ዘብ ያስፈልጋል፡
፡ምክን
ያቱም ለእነ
ርሱ የምን
ሰጠው ክብርእግዚአብሔርን
ማክበርስለሆነበብዙምስጋናለእግዚአብሔርእናቀርባለን
፡፡

ሌሎችአማልክትየተባሉት

 ገን
ዘብማቴ6÷24፣ማቴ19÷22የሐስራ5÷11ጢም 6÷10

 የሰው ኃይልኤር17÷5፣ማር8÷34

 የሰው ጥበብዕውቀትኤር9÷231ስሙ 2÷1-


10

 ሆዳምነ
ትራስወዳድነ
ት3÷19

 የምን
ታመን
ባቸው ሰዎችመዝ145÷3የሐሥራ5÷29

 አባትናእናትማቴ10÷37

 ጌጣጌጥ ዘፍ35÷2-
4

 ተድላደስታ2ኛጢሞ 3÷4

 የተቀረፃምስልዘድ20÷4የሐ.
ሥራ10÷1-
16

 ጠን
ቋይ ፣ሟርተኛ፣ቃልቻ፣መናፍስትጠራ1ኛስሙ 20÷3-
19ኤር29÷8የሐ.
ሥራ13÷16-
12
የሐዋሥራ16÷16-
18

አይሁንልህ(
አታምልክ)

በመጀመሪያ ትዕዛዝ መሠረት እነ


ዚህንነ
ገሮች ከእግዚአብሔር በቀር ሌሎች አማልክት ማድረግ ተገቢ
7 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

አይደለም፡
፡አለመከተልናአለማምለክብቻሳይሆንእግዚአብሔርንበማምለክበሚደረገው የኅብረትአምልኮ
ወይም በግልበምን
ፈፅመው ለእግዚአብሔርታዛዥነ
ታችን
ንልን
ገልፅይገባናል፡
፡ኢሳ44÷5እግዚአብሔርን
እያመለኩ በሌላበኩል ሌላአምላክመከተል ደግሞ እጅግ የከፋኃጢአትነ
ው፡፡በኤልያስጊዜ 3ዓመት
ከመን
ፈቅድርቅየሆነ
ው የባቢሎንምርኮየሆነ
ው በዚህ ኃጢአትምክን
ያትነ
ው፡፡
1ኛነ
ገ18÷16-
24፣ኤር
11÷9-
14ጌታችንመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስበመዋዕለስብከቱ ከእግዚአብሔርበቀርሌሎችአማልክት
አይሁኑልህ ሲል አስተምሯል ማቴ 6÷24 ስለዚህ እን
ግዶች አማልክትንአስወግደንበሕይወታችንላይ
እግዚአብሔርንገዥ ልናደርግይገባናል፡
፡ዘፍ52÷2

በማናቸውም ምሳሌየተቀረፀውንምስልለአንተአታድርግ

የተቀረጸምስል፡
-የተቀረጸምስልየተባሉትእነ
ማንናቸው?ቢባል የአሕዛብጣኦታትየብርናየወርቅየሰው እጅ
ስራናቸው፡
፡አፍአላቸው አይናገሩም ዓይንአላቸው አያዩም ፣
ጆሮአላቸው አይሰሙም እስትን
ፋስም በአፋቸው
የለም የሚሠሩአቸው ሁሉየሚታሙኑባቸውም ሁሉእን
ደእነ
ርሱ ይሁኑ፡
፡መዝ(
134)135፡
15-
18፡
፡ቅዱስ
ዳዊትጣኦትብሎ የገለፃ
ቸው እነ
ዚህንነ
ው፡፡

የተቀረጸምስል(
ጣኦት)በሚከተሉትነ
ገሮችሊሠራይችላል

1.በማዕድን(
በወርቅ፣
ነሐስ፣ብረት፣ብር)በማስቀረፅዘድ34፣
17ኢስ30፣
22

2.እን
ጨ ትበመጥረብኢሳ40፣
20

3.ድን
ጋይበማለዘብምስልቀረጾጣኦትንማምለክየአሕዛብልማድነ
ው፡፡

ቅዱሳትስዕላት

የተቀረፀምስልሲልቅዱሳትስዕለትንአይመለከትም፤

በዘመነብሉይየሰው ልጅከሕገልቡናወደሕገአሪትሲሽጋገርመፍቅሬስብእየሆነ
ው ልዑለባሕርይ
እግዚአብሔርበሊቀነ
ቢያትበሙ ሴአማካይነ
ትሕገአሪትንበደብረሲናለሕዝብእስራኤልስጠ፡

ዘደ25÷18–221ኛነ
ገ7÷1

የቅዱስትሥዕላትመን
ፈሳዊዓላማናጠቀሜታ

 የክርስትናእምነ
ትንማስተማር

8 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

 ሃይማኖታዊምስጢራትንዘወትርማስታወስ

 ከስዕሉባለቤትጋርበእምነ
ትናበመን
ፈሳዊሕይወትመገናኘት

 በሥዕላቱየተገለፁትንቅዱሳንበሕይወትእን
ድንመስላቸው ማበረታታት ወዘተ.
.

፪ኛትዕዛዝ
የእግዚአብሔርአምላክህንስም በከንቱአትጥራ /
ዘፀ20÷7/
የትዕዛዙዓላማ፡
-ይህሕግ የሚያስተምረው በሆነባልሆነ
ው የእግዚአብሔርንስም ከመጥራትመታቀብን

በሐሰትመማልናመገዘትንብቻም ሳይሆንበቀልድ በዋዛፈዛዛናበዘፈቀደየእግዚአብሔርንስም ማን
ሳት
ሐሰትንእውነ
ት አስመስሎ ለማቅረብ ሐሰትንየእውነ
ት ሽፋንአድርጎስሙ ንበድፍረት መጥረት የማይገባ
መሆኑንይገልፃ
ል፡፡

የእግዚአብሔርስም፡
-ስም ሲባልአን
ድነገርከሌላው ተለይቶየሚታወቅበትመጠሪያነ
ው፡፡ዘጸ15÷3አሞጽ
4፡
13

1.ኤል፡
-የዕብራይስጥ ቃልሲሆን ኃያልአምልክ ማለትነ
ው ዘፍ17፣
1

2.ኤልሻዳይይባላል፡
-ቃሉየዕብራይስጥ ሆኖትርጉሙ ሁሉንቻይ ማለትነ

3.አዶናይ፡
-ጌታ፣ገዢማለትነ
ው(አልፋናኦሜጋ)

4.ያሕዌ፡
-‹‹
ያለናየሚኖርማለትነ
ው፡፡ዘጸ3÷14

5.ሃሌሉያ ቅድመ ዓለም የነ


በረዛሬም ያለዓለምንአሳልፎየሚኖር ማለትነ
ው፡፡

እግዚአብሔርወልደበሥጋሲገለጥ የሚከተሉትስሞችነ
በሩት

1.አማኑኤልኢሳ7÷14ማቴ1÷23

2.ኢየሱስማቴ1÷25ሉቃ1÷31

3.መሲህ፡መሲህማለትትርጓሜው ክርስቶስማለትነ

4.ኤሎሄአምላክማቴ27÷46

5.ክርስቶስመሲሕ(
የተቀባ)ማለትነ

9 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

የእግዚአብሔር ስም ቅዱስ ነ
ው ምክን
ያቱም የእግዚአብሔር ስም የተለያዩ ተአምራትን ያደረገ ነ
ው፡፡
የእግዚአብሔርስም ቅዱስእን
ደሆነመጽሐፈቅዱስይገልፅልናል፡

ሉቃ1÷49‹
‹ብርቱየሆነእርሱለእኔታላቅነ
ገርአደረገልኝናስሙ ም ቅዱስነ
ው ፡

መዝ110÷19‹
‹ስሙ የተቀደሰናየተፈራነ

ሚል1÷11‹
‹ስሜም በአሕዝብዘን
ድታላቅይሆናል

ኤር10÷6‹
‹አቤቱእን
ደአን
ተያለየለም አን
ተታላቅነ
ህስምህም በሀይልታላቅነ

በከንቱአትጥራ

ከን
ቱ፡-በእግዚአብሔርየተናቀየማይገባየ
ማይጠቅም ምናምን
ቴማለትነ
ው፡፡

የእግዚአብሔርንስም በእን
ዲህአይነ
ቱመጥራት፤ማን
ሳትም አይገባም የእግዚአብሔርንስም በከን
ቱበሚጠሩ
ሰዎችበልማድከአፋቸው እን
ዳያወጡ ይህትዕዛዝያስረዳናል፡
፡የእግዚአብሔርንስም በከን
ቱየሚጠሩሰዎች
ክፉዎችናበልቦናቸው ሃይማኖትየሌላቸው ስለሆኑየእግዚአብሔርስም የሚታወቀው በሃይማኖትነ
ውናፋሪሃ
እግዚአብሔርም በውስጣቸው የሌለሰዎችም የእግዚአብሔርንስም በስድብ ፣
በፌዝናበእርግማንአልፎም
ተርፎም በቀልድናበጨ ዋታይጠሩታል፡

የእግዚአብሔርስም በከን
ቱከምን
ጠራባቸው ነ
ገሮችመካከል፡
-

 የሰው ሥጋዊፈቃድኢዮብ7÷3መዝ38÷5-
6ሮሜ 8÷20ኤፌ4÷17

 ጣኦትንማምለክ2ኛነ
ገ17–15ኢሳ44÷19

 ሐሰተኛትን
ቢትሕዝ13÷1–23ዘካ10÷12ኛጴጥ 2÷18

 በእግዚአብሔርስም በሐሰትመማልዘካ5÷4ማቴ5÷33-37

 በእግዚአብሔርስም መራገም ማቴ5÷44ሮሜ 12÷14

 በእግዚአብሔርስም መጠን
ቆልኢሳ19÷3

 በእግዚአብሔርስም የ
ተናገረውንቃልአለመፈፀም ዘድ23÷21-
23

10 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

የእግዚአብሔርንስም የምንጠራበትጊዜ

 በጸሎትጊዜ አዩ2÷32 ማቴ18÷20 ዮሐ14÷14

 በቡራኬጊዜ ዘፍ6÷23 1ኛቆሮን13÷13

 በሰላምታጊዜ ሮሜ1÷7 1ኛጴጥ 1÷1-2

 በአምልኮጊዜ መዝ134÷3ሚል1÷11ፈለ2÷10

፫ኛትዕዛዝ
የሰንበትንቀንትቀድሰው ዘንድአስብ(
ዘጸ20፤
8)
የትዕዛዙዓላማ፡
-ለሰንበትቀንክብርእንድንሰጥ መልካም ሥራእንድንሰራነ
ው፡፡በሌላም የሰው ባሕርይ
ደካማ ነ
ውናሥጋን
ም አሳርፍየነ
ፍስንስራእን
ዲሠራበት፡

ሰን
በት፡
-የሚለው ቃል ከዕብራይስጥ የመጣ ሲሆን ትርጉሙ አቆመ አረፈ ማለት ነ
ው፡፡ይህ ማለት
እግዚአብሔርድካም ኖሮበትያረፈሆኖሳይሆንሊፈጥርያሰበውንነ
ገርጨ ረሰማለትነ
ው፡፡ዘፍ2÷2.

ምሳሌነ
ቱ፡-የመን
ግስተሰማይምሳሌነ
ች፤ዘደ5÷14ማር2÷28

 የሰን
በትንቀንእን
ድናስበው ፈጣሪያችንአዝዟል፤በዚህ ሕግ የተጠቀሰችው ሰን
በትቀዳሚትናት፡

እግዚአብሔርየመፍጠርስራውንፈፅሞ ያረፈባትዕለትናት፡
፡ከዚሁ ጋርተያይዞየሚገኘውም ቃል
ይህን
ኑየሚያጎላናየሚያረጋግጥ ነ
ው፡፡

 ‹
‹ስድስትቀንስራተግባርህን
ም ሁሉአድርግ ሰባተኛው ቀንለእግዚአብሔርለአምላክህ ሰን
በትነ

አን
ተወን
ድ ልጅህም ፣ሴትልጅህም ሎሌህም ገረድህም ፣ከብትህም በደጆችህም ውስጥ ያለ
እን
ግዳ በእርሱ ምን
ም ሥራ አትስሩ እግዚአብሔር በስድስት ቀንሰማይን
ና ምድርን
፤ባህርን

ያለባቸውን
ም ሁሉ ፈጥሮበሰባተኛው ቀንአርፏልናስለዚህ እግዚአብሔርየሰን
በትንቀንባርኮታል
ቀድሶታልም ፤(
ዘጸ20÷10-
11)

የሰንበትናቀንከሌሎችትእዛዛትልዩየሚያደርጋት

1.እግዚአብሔርለሕዝቡየሰጠው ቀዳሚዊትዕዛዝነ
ው ዘጸ16÷23

2.እግዚአብሔርፍጥረትንፈጥሮያረፈበትዕለትነ
ው ዘፍ2÷3

11 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

3.ከፍጥረትሁሉየባረከውናየቀደሰው በመሆኑ

4.ከሰባቱዕለታትለዕረፍትየቀደሳትቀንበመሆኗ

በሐዲስኪዳንሰንበትሁለት(
ቅዳሜ እናእሁድ)
ናቸው

ቀደሚትስንብት፡
-ማለትየበፊቷየቀደመችው ማለትነ
ው፡፡ቆላስ2÷16እን
ደአይሁድ ልማዳዊ ስርዓት
መጠናቀቅ ተግባርንማጉደልናእጅ እግርንአጣጥፎ መቀመጥ አይገባም እን
ጂ ቀደሚትስን
በትም በኦሪቱ
እን
ደታዘዘበበዓልነ
ቷትታሰባለችትከበራለችም፡

ሰን
በተ ክርስቲያን፡
-የጌታ ቀንበመባል የምትታወቀው ሰን
በት ሰን
በተ ክርስቲያንናት፡
፡በዕለተ ቀዳሚት
ፈጥረታትንፈጥሮበፈፀመ ጊዜእግዚአብሔርአርፎበታል፡
፡በሰን
በተክርስቲያን(
ዕለተእሁድም)በሰው ዘርሁሉ
የተፈረደውንየሞትፍርድበሞቱደምስሶከሙታንተለይቶተነ
ስቷል፡
፡ማቴ28÷1

ዕለተእሁድለምንተለየች

1.የስነፍጥረትየመጀመሪያዕለትናት

2.ዕለተሥጋዌናት

3.ዕለተትን
ሳኤናት

4.ቅዱሳንሐዋሪያትከብልየትየታደሱባትኃይልናፅናትያገኙበትየአማናዊቷቤተ-
ክርስቲያንየልደትቀን

5.የፍርድዕለትናት

 እግዚአብሔርእስራኤላውያን
ንከግብፅባርነ
ትነፃእን
ዳወጣቸው ዘፀ31÷17

 እስራኤላውያንሰን
በትንበጥብቅያከብሩነ
በርዘኁ15÷36-
26

 ከታላላቅ የቤተ-
ክርስቲያንሊቃውን
ት አን
ዱ የሆነ
ው ቅዱስ አትናቴዎስ ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት
እናክብራትእናወድሳትይህችውም የባዓላትሁሉበኩርሰን
በተክርስቲያንናት ብሏል፤

ለነፍሳችንዕረፍትየምናገኘው ከክርስቶስነው ጌታችንወደእኔኑከእኔም ተማሩለነፍሳችሁም ዕረፍት


ታገኛላችሁይላል።(እናን
ተደካሞችሸክማችሁየከበደሁሉ፥ወደእኔኑ፥
እኔም አሳርፋችኋለሁ።)ማቴ
፲፩፥
፳፰(
11፥
28)
ስለዚህዘላለማዊ ዕረፍትየሆነ
ው ክርስቶስከእኛጋርይኖራልና።(ሥጋዬንየሚበላ

12 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

ደሜን
ም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔ
ም በእርሱ እኖራለሁ።)
እንዳለ ጌታችን በዮሐ ፮፥
፶፮
(
6፥56)
እንግዲህበክርስትናሰን
በትየሚከበረው በዚህመልኩነ
ው።ወደዚያእረፍትለመግባትእን
ትጋ
ዕብ ፬፥
፲፩(
4፥11)
ከዚህ ሌላበቅድስትቤተክርስቲያንሥርዓትመሠረትወርበገባቁጥርየሚከበሩ
ዕለታትአሉ።እነ
ሱም በ፲፪[
12]ሊቀመላእክትቅዱስሚካኤል፣በ፳፩[
21]የእመቤታችንየቅድስት
ድን
ግልማርያም እናበ፳፱[
29]በዓለወለድናቸው ።

፬ኛትዕዛዝ

አባትህንናእናትህንአክብር
አባትናእናትህንአክብርየሚለው ትዕዛዝየሰው ልጅሁሉበተፈጥሮመሰሉለሆነ
ው ለሰው ዘርሊኖረው
የሚገባው ቀዳሚውናከሁሉም የሚልቀው ለማህበራዊ ግን
ኙነታችንሁሉመሠረትየሆነ
ውንየመከባበር
ግዴታእን
ድናስተውልይነ
ግረናል፡

 አባትህናእናትህንአክብርየሚለው ይህ ትዕዛዝበአራተኛደረጃ(
ትዕዛዝ)ላይየሚገኝሲሆንየፍቅረ
ቢጽመጀመሪያነ
ው፡፡ዘጸ20÷12.

 አባትህን
ናእናትህንአክብርሲል በሥጋ የወለዱን
ንብቻ ሳይሆንበአርአያሥላሴ የተፈጠረንሁሉ
እን
ድናከብርነ
ው፡፡

 እናትናአባትየተባሉትበሁለትይከፈላሉ

1.የሥራአባትናእናት

1.
1. ወላጆቻችንዘፍ2፣24

1.
2. የትውልድአባትዮሐ4፣
12

1.
3. የአን
ድዓይነ
ትየኑሮወገንአባትዘፍ4፣
20

1.
4. አሳዳጊ/
ሞግዚት/1ኛቆሮ4፣
15

1.
5. የቀለም አባቶች

1.
6. የሀገርመሪዎችሮሜ 13፣
71ጴጥ 2፣
17

1.
7. ሽማግሌዎች
13 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

2.የመን
ፈስአባትናእናት

2.
1. የን
ስሐአባት

2.
2. የወን
ጌልካህናት1ቆሮ4፣
151ጢሞ 5፣
17

2.
3. ቅዱሳንአባቶች

2.
4. የክርስትናአባትናእናት

2.
5. ካህናት

አክብር

አባትናእናትማክበርማለትመውደድ፣መታዘዝመርዳትበፍቅርመፍራትአለማቃለልማለትነ
ው፡፡ዘሌ19፣
3
ዘዳ 27፣
16ጳውሎስበመልክቱእን
ዲህ ሲል ጽፏል፤ ልጆች ሆይ ይህ ለጌታደስየሚያስኝነ
ውናበሁሉ
ለወላጆቻችሁታዘዙ ቆላ3፣
20

በሁሉየሚለው ቃልብዙነ
ገሮችንያመለክታል

1.ምክራቸውንበመስማት(
ምስ1፣
8)

2.በተቸገሩጊዜየሚያስፈልጋቸውንበመስጠት(
ዘፍ4፣
12)

3.ውለታቸውንበማሰብ(
መ.ሲራ7፣
27)

4.አግባብነ
ትባለው መን
ገድበመታዘዝ(
ት.ኤር35፣
6-18)

5.ውጤ ታማ በመሆን(
ምስ23፣
24/ምሳ17፣
21-
25)

+አቅም አግኝተንወላጆቻችን
ንየምንረዳእኛብን
ሆንእን
ኳንማክበርእን
ደሚገባንቅዱስመጸሐፍያስተምረናል

፡ማቴ15፣1ምሳ22፣23መ.ሲራ3፣
11

+አባትናእናትንማክበርዕድሜንያስረዝማል፡
፡ዘጸ20፣
22ኤፌ3፣
1-3

+እግዚአብሔርንያስደስታል፡
፡ምሳ23፣
25ቆላ3፣
20

እግዚአብሔርእናትአባትህንአክብርብሎአልናአባቱንየሚያከብር/
የሚረዳ/ኃጢአቱይሠረይለታል፤እናቱን
የሚያከብርደልብንእን
ደሚያደልብ ያለ ነ
ው፡፡አባቱንየሚያከብርበልጆቹ ይደሰታል፡
፡እናቱንየሚያከብር

14 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

ዕድሜው ይረዝማልእግዚአብሔርን
ም የሚሰማ እናቱንያሳርፋል፡
፡ሲራ3፣
2-3

ወላጆችለልጆችሊያደርጉትየሚገባው ድርሻ

1.እን
ክብካቤናበቂክትትልማድረግ

2.ለበጎነ
ገርአርአያመሆን

3.መልካም ሲሠሩማበረታታትሲያጠፉመቅጣት

4.ከጥፋትመጠበቅ

5.በሃይማኖትማሳደግ

፭ኛትዕዛዝ
አትግደልዘጸ20፣
13
የትዕዛዙዓለማ፡
-የሰው ልጅሕይወትበአጋጣሚ በልማድየምትገኝአይደለችም፡

ልዑልእግዚአብሔርበእውቀቱናበጥበቡ ያስገኛትየእግዚአብሔርየእጅ ሥራገን


ዘቡ ናት፡
፡መግደልትልቅ
በደልከባድኃጢአትነ
ው ክቡርየሆነ
ውንየሰውንሕይወትያበላሻል፣ዕድሜንያሳጥራል፣ህልውናንያጠፋልና፣
የገዳይን
ም ሕይወትለሀዘንለትካዜ፣ለስጋት፣ለጭ ን
ቀት፣ለፍርሃት፣
ለፀፀት፣
ለሽሽት፣ለብቸኝነ
ትበመጨ ረሻም
ለፍትሕያጋልጣል፡
፡ዘዳ32፣
291ሳሙ 2፣
6

አትግደልሲልበሦስትይከፍላል

 ሥጋንመግደል

 ነ
ፍስንመግደል

 ራስንመግደል

ሥጋንመግደል

 የሰውንሕይወትእን
ዲጠፋማድረግማቴ15፣
19ማር7፣
22

 የሰው ህይወትሊድንየሚችልበትንመረጃበመከልክ፡
፡1ዮሐ3፣
7
15 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

 በሽታናድካምንሌላም ችግርንላይየሚያደርስሥራመስራት፡

 ሰውንበስጋብቻሳይሆንበነ
ፍሱመከራየሚያመጣበትንመን
ገድመፍጠርመግደልነ
ው፡፡

 ባልናሚስትንነ
ገርሰርቶማጣላት፡
፡ሲራ31፣
26

 ጽን
ስንማስወረድ፡
፡ቤተክርስቲያንጽን
ስንማስወረድየምትከለክልበትምክን
ያቶች

1.የእግዚአብሔርንሥራማቋረጥ ስለሆነ
፡፡ኢዮ10፣
10

2.ብዙተባዙምድርን
ም ሙሏትያለውንየህግትዕዛዝይቃወማል፡

3.የሰውንበዚህምድርላይየመኖርንመብትየሚጋፋነ
ው፡፡

4.ኃጢአትንለመሸፈንየሚደረግግብርስለሆነ
፡፡


ፍስንመግደል

 ሰውንበመን
ፈሳዊሕይወቱጠን
ካራእን
ዲሆንአለማድረግ

 ሰውንማስናከል፡
፡ማር9፣
42ማቴ13፣
41-
42

 የን
ስሐአባቶችልጆቻቸውንበአግባቡአለመቆጣጠር፡

ራስንመግደል

 በገመድታን
ቆ፣በባህርወን
ዝ፣ከገደልራስንጥሎ መግደል፡

 ለኃጢአትራስንማስገዛት፡
፡ሮሜ 8፣
22

 ለሰውነ
ታችንደዌየሆኑነ
ገሮችንመጠቀም (
ጫ ት፣
አሺሽ)

ጌታችንመድኃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ ይህንቃል ተርጉሞ ያስተማረው አትግደል የሚልውንእን


ዳለ
በማስቀመጥ ሳይሆንበወን
ድሙ (
በእህቱ)ላይሕሊናንየሚነ
ካ፣ልብንየሚያሳዝን
ናከክብርየሚያሳን
ስክፉ
ስድብ የሚሰደብ ሁሉበነ
ፍስገዳይ ላይ የሚፈረደው ፍርድ የሚጠብቀው መሆኑንበማረጋገጥ ነ
ው፡፡ማቴ
5፣
22

ሰው የራሱን
ም ሆነየሌላውንሕይወትማሳለፍ /
ማጥፋት/አይገባውም ሕይወታችንየዓላ/
/አይደለም
ሠራው ፈጣሪው እግዚአብሔርነ
ው የማኖር፤የመግደልናየማዳንሥልጣን
ም ያሱ ብቻ ነ
ው ስለሆነ

16 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

በህይወታችንየሚያዝበትባለቤቱእሱብቻነ
ው፡፡ዘደ32፣
39

ወዳመግደልከሚያደርሱነ
ገሮች

 ቅን
ዓት

 ምቀኝነ

 ስድብ

 ጥላቻ

 ቁጣ ወዘተ.
.

፮ኛትዕዛዝ
አታመንዝርዘጸ20፣
14
የትዕዛዝዓላማ፡
-በዚህ ትዕዛዝለሕይወትየሚያስፈልገውንየምድርንበረከትለማግኘትበሚመጣውም
ዓለም የማታልፍ ርስት መን
ግስተ ሰማየ
ትንለመውረስ እግዚአብሔር በሰራው ሥራዓት ተጠብቆ መኖር
ያስፈልጋል፡
፡በሥርዓትመኖርማለትም በእግዚአብሔርዘን
ድአስነ
ዋሪናአሳፋሪየሆነ
ውን፣ሕሊናሳይቀበለው
በድፍረትናበሕገወጥነ
ትየሚሠራውንነ
ገርሁሉከመፈፀም(
መሥራት)መጠበቅመጠን
ቀቅማለትነ
ው፡፡


‹እኔእግዚአብሔርአምላካችሁቅዱስነ
ኝናእናን
ተም ቅዱሳንሁኑ (
ዘሌ19፣
6)

 ልዑልእግዚአብሔርይህንትዕዛዝሲሰጥ በአን
ፃሩየ
ተቀደሰንጋብቻፈቅዶለትነ
ው፡፡

 ጋብቻ የባልናየሚስት ሕብረት አን


ድነትነ
ው፤ልዑል እግዚአብሔርባልናሚስትንበጋብቻ አን

ያደረገው በሚከተሉትአላማዎችመሠረትነ
ው፡፡

 ዘርንእን
ዲተኩናምድርንእን
ዲሞሉዘፍ1፣
27-
28
17 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

 እርስበርስእን
ዲረደዱ፡
፡ዘፍ3፣
18

 በፍትወተእምደሳዊ እን
ዳይቸገሩ(
ካዝሙትእን
ዲጠበቁ)
፡፡
2ኛቆረ7፣
8-9ዘፍ2፣
24ማጼ
19፣
5ዮሐ2፣1-
21ኛቆረ7፣
2-6ኤፌ5፣
331ኛጴጥ 3፣
1-7

 ዝሙትአን
ድኃጢአትሆኖሳለበተለያዩመን
ገዶችሊፈፀም ይችላል፡
፡እነ
ሱም

፩.አመን
ዝራነ
ት ፪.ሴሰኝነ
ት ፫.ጋለሞታነ

፩.አመንዝራነ
ት፡-የቃሉፍቺመን
ዛሪማለትሲሆንሚስትከባሏ ባልም ከሚስቱውጪ ወጥተው ከሌላአካል
ጋርአካልንበመጋራትየጋብቻንአን
ድንየሚከፍሉየሚያመነ
ዝሩሲሆንአመን
ዝራይባላሉ፡
፡ከዚህ ውጪ
የተፈታችውንያገባም አመን
ዘራይባላል፡
፡ማር10፣
21ኛቆሮ7፣
2

፪.ሴሰኝነ
ት፡-ማለትየቃሉፍቺስስታም ማለትሲሆንእግዚአብሔርባዘዘው መሠረትበጋብቻተወስኖቤተሰብ
ለማፍራትየ
ማይፈልግእራስወዳድነ
ት፤ግብዝነ
ትሲሆንጋብቻን
ም ከፈፀሙ በኋላም በዓላትን
፣አጽዋማትን
ሰን
በታትንሳይመረጥ ባገኘው ጊዜናቦታሩካቤንየሚፈጽም ሴሰኛይባላል፡

የሴሰኝነ
ት ተግባርሰውንበብርቱ የሚጎዳው ስለሆነ አታመን
ዝር ተብሎ ተሰጠውንየእግዚአብሔር
ትዕዛዝ መሠረት በማድረግ አስቀድሞ ነ
ቢያት ኋላም ሐዋርያት አመን
ዝራነ
ት የሚያስከትለውንጥፋትና
የሚያደርሰውንጉዳትበተመለከተበሠፊው ዘርዝረው አስተምረዋል፡
፡ሮሜ 1፣
26-
27

፫.ጋለሞታነ
ት፡-ገን
ዘብንለማግኘትሰውነ
ታቸውንለዝሙትየሚያስገዙዝሙ ትንእን
ደስራዘርፍወይም የገቢ
ምን
ጭ አድርገው የሚኖሩሰዎችጋለምታይባላሉ፤

 ዝሙ ት፡
-እግዚአብሔርየሚጠላውናስውን
ም የሚያረክስሰው ስለሆነከድርጊትመጠበቅብቻ
ሳይሆንወደሁኔ
ታው የሚመራየሐልዩ(
የሐሳብ)የማየትናየመመኘትስሜትሁሉየተከለከለነ
ው፡፡
አን
ዱ የዝሙ ትአጥርይህነ
ው፡፡

የዘማዊነ
ትመንስኤ

1.ተገቢያልሆነአለባበሰ(
ስራ26፣
9ት.
ሶፎ1፣
8ኤር13፣
12

2.አብዝቶመብላትናመጠጣት

3.ምኞት

18 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

4.መነ
ጋገር፣
መቀራረብ፣መተያየት

5.ተገቢያልሆነየጾታመቀራረብ

6.ዘፈንመክ7፣
5ሮሜ 13፣
13

7.ስለወሲብ የሚዘግቡ ፊልሞችን፣መፅሐፈትን፣ምስላትንማን


በብናመስማትነ
ገሮች ሁሉቅዱስ
የነ
በረውንሰውነ
ትያረክሱታል፡

በአመንዝራነ
ትየሚደርስጉዳት

 ልምዱ የፍትወትእስረኛየኃጢአትምርኮኛያደርጋል

 የሚሰስንሰው ሥጋውንይበድላል ከዝሙ ት ጋርተያይዘው ለሚመጡ ተዛማጅ ችግሮች


መሳፈሪያይሆናል(
1ኛቆሮ6፣
18)

 የአካልናየአእምሮድካምንያስከትላል፡

 በስው ዘን
ድየሰውነ
ትንሚዛንያቀላል፡

የአመንዝርነ
ትፍጻሜው በሦስትይከፈላል

 የአዕምሮ/
ሞራል/ሞትወኔማጣትለስራእን
ቅስቃሴማጣት

 የመን
ፈስሞትየለሸቀናባዶይሆናልትን
ሳኤልቦናያጣል፤

 የሥነምግባርሞት፣በሰው የተጣለ ረብ የሌለው መጠቋቆሚያመሆን


፡፡ዝሙ ት ሞትን
ያመጣል፡
፡1ኛቆሮ6፣
6-9

፯ኛትዕዛዝ
አትስረቅ
አትስረቅየሚለው ትዕዛዝበአዲስኪዳንጌታችንበደጋሚ ጠቅሶታልማቴ19፣
18

ስርቆትያለባለቤቱፈቃድየሌላውንንብረትመውሰድናመጠቀም ነ
ው፡፡

የትዕዛዙዓላማ፡
-ይህሕግማንም ሰው በሀብቱበንብረቱያለውንባለቤትነ
ትመብትናነ
ፃነትበሌላው ሰው
እን
ዳይሰርቅናእን
ዳይቀማ የሚያስከብርየሚከለክልሕግነ
ው፡፡

19 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

 ሰውንከሚያረክሱየኃጢአትዓይነ
ቶችአን
ዱ መስረቅነ
ው፡፡ማቴ15፣
19

አን
ድሰው የሚሰርቀው በሚከተሉትምክንያቶችነ
ው፡፡

 እግዚአብሔርንአለመፍራት

 በደህነ
ት(በችግር)

 በተን
ኮልናበምቀኝነ

 በልማድ

ስርቆትበሚከተሉትዓይነ
ቶችሊፈፀም ይችላል፡

፩.በመቀማት

፪.ባለቤቱሳያውቅበስውርበመውሰድ

፫.በማታለልናበማስመሰል

ስርቆትእግዚአብሔርየሚጠላው ስለሆነሌቦችየእግዚአብሔርንመን
ግስትአይወርሱም ሲልቅዱስጰውሎስ
ተናግሯል፡
፡1ኛቆሮ6፣
10እግዚአብሔርም በቃሉእን
ዲ ብሏል፡
፡ እኔእግዚአብሔርፍርድንየምወድስርቆትን

በቀልንየምጠለነ
ኝይላል፡
፡(ኢሳ61፣
8)

በን
ግደቦታበሚዛንበመብደል የማይፈለግ ዕቃንአስመስሎ በመሸጥ ስርቆትበስራ ቦታም የሥራ ሰዓትን
አለማክበርስርቆትነ
ው፡፡የእጅመን
ሻመቀበልስርቆትነ
ው፡፡

በዚህ ዓይነ
ት በተዘዋዋሪ የሚፈፀሙ ስርቆቶች ሕግንያስታሉና በማስተዋል ልን
መለከታቸው ይገባል፡

በእግዚአብሔርስምናቃልእየሰበኩ የምዕመናን
ንንብረትለግልመጠቀም ሌብነ
ትነው፡
፡ጻፍትናፈረሳውያን
በፀሎትርዝመትእያመካኙ የመብላቶችንቤትይበሉናይበዘብዙነ
በር፡
፡ማቴ23፣
14ሉቃ20፣
47‹
‹አትስረቅ
ብለህየምትሰብክትሰርቃለህን ይላልሮሜ 2፣
21ከአሥርአን
ድለእግዚአብሔርእን
ድንስጥ ታዟል፡
፡ስለዚህ
ከምናገኘው ከአስር አን
ዱ የእግዚአብሔር ነ
ው፡፡ለግላችን ከተጠቀምን
በት ግን ስርቆት ነ
ው፡፡ ሰው
እግዚአብሔርንይሰርቃልን
?እናን
ተግንእኔ
ንሰርቃችኋል፡
፡ማቴ3፣
8

እግዚአብሔርለእያን
ዳንዱን
ብረትየሰው ለራሱየሚበቃንከተጠቀመ በኋላለሌላቸው እን
ዲሰጥ ነ
ው፡፡ስለዚህ
ክርስቲያንሰርቶ ከሚያገኘው ለሌላው ይሰጣል እን
ጂ አይሰርቅም፡
፡ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ

ው፡፡
ሐዋ20፣
35

20 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

ይህንለማድረግናከስርቆትለመዳንየሚሰጥ እጅጠን
ክራትይገባል፡

የእግዚአብሔርቃልየማይሠራአይብላይላል1ኛተሰሎ 4፣
12፤2ኛተሰሎ 3፣
10

ከዚህም ሌላደግሞ ለኑሮያህልሰርቆካገኘኑሮዬይበቃኛልማለትይገባል፡


2ኛዮሐ2፣
15-
17፤ጢሞ 6፣
8፤ፈሊ 4፣
19ሰርቶትን
ሽካገኘበኋላወደስርቆትየሚገፋፋው በቃኝአለማለት

ው፡፡የእግዚአብሔርቃልግንያላችሁ ይበቃችሁ ይላል፡
፡ዕብ 13፣
5-6፡
፡አትስረቅየሚለው ትዕዛዝሰዎች
እን
ዳይሰርቁ ብቻሳይሆንየሚስርቁም ስርቆታቸውንአቁመው እን
ዲመለሱ ይጋብዛል፡
፡ የሰረቁ አይስረቁ
ተብሎ ተፅፏል፡
፡ኤፌ4፣
28ስለዚህማን
ኛውም ሰው በማናቸውም ዓይነ
ትምክን
ያትመስረቅአይገባውም፡

፰ኛትዕዛዝ
በባልንጀራህላይበሐሰትአትመስክር
ይህ ትዕዛዝ በማናቸውም ቦታ ጊዜ እን
ዲሁም በማናቸውም ምክን
ያት በባልን
ጀራችን ላይ በሐሰት
እን
ዳንመሰክርያሳስባል፡
፡እን
ግዚአብሔርይህንትዕዛዝየሰጠው የህዝቦችስማቸው ክብራቸውናሕይወታቸው
እነ
ዲጠበቅነ
ው፡፡የሆነ
ውንአልሆነ
ም ያልሆነ
ውንሆነብሎ አገለባብጦ መናገርወይም እውነ
ቱንሐሰትሐሰቱን
እውነ
ትብሎ በውሸትመመስከርውሸትሳይዘሩትየሚበቅልየጥፋትአለም ነ
ውናውሸትአምኔ
ታንያሰጣል፣
ከእውነ
ትሚዛንያወጣል፤ ውሸተኛከን
ፈርበእግዚአብሔርዘን
ድአስጸያፊነ
ው፡፡ምሳ12፣
22

በተለይ ይህ ትዕዛዝ ዳኞችን


፣ከሳሾችንምስክሮችንይመለከታል፡
፡የሰውንክብርናመልካም ስም የሚነ

ስለሆነክብራችን
ንለመጠበቅለምስክርነ
ትመቅረብብዙፈተናአለው፡

ሰዎችበሐሰትለምንይመስክራሉ

በሐሰትመመስከርበተለያዩምክን
ያቶች የሚፈፀም ሲሆንሰዎችንየማቃለያመን
ገድ ነ
ው፡፡ሰዎች በሐሰት
የሚመስከሩ በምንምክን
ያትነ
ው ፣በይሉን
ታ፣በጥቅም፣በምቀኝነ
ት፣ምስጋናበመፈለግ/
ውዳሴ ከን
ቱ/
በልማድ .
.ወዘተምክን
ያትሊሆንይችላል፡
፡በማን
ኛውም ምክን
ያትናበማናቸውም መልክቢሆን
ም በሐሰት
21 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

መመሰከር በሥጋም በነ
ፍስም ብዙ ጉዳት አለው፡
፡ከዚህም ጋር ሐሰት መመስከር በተለይ የሚጎዳው
የሚከተሉትንሦስትሰዎችነ
ው፡፡

 በሐሰትየመስከረውንይጎዳል፡
፡ዘዳ19፣
6-20፤ምሳ19፣
5

 በሐሰትየተመሰከረበትንሰው ይጎዳል፡
፡ምሳ25፣
18፤1ኛነ
ገ20፣
1-13

 በሐሰትየሚመሰክርለትንሰው ይጎዳል፡
፡1ኛነ
ገ20፣
23-
28

ከዚህም ሌላበሐሰትመመስከርሌሎችንትዕዛዝ ሊያሰጥስየሚችል ከባድ ኃይጢአትነ


ው፡፡ምክን
ያቱም
ሐሰትንበመሐላለማፅናትሲሞክርየእግዚአብሔርንስም በከን
ቱመጥራትይሆናል፡
፡በሐሰትየተመከረበት
ሰው ሞትሊፈረድበትይችላል፡
፡በዚህ ምክን
ያትየእግዚአብሔርስም ለከን
ቱአትጥራ፣አትግደል፣አትስረቅ
የሚሉትሕጎች ሁሉ ይፈርሳሉ፡
፡ስለዚህ ሐሰተኛነ
ትከባድ ወን
ጀል ነ
ው፡፡
ምሳ26፣
12 ክርስቲያንእውነ
ትን
መመስከርአለበትእን
ጂ የሐሰትባርያመሆንየለበትም፡

በተለያየየተሳሳተዓላማ ተነ
ስቶበሐሰተኛሕልምናራዕይ በሐሰተኛትን
ቢትስዋችንማታለልይህንትዕዛዝ
ማፍረስ ነ
ው፡፡እግዚአብሔር በሐሰት የ
ሚመሰክሩለትንአይፈልግም፡
፡ሰዎችንበሐሰተኛ ሕልምና ራዕይ
እን
ዲሁም ትን
ቢትየእግዚአብሔርንስም ለመጠቀም ፈልገው ነ
ው፡፡እን
ደዚህያሉሰዎችሐሰተኛነ
ቢያትሲሆኑ
እን
ደሚነ
ሱአምላካችንኢየሱስክርስቶስአስቀድሞ ነ
ግሮናል፡
፡ማቴ24፣
24-
26

እግዚአብሔርጥን
ትበብሉይኪዳንያደርግእን
ደነበረው ሐሰተኞችነ
ቢያትን
ናሐሰተኞችመስክሮችንይቃወማል
የበቀላል፡
፡ዘጸ 18፣
20፤2ኛዜና18፣
22 ኤር14፣
14 እግዚአብሔርሐሰተኛ ውሸተኛ ክን
ፈሮችንበጣም
ይጸየፋልእውነ
ትንየሚያደርጉግንበእርሱዘን
ድየተወደዱ ናቸው፡


‹ስለዚህ ውሽትንአስወግዳችሁ እርስ በእርሳችንብልቶች ሆነ
ናልናእያን
ዳንዳችሁ ከባልን
ጃሮችችሁ ጋር
እውነ
ትንተነ
ጋገሩ፡
፡ኤፌ4፣
25

፱ኛትዕዛዝ
የባልንጀራህንቤትአትመኝ
ዘጸ20፣
17
የትዕዛዙዓላማ የሰው ልጅን
ጽህናበውጭ ብቻሳይሆንበውስጥም መሆንአለበትአትመኝሲባልመመኘት
ብቻሳይሆንአታሰበው አትፈልገው ሲልነ
ው፡፡እግዚአብሔርየእያን
ዳንዱንሰው ሕይወትከልቡበመነ
ጨ ግዴታ
ብቻሳይሆንከሕሊናከመነ
ጨ ፈቃድ እን
ዲጠብቁትይፈልጋል፡
፡ሰው ሕግንእን
ዲፈራብቻሳይሆንበሕሊና

22 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

እን
ዲያመዛዝንእን
ዲያገናዝበውም ጭ ምርነ
ው፡፡

ስለምኞትምን
ነትቅዱስያዕቆብ በመልዕክቱ ምኞትጸን
ሳኃጢአትትወለወዳለች ኃጢአትም ካደገች በኋላ
ሞትንትወልዳለች፡
፡ያዕ1፣
14በማለትአስረድቷል፡
፡ስለዚህምኞትቀላልኃጢአትሰላልሆነበአጭ ሩመቅጨ ት
ያስፈልጋል፡
፡እን
ዲህ ያለኃጢአትባይሠረም እን
ደተፈጸመ የሚቆጠርነ
ው፡፡ጊዜናቦታአልፈቀዱም እን

ከታሰበተሰራማለትነ
ው፡፡ሕጉም የተሰጠው በዚህምክን
ያትነ
ው፡፡ነ
ገርግንምኞትበውጫ ዊው ማስወገድ
ሳይሆንከምኞትጋርታግሎ ማሸነ
ፍንያመለክታል፡
፡ሰዋች በዝሙ ትኃጢአትየሚወድቁትአትመኝየሚለውን
ትዕዛዝበቅድሚያሲተላለፍነ
ው፡፡ጌታችንግንወደሴትያየሁሉ የተመኛትያንጊዜም በልቡ ከእርሷ ጋር
አመን
ዝሯል፡
፡በማለትመመኘትእራሱአመን
ዝራነ
ትእን
ደሆነገልጸል፡
፡ማቴ5፣
28፡

ምኞቱን

ምኞቱን የገደለ ክርስቲያን ግን አመች ሁኔ


ታዎችን እን
ኳን ቢሟሉለት እን
ደ ዮሴፍ ይህን
ን ክፉ ሥራ
በእግዚአብሔርፊትአላደርገውም ብሎ የ
ዝሙትንጦርይሸሻል፡
፡ዘፍ.30፣
7-18በሌላበኩልም ስርቆትን

ግድያን
፣በሐሰትመመስከርን
፣ፍርድ ማዛባትንየሚፈጽሙ ትገን
ዘብንሌላም ጥቅምንአላደርገውም ብሎ
እን
ዲሁም የ
ዝሙትንጦርይሸሻል፡
፡የእግዚአብሔርሰው ግንከዚህመሸሽአለበት፡
፡1ኛጢሞ 6፣
9-11ምኞት
ብዙጉዳትያለበትኃጢአትነ
ው፡፡መልካምንሊመኝናሊያሰብየሚገባውንሕሊናክፉውንበመመኘትጊዜውን
እን
ዲያሳልፍያደርጋል፡
፡እን
ዲህየሚያደርግሰው ከነ
ፍሱጋርየሚታገልሰውንይመስላል፡
፡1ኛቆሮ14፣
9-10
ሥጋውን
ናነፍሱንይጎዳልክፉምኞትንመርምሮከተረዳበኋላከሕይወቱማስወገድአለበት፡
፡እግዚአብሔርን

የዓመትልብስየእለትጉርስስጠኝብሎ በጾም በፀሎትበስግደትመማፀንይገባዋል፡
፡ቅዱስጳውሎስም
ፊተኛው ኑሮአችሁንእያሰባችሁ እን
ደሚያታልልምኞትንየሚጠፋውንአሮጌውንሰውነ
ትአስወግዱ ይለናል፡

ኤፌ.4፣
22 ስለዚህ በምድር ላይ ያሉ ብልቶቻችን
ንገድለንከክርስቶስ ጋር ተሰቅለንለኃጢአት ሞተን
ክርስቶስም በውስጣችንሕያው ሲሆንክፉምኞትም ያንጊዜ ይወገዳል፡
፡ቆ.
ላ3፣
5፡፡ገላ2፣
20ከመጽሐፍ
ቅዱስውስጥ ምኞትአዳምናሔዋን
ንንጉስዳዊትን
ናሌሎችአባቶቻችን
ንአሳስቷል፡

ሰው ሰማይንያህልዳቦከሰጠህ ከዋክብትንያህልበላተኛይወርድብሃል፡
፡ምኞትወደምግባርእን
ዲለወጥ
የሚገፋፋአወዳደቅንየማያሳምርኃጢአትነ
ው፡፡የሥጋም ፈቃድነ
ውናሞትያመጣል፡
፡ሮሜ.
8፣12ጌታችን

መድኃኒታችንእየሱስክርስቶስአትመኝያለው ክፉንእን
ጂ ደጉንአይደለም፡
፡ማቴ6፣
331ኛቆሮ.14፣
1ክፉ
ሀሳብ መጥፎምኞትበሰው ላይ የሚሰለጥነ
ው ሰውዬው ስራፈትሆኖሲገኝነ
ው፡፡እን
ግዲህ ስራመፍታት
እራሱበደልነ
ው ስራያጣ መኖክሴቆቡንቀዶይሠፋልእን
ዲሉ፤

የባልእን
ጀራቤት

የባልእን
ጀራቤትሲባልቤቱንብቻሳይሆንበቤቱውስጥ ለኑሮአስፈላጊየሆነ
ንሁሉያጠቃልላል፡
፡ይህን
ንም
23 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

በሦሥትክፍልማየትይቻላል፡
፡ዘፀ20፣
17

1.የባልእን
ጀራሚስት

2.ሎሌውንገረዱን(
አገልጋዩን
)

3.አህያውን
፣በሬውን
(እን
ስሳቱን
ም)እነ
ዚህንመመኘትእን
ደማይገባይህ ትዕዛዝያስገነ
ዝበናል፡
፡ምኞት
ክፉባለስሜትአን
ድንነ
ገርመሻትናመፈለግ ነ
ው፡፡ሰው የእግዚአብሔርንድን
ቅስራለመያዝቢመኝ
የቃሉንወተትሰላምንፍቅርንህብረትንሊመኝተገቢነ
ው፡፡

፲ኛትዕዛዝ

ባልንጀራህንእንደራስህአርገህውደድ
ዘሌ.19፣
18
ይህትዕዛዝየተሰጠበትዓላማ፡
-የሰው ልጅሕግንሁሉየሚፈጽመው ፍቅርንመሠረትአድጎመሆንእን
ዳለበት
እን
ዲረዳ ሲሆንባልን
ጀራ በጣም ስውርምስጢርየምን
ነግረውናእን
ደራሳችንአድርገንየምን
ወደው ነ
ው፡፡
በአጠቃላይደቂቀአዳም መዋደድአለበትናሁሉን
ም እን
ደበጎባልን
ጀራናወዳጅማየትአለብን
፡፡ከአን
ድግን

የበቀለነ
ውና፡
፡ፍቅር፣ውዴታ፣ይቅርታ፣ሰላም፣አን
ድነት፣ረቂቅአእምሮእናየሐሳብመውጫ ናቸው፡
፡በሐዲስ
ኪዳንጌታችን
ናመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስእን
ደተናገረው በሁለትትዕዛዛትሕጉም ሁሉነ
ቢያትም ጸን
ተዋል
ማቴ.19፣
17–19፡

ማቴ 22፣
34– 40ሁለተኛውም ባልን
ጀራህንእን
ደነፍስህ ውደድ የሚለው ነ
ው፡፡ባልን
ጀራንየሚመለከት
ትዕዛዛትንየሚያጠቃልልነ
ው፡፡ይህ ማለትአታመን
ዝር፣አትግደል፣አትስረቅ፣በውሸትአትመስክር፣አትመኝ
የሚለው ከሌሎችትዕዛዝጋርበዚህቃልተጠቅሷል፡
፡ሮሜ.13፣
10

ከዚህም በላይእግዚአብሔርየምን
ወደው የምናየውንባልን
ጀራችን
ንበመውደድስለሆነሕግሁሉበአን
ድቃል
ይፈጸማል፡
፡ባልን
ጀራህንእን
ደራስህ አድርገህውደድበሚለው የባልን
ጀራፍቅርሲባልሌላውንየምን
ወድበት
ፍቅርነ
ው፡፡ባልን
ጀራህንእን
ደራስህ አድርገህ ውደድበሚለው የባልነ
ጀራፍቅርሲባልሌላውንየምን
ወድበት
ፍቅርነ
ው፡፡እግዚአብሔርእን
ደራሱይወደናል እናእኛደግሞ ባልን
ጀራችን
ንእን
ድእራሳችንልን
ወድይገባልና፡

1ኛዮሐ.4፣
20ባልን
ጀራችንማንነ
ው?ባልን
ጀራችንየሰው ዘርሁሉነ
ው፡፡ይህም በሉቃስወን
ጌል10፤
29-
37
መልስአግኝቷልየእግዚአብሔርቃል እን
ግዲያስጊዜ ካገኘንለሰው ሁሉይልቁን
ም ለሃይማኖትቤተሰቦች
መልካም እናድርግ ይላል፡
፡ገላ.6፣
10በክርስትናትምህርታችንሰዎች ሁሉበእግዚአብሔርመልክናምሳሌ
ተፈጥረዋል፡
፡ሁሉም ከአዳም እናከሔዋንዘርየተገኙናቸው፡
፡እን
ዲህከሆነለሁሉም እኩልየሆነአን
ድዓይነ

24 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

ፍቅርሊኖረንይገባል፡
፡ሁላችን
ም ግብዝነ
ትበሌለው እውነ
ተኛፍቅርከልባችንአጥብቀንልን
ዋደድይገባል፡

ሮሜ.12፣
9፣1ኛጴጥ 1፣
22የክርስቲያንፍቅርከጠባያዊ ፍቅርየተለየመሆንአለበትማን
ኛውም ጠባያዊ
ፍቅርመነ
ሻው ምን
ጩ ቅጥርሊኖረው ይችላል፡
፡የሚወደን
ንብን
ወድ ከአሕዛብ ምን
ም ብልጫ የለን

ባልን
ጀራንመውደድሲባልጠላትን
ም መውደድመሆኑንያጠቃልላል፡

ጌታችንመድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስበተግባርአሳይቶናልምሳሌም ሆኖናል፡
፡ማቴ5፣
43-
48፣1ኛጴጥ
2፣
23፣ሉቃ 23፣
24ጠላትንይቅርብን
ል ብን
ወድም እን
ዲሁ በነ
ፃነው እን
ጂ ምን
ም መነ
ሻአይኖረን
ም፡፡
እግዚአብሔርአን
ድያልጁንእስኪሰጥ ድረስከወደደንእኛደግሞ በአድን
፣ዘመድን
፣የቅርቡን
ምየሩቁን

ወዳጅን
ም ጠላትን
ም ቢሆንበፍቅርመውደድይገባናል፡
፡ዮሐ.3፣
16፣ሮሜ 5፣
10ለባልን
ጀራችንያለንፍቅር
የልብ ስሜትብቻሆኖመቅረትየለበትም፡
፡በሥራመገለፅአለበት1ኛዮሐ 3፣
8ያፅ2፣
15-
16ይኸውም
ባልን
ጀራችን
ንበሥጋናበመን
ፈሳዊሕይወትበመርዳትይገለጣል፡

በሥጋዊሕይወት

 ለኑሮየሚያስፈልገውንነ
ገርምግብ፣ልብስናመጠለያማሟላት

 መብቱእን
ዲጠበቅለትማድረግ

 ጉዳትእን
ዳይደርስበትመጠን
ቀቅናመከላከል

በመንፈሳዊሕይወት

 በጸሎትማሰብ2ኛጢሞ 1፣
3

 በጥሩተምሳሌትነ
ትወደቤተእግዚአብሔርማቅረብማቴ.5፣
6፣1ኛጴጥ 5፣
3

 በመን
ፈሳዊምክርማነ
ጽሮሜ.12፣
8

በዚህ ብቻ ሳይወሰንበፍቅርለሌላው እራስንአሳልፎ እስከመስጠት ድረስ ሊቀጥል ይገባዋል፡


፡የፍቅር
የመጨ ረሻው ደረጃይሄነ
ው፡፡ጌታችንነ
ፍሱንስለወዳጆቹአሳልፎከመስጠትየሚበልጥ ህግለማን
ም የለውም
ብሏል፡
፡ዮሐ.15፣
13

እንደራስህውደድ

ባልን
ጀራህንእን
ደራስህ ውደድ የሚለው ትዕዛዝ ለባልን
ጀራችንየሚኖረንየፍቅርመጠንምንያህል መሆን
25 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

እን
ደሚገባያስረዳል፡
፡ራሳችን
ንበምን
ወድበትመጠንመውደድአለብን
፡፡የገዛሰውነ
ቱንየሚጠላየለም ኤፌ.
5፣
30በክርስትናሃይማኖትየክርስቶስአካልእን
ደሆነ
ናእያን
ዳንዳችን
ም ብልቶችእን
ደሆን
ንተገልጧል፡1ኛቆሮ
12፣
27ስለዚህአን
ዱ አን
ዱንአታሰፈልገኝም ሊለው አይችልም፡
፡የራሱብልትነ
ውና፡
፡ሌላው ቢቸገርቢታመም
ቢደሰትየኛም ሊሆንይገባል፡
፡ሌሎችሊያደርጉልንየምን
ፈልገውንነ
ገርሁሉለባልጀራችንበማድረግበተግባር
እን
ግለፀው፡
፡ማቴ.7፣
12


‹ፍቅርያስታግሳል፣ፍቅርያስተዛዝናል፣ፍቅርአያቀናናም፣ፍቅርአያስመካም፣ፍቅርአያስታብይም፣ብቻዬን
ይድላኝአያሰኝም፣አያበሳጭ ም፣ክፉነ
ገርንአያሳስብም፣ከእውነ
ትጋደስይለዋል፡
፡ 1ቆሮ.
13፣4-
6

ሕግጋተ-
ወንጌል
1.በወንድምህ ላይ በከንቱአትቆጣ (
ማቴ5÷22-
26)ይህ ሕግ ወን
ድም የሆኑየሰው ልጆችንሁሉ
የሚመለከትመሆኑንልብ ማለትያስፈልጋል፡
፡መቆጣትየሌለውንሰው ስሜትየሚጎዳናከቀጣው
ድን
ገተኛነ
ትየተነ
ሳም ወደሌላከፍተኛየስሜትለውጥ ሊቀየርስለሚችልከመቆጣትመቆጠብተገቢ

ው፡፡ያልታሰበናያልተጠበቀ ቁጣ የደረሰበት ሰው በድን
ጋጤ ሊሞትም ይችላል፡
፡ከዚህም ሌላ
በድን
ጋጤ ራሱንለመከላከልበሚያደርገው ድርጊትየተነ
ሳነፍስእስከመግደልሊደርስይችላል፡

 ቁጣ በእግዚአብሔርዘን
ድየተጠላናኃጢአትም በመሆኑከተፈፀመ በኃላየሚከተለው ቅጣት
አለ፡
፡መድኃኒታችን ኢየ
ሱስ ክርስቶስ ለቀደሙ ት ፡
-አትግደል እን
ደተባለ ሰምታችኋል፣
የገደለም ሁሉፍርድ ይገባዋል፡
፡እኔግንእላችኋለሁ፣በወን
ድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉፍርድ
ይገባዋል፣ወን
ድሙ ን
ም ጨ ርቃም የሚለው ሁሉየሸን
ጎፍርድይገባዋል፣ድን
ቆሮየሚለውም
ሁሉየገሃነ
ም እስትፍርድይገባዋል፡
፡ በማለትቁጣን
ናመሳደብንከመግደልጋርአስተካክሎ
መግለጡ መቆጣትከፍተኛኃጢአትናቅጣቱም ታላቅ መሆኑንየሚያስገነ
ዝብ ነ
ው፡፡ማቴ
5÷21-
33፡
፡ስለዚህ ቁጣንከራስአርቆበትዕግስትናበመተሳሰብ መኖርለክርስቲያኖች ሁሉ
የሚገባነ
ውናሁላችንገን
ዘብእናደርገው፡

2.ወደሴትአትመልከትከልብህም አታመንዝር(
ማቴ5÷27)

 ይህወደሴትበመመልከትበልቡናየሚያድረው ፍትወተሥጋኃጢአትመሆኑንየሚያመለክት

ው፡፡ሴትንማየት ሳይሆንባዩአት ጊዜ ለፍቃደ ሥጋ መመኘት ኃጢአት መሆኑንነ

እግዚአብሔርየማይፈቅደው፡
፡ለዚህም ነ
ው በወን
ጌል ወደሴትያየሁሉየተመኛትም ያን
ጊዜ በልቡ ከእርሷ ጋርአመን
ዝሮአል በማለት የተነ
ገረው፡
፡ ዓይቶ የሚያሰናክል ዓይን
የተባለውንፍትወተ ሥጋ አውጥቶ መጣልናመን
ግሥተ ሰማይንገን
ዘብ ማድረግ በማየት

26 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

የሚመጣ ምኞትንበመፈፀም በገሃነ


ም መጣልይሻላል፣ይበልጣልም፡
፡ማቴ5÷28

3.‹
‹ሚስትህንያለዝሙ ትምክንያትበሌላነ
ውርአትፍታት ማቴ5÷32ጋብቻበእግዚአብሔርዘንድ
የከበረናያለበቂምክን
ያትሊፈታየማይገባው ፅኑሕግ መሆኑንየሚገልጥ ነ
ው፡፡የጋብቻቃልኪዳን
በሰው ፍላጎትናቀላልምክን
ያቶችሊፈርስአይገባውም አምላካዊሕግነ
ው፡፡በተረጋገጠ የዝሙ ትሥራ
ምክን
ያት ካልሆነበቀር እን
ዳይፈርስ ጌታችንበወን
ጌል አዘዘ፡
፡ እኔግንእላችኋላሁ ያለዝሙ ት
ምክን
ያትሚስቱንየፈታሁሉእርሱአመን
ዝራአደርጋትየተፈታችውን
ም ያገባአመነ
ዘረ፡
፡ማቴ5÷28

4.ፈጽመህአትማል

የታዘዝነ
ው እውነ
ትንእውነ
ትሐሰቱንሐሰትብለንእን
ድንናገርእን
ድንመሰክርነ
ው፡፡የሃይማኖቱንሕግና
ሰብአዊነ
ትንየሚያከብርፈራሃእግዚአብሔርበልቡናው የሚያስብ ሰው እውነ
ትንሐሰት፣ሐሰትን
በእውነ
ትለውጦ መናገርስለማይችልቃሉይታመናልበዚሁትምህርትናመመሪያየምን
ጠቀም ከሆነ
የምን
ናገረውንለማፅናትመሐላአያስፈልገን
ም፡፡መድኃኒታችንኢየሱስክርስቶስበማቴ5÷33-
37
ላይእን
ዳለው የሚምልሰውም ክፉየተባለየጠላትዲያብሎስወገንመሆኑንበመግለጥ ከመማል
እን
ድንቆጠብናነ
ገራችን
ንሁሉእዋንወይም አይደለም በማለትእን
ድናፀናአስገን
ዝቧናል፡

5.‹
‹ክፉንበክፉአትመልስ

የቁጣንብልጭ ታናየበቀልንስሜትታግሶየማሳለፍችሎታው እያነ


ሰካልሆነበቀርአብዛኛውንጊዜ
ከቁጣናቁጣ ከሚያስከትላቸው ክፉ ነ
ገሮች ይልቅ ክፉንበበጎለመመለስ መቻል ሚዛናዊ ድልን
ያስገኛል፡
፡ እኔግንእላችኋለሁ ክፉንበክፉ አትቃወሙ ነ
ገርግንቀኝፊትህንቢመታህ ግራህን
መልስለት ማቴ5÷38

6.‹
‹ጠለትህንውደድ

ሰው ሁሉ ሰውን በሰውነ
ቱ እን
ዲወድ የተሰጠው ሕግ በተግባር መተርጎሙ ን የምናረጋግጥበት
የክርስቲያንሥነ
-ምግባርትልቁመለኪያነ
ው፡፡ማቴ5÷35ዘጸ1÷23

 ክርስቲያናዊ ሥነ
-ምግባር በሥራ መግለጣቸው የሚመዘኑባቸው ቃላተ ወን
ጌል አሉ፡

እነ
ዚህም፡

 የተራቡንማብላትማቴ5÷35

27 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

 የተጠማንማጠጣትማቴ5÷35

 እን
ግዳንመቀበልማቴ5÷35

 የታረዘንማልበስማቴ5÷35

 የታመመንመጠየቅማቴ5÷35

 የታሠረንመጎብኘትማቴ5÷35

አንቀጸብጹዓን
1.ማቴ5÷3“
በመንፈስድሆቸየሆኑብፁሀንናቸው መንግስተስማያትየእርሱናትና በመንፈስድሆች
የሆኑማለትየዋሃንትሁታንማለትነ
ው፡፡እን
ዲህያሉስዎችየራሳቸውንችሎታእን
ዳላቸው አድርገው
አይቆጥሩትም፡
፡በራሳቸው ዘር፣
ጠባይ፣
ተፈጥሮ ፣
ሀብት አቋም እናችሎታ ተስፋ አያደርጉም፡
፡ነ
ዳያን
በመን
ፈስ ማለት ደን
ቆሮ የሆኑ ያልተማሩ ማለት አይደለም፡
፡ነ
ገር ግን ማን
ነታቸውን አውቀው
በፍቃዳቸው ሁሉንየተዉ ማለትነ
ው፡፡
ነዳያንበመን
ፈስበእግዚአብሔርፊትበትህትናየሚመላለሱማት

ው፡፡

አን
ድ ሰው ራሱን ዝቅ ካደረገ የትህትናን
ም ስራ ካልሰራ አምላካዊ ጸጋን አያገኝም እርሱም
አይፈልገውም ፣
ሁሉ ያለው ይመስለዋልና፡
፡ክርስቲያንየሆኑሁሉ ግንይህንየትሩፋትስራ መን
ገድ
መከተልራስንከመውደድመራቅእያለውም እን
ደሌለው ሆኖ መታየትተገቢነ
ው፡፡

2.የሚያዝኑብጹሀንናቸው መፅናናትንያገኛሉና

እን
ደእግዚአብሔርፍቃድ የሚያዝኑእን
ጂ የአለምንሀዘንእያሰቡ የሚያዝኑትንአይደለም፡
፡የእዚህ
አይነ
ቱጸጸትየሌለበትንወደመዳንየሚያደርሰውንን
ሰሐያደርጋል፣
የአለም ሐዘንግንሞትንየመጣል
2ኛ ቆሮ7፣
9-10፡
፡ከዚህም ሌላለጠፉትሰዎች ልናዝንይገባል፡
፡ጌታችንብዙህዝብ ባየጊዜ እረኛ
እን
ደሌላቸው በጎች ተጨ ን
ቀው ተጥለውም ነ
በርናአዘነ
ላቸው በተለይም ደግሞ ከሕገእግዚአብሔር
ርቀው በኃጢአትለጠፉሰዎችልናዝን
ናልናለቅስይገባል፡

ሐዘንበሦስትዓይነ
ትይከፈላል፤

 ስለራስእያሰቡማዘንማልቀስምሳሌ፡
-አዳም ፣ቅ.
ጴጥሮስ

28 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

 ስለባልን
ጀራእያሰቡማዘንማልቀስምሳሌ፡
-ሳሙ ኤልለሳኦል1ኛሳሙ 16÷1-
3

 ስለሞትወልደእግዚአብሔርእያሰቡማልቀስ

ጌታችንስለኢየሩሳሌም ከተማ አልቅሷልና፤ሉቃ19፣41ይህሁሉእን


ደእግዚአብሔርፈቃድየሆነሐዘንነ
ው፡፡
በዚህዓይነ
ትየሚያዝንሰው በክርስቶስይድናል፤ቅዱስዳዊትም በለቅሶየሚዘሩበደስታይለቅማሉበማለት
ገልጾዋል፡

ይኸውም በዚህዓለም በክርስትናምክን


ያትበልዩልዩፈተናላዘኑሰዎች ነ
ው፡፡ቅዱስጴጥሮስም ለምስጋና፣
ለክብር፣ለውዳሴየሚያበቃመሆኑንገልጿል፡

ይኸውም በዚህዓለም በክርስትናምክን


ያትበልዩልዩፈተናላዘኑሰዎች ነ
ው፡፡ቅዱስጴጥሮስም ለምስጋና፣
ለክብር፣ለውዳሴየሚበቃመሆኑንገልጿል፡
፡1ኛጴጥ 1፣
6–7

በማናቸውም ዓይነ
ትይሁንሰዎችእን
ደእግዚአብሔርፈቃድካለቀሱናካነ
ቡየሚያድነ
ንአምላክ፣የፍቅርአባት
ጌታእግዚአብሔርእን
ባቸውንያብሳል፤ራዕ7፣
17ያጽናናቸዋል፡

3.የዋሆችብፁአንናቸው ምድርንይወርሳሉና

ይህ ቃል ገሮች ግንምድርንይወርሳለ ተብሎ በመዝሙረዳዊትተገልጿል፡


፡መዝ36፣
11የዋህነ
ትገርነ


ው፡፡ቂምንአለመያዝየበቀልንብድራትአለመመለስየዋሕነ
ትነው፡
፡ያለውንሁሉበነ
ፃየሚሰጥ ቢወሰድበትም
ጨ ምሮ የሚሰጥ የዋሕ ሰው ይባላል፡
፡የጌታችን
ንናየመድሐኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ ከእኔተማሩ፣የዋሕ
በልቤም ትሁትነ
ኝናለነ
ፍሳችሁም እረፍትታገኛላችሁብሎናል፡
፡ስለዚህየዋህነ
ትንከአባታችንመማርአለብን
፡፡
እርሱሲሰድቡትመልሶአልተሳደበም ሊይዙትም ሲመጡ እራሱንአሳልፎሰጣቸው መከራቢቀበልአልዛተም 1ኛ
ጴጥ 2፣
23ራሱንባዶአድርጎ፡
፡ይኸውም በየዋህነ
ትያደረጋው ነ
ው፡፡የዋህነ
ትእን
ደህፃ
ንመሆንነ
ው፡፡መን
ግስተ
ሰማያትም እን
ደነርሱላሉትናትና፡
፡ማቴ18÷3


ገርግንቅዱስጳውሎስእን
ዳደረገው ለክፋትነ
ገርነ
ው እን
ጂ በአእምሮሕፃ
ናትመሆንአይገባም፡
፡1ኛቆሮ
14፣
30፡
፡በአእምሮ የበሰላችሁ ሁኑ ተበሏልና፡
፡የዋሕነ
ት ቂልነ
ት ማለት ሳይሆንለእግዚአብሔር እራስን
ማዋረድ፣ማስገዛትማለትነ
ው፡፡1ኛቆሮ1፣
21፤የዋህነ
ትንከመን
ፈስፍሬዎችአን
ዱነው በተለያየቦታትህትና፣
ትዕግስት፣ፍቅር፣በጎነ
ት፣ቸርነ
ት፣ከተባሉከመን
ፈስፍሬዎች ጋርአብሮተዘርዝሯል፡
፡ኤፌ 4፣
2ገላ5፣
22ቆላ
3፡
12ተመልከት፡

የዋህነ
ትንከክርቶስ ተምረንየዋሆች ከሆን
ንብፁዓንየሚለውን
ም ቃል ከፈታ ተሰጥቶናል እን
ደተስፋ ቃሉ
የምን
ጠባበቃትአዲስሰማይናምድርንያወርሰናል፡
፡1ኛጴጥ 3÷13፣ራዕ21፣
1

29 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

4.
ማቴ5፡6‹
‹ጽድቅንየሚከቡናየሚጠሙ ብፁዓንናቸው ፣
ይጠግባሉና

ጽድቅንየሚራቡ የሚጠሙ ማለት ጽድቅንእን


ደ እህል የሚራቡ እን
ደ ውሃየሚጠሙ በየ
ጊዜው
የሚፈልጉ እርሱንብቻ የሚራቡናየሚጠሙ ማለት ነ
ው፡፡ጽድቅንለማግኘት ለጽድቅ ለመብቃት
ሕግጋትንለመፈፀም ሲሉአሁን
ምነገም እርሱንብቻየሚራቡእርሱንብቻየሚጠሙ ብፁዓንናቸው፡

ሌላው ሰው ኃጢአትን እን
ደሱስ ሆኖበት ፍላጎት ሁሉ እርሱን መፈፀም ነ
ው፡፡የሚራቡትም
የሚጠሙትም እርሱን ነ
ው፡፡ጽድቅን የሚራቡ የሚጠሙ ጽድቅን የሚናፍቁ ግን ሐሳባቸው፣
ስሜታቸው፣ብጽድቅላይብቻያረፈነ
ው፡፡ስለሀብትስለን
ብረትበአጠቃላይስለዓለማዊነ
ገርስሜት
የሌላቸው ሁሉን
ም የተው ጽድቅንብቻየሚከተሉ ናቸው፡
፡ይጠግባሉናሲል የሚፈልጉትንያገኛሉ፣
ይረካሉማለትነ
ው፡፡ይኸውም ዕጥፍድርብሆኖዋጋቸው ይሰጣቸውልማለትነ
ው፡፡ማቴ/
19፡
29/

5.
የሚምሩብፁአንናቸው ይማራሉና

የሚምሩሲልየሚራሩ፣ቸርየሆኑይቅርታየማያደርጉማለትነ
ው፡፡እግዚአብሔርየምህረቱባለጠጋ

ው፡፡ኤፌ 2፣
4 ከመስዋዕት ይልቅ ምህረትን ይወዳል፡
፡ሆሴ 6፣
6 ማቴ 12፣
7 ስለዚህም
እግዚአብሔርከእኛየ
ሚሻው ምህረትእን
ድናደርግነ
ው፡፡ሚክ6፣
8ለምሳሌ፡
-ዳዊትለሶኦል፣ዮሴፍ
ለወን
ድሞቹምህረትእን
ዳደረጉእኛም ለበደሉንምህረትይቅርታማድረግአለብን
፡፡ዘይ50፣15-
24
1ኛ ሳሙ 24፣17– 211ኛ ሳሙ 26፣21– 25ጌታችን
ናመድኃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ
ከኋጢአተኞችከቀራጮ ችጋርበልቷል፡
፡ይህም ምህረትንአድርጎላቸው ነ
ው፡፡ እን
ዲያውም ለጠየቁት
ሂድናምህረትንእወዳለሁመስዋዕትአይደለም ያለውንተማሩብሏቸዋል፡
፡ማቴ9፣
13ጌታችንብዙ
ኃጥአተኞችን ምህረት አድርጎላቸዋል፡
፡ማርያም መቅደላዊት፣ዘኪዎስን በምሳሌነ
ት ይጠቀሳሉ
በመሰቀልለሰቀሉትም ይቅርታንምህረትንለምኖላቸዋል፡
፡ሉቃ23፣
34፡
፡እኛም ምህረትንየምናደርግ
ከሆነምህረትንእናገኛለን
፡፡እግዚአብሔርይቅርየሚለንእኛም ይቅርስን
ልነው፡
፡ማቴ6፣
15፡
፡በሌላ
በኩልደግሞ ምህረትለድሆችማድረግናመራራትእን
ዲሁም መሰጠትነ
ው፡፡ይኸውም ምፅዋትነ
ው፡፡
ምሳ11፣21-31 ሆሴ 14፣
3፣ሮሜ 5፣
6፣ማር10፣
46–52፣ማቴ18፣
21-
35ተመልከቱ፡

ስለዚህ ጠላት እን
ኳንቢበድለንይቅር ልን
ለው ቢርበው ልናበላው ቢጠማ ልናጠጣው ቢቸገር
ልን
ረዳው በአጠቃላይምህረትልናደርግያስፈልጋል፡

6.
ልበንፁሐንብፁአንናቸው እግዚአብሔርንያዩታልና

ልብ ማለትሰው አእምሮፈቃድ ሐሳብናስሜትነ


ው የሰው ልብ የሚቆሽሸው በክፋትነ
ው፡፡
መልካም
ሰው ከልቡመዝገብመልካም ነ
ገርንያወጣል፡
፡ክፉሰው ከልቡመዝገብክፉነ
ገርንያወጣል፡
፡በልቡ
ሞልቶከተረፈው ከፍይናገራልና፡
፡ማቴ12፣
34–35፡
፡ሰውንየሚያረክሱ በሰው ልብ ውስጥ ያሉ

30 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

ክፋቶችማር7፣
21-
23ማቴ15፣
16–20ላይተዘርዝሯል፡
፡እነ
ርሱም ክፉሃሳብ፣ዝሙ ት፣መሰረቅ፣
መግደል፣ምን
ዝርነ
ት፣መጎምዠት፣
ክፋት፣
ተንኮል፣መዳራት፣ምቀኝነ
ት፣ስድብ፣ትእቢት፣ስን
ፍናናቸው
ልባችን
ንከእነ
ዚህ ነ
ገሮች ካነ
ጻንብፁአንእን
ሆናለን
፡፡እግዚአብሔርንበስጋዊ ዓይንእን
ደማይታይ
የታወቀ ነ
ው፡፡በልባችንግንእግዚአብሔርንማየት እን
ችላለን
፡፡ይሁን
ና እግዚአብሔርንለማየት
እን
ድንችልልባችንን
ፁህናቅዱስመሆንአለበትከሰው ሁሉጋርሰላምንተከታተሉትቀደሱዘን
ድፈልጉ
ያለእርሱ ጌታንሊያይየሚችልየለምናተብሎ ተፅፏል፡
፡ዕብ 12፣
14የቀደሙ ነ
ቢያትበተለየመልክ
እግዚአብሔርንሊያዩችለዋል፡
፡ልቦናቸውናመን
ፈሳቸውንን
ፁህ በማድረግ ነ
ው፡፡ዘፍ12፣
6-8ኢሳ
6፣
1የእግዚአብሔርቀልየእኛልብ ከኃጢአትን
ፁህ የጠራመሆንእን
ደሚገባው ሲያስረዳ እናን

ኃጢአተኞችእጃችሁንአን
ፁሁለትቃልየእኛም ልብሃሳብም ያላችሁእናን
ተልባችሁንአጥሩይላል
ያዕ4፣
8ብዙዎች ግንበአፍከምን
ናገረውናበስራከምን
ገልፀው ይልቅበልባችንያለው ክፋትእጅግ
ብዙ ነ
ው፡፡ስን
ናዘዝም የልባችን
ንኃጢአት እን
ሰውራለን
፡፡እግዚአብሔር ግንልብን
ና ኩላሊትን
ይመረምራልየተሰወረውንሁሉያውቃል፡
፡ኤር17፣
9-10ስለዚህእግዚአብሔርበኃጢአትየቆሻሻውን
ልብ እን
ዳያገኝብን ለን
ሰሐና በመናዘዝ እራሳችን
ን እናን
ዳ፡፡1ኛ ዮሐ 1፡
7 እግዚአብሔር ለዚህ
እን
ዲያበቃንእን
ደቅዱስዳዊት አቤቱን
ፁህ ልቦናፍጠርልኝየቀናውንመን
ፈስበውስጡ ከድስ
ብለንልን
ፀልይይገባናል፡
፡መዝ50፣
10

7.
ማቴ5፡
9‹‹
የሚያስታርቁብፁዓንናቸው የእግዚአብሔርንልጆችይባላሉና

በመጀመሪያሥጋናነ
ፍሳቸውን/
ኤፌ 2፣
14/ሐዋሪያት አስታራቂዎች ናቸው 12ቆሮ 5፣
17-
201፡

ዛሬም ካህናትናሽማግሌዎችሁሉየማስታረቅመብትአላቸው /
1ቆሮ6፣
5-61/፡

ሰላምናእርቅንየሚመሠርቱየእግዚአብሔርልጆች ይባለሉ፡
፡/ዮሐ 1፣
121በእግዚአብሔርመን
ፈስ
የሚያምኑየእግዚአብሔርልጆችናቸው፡
፡/ሮሜ 8፣
14/
፡፡እነ
ዚህሁሉሰላማውያንናቸው ማለትነ
ው፡፡
እግዚአብሔርየሰላም አምላክስለሆነልጆቹሰላማውያንይሆናሉ፡
፡/1ቆሮ14፣
331/

8.
ማቴ5፣
10‹
‹ስለጽድቅየሚሰደዱ ብፅዓንናቸው፡
፡መንግስተሰማያትየእነ
ርሱናትና

ስለጽድቅማለት/
ስለእውነ
ት/የሚሰደዱ ብፁዓንናቸው፡
፡እውነ
ትመራራትናትናእውነ
ትንተናግሮ
በእውነ
ትም ሠርቶየሚያስቀምጠው የለም፡
፡ነብያትስለጽድቅተሰደው ነ
በር፡
፡ክርስቶስም መሰደድ
ብቻ ሳይሆንየተሰቀለውም ስለ ጽድቅ ነ
ው፡፡እርሱም ለደቀ መዛሙ ርቱ እውነ
ትንስለምትናገሩ፣
እውነ
ትንስለምታወሩሐሰተኞችያሳድዷችኋልብሎ አስቀድሞ ተናግሯል፡
፡/ዮሐ15፣18–19/

ሀጢአተኛው ዓለም በጨ ለማ ውስጥ ስለሆነተስፋቆርጦ ይኖራል፡


፡ስለዚህመን
ፈሳዊነ
ገርእውነ
ትም
የሆነነ
ገርሁሉአያስደስተውም፡
፡ስለእግዚአብሔርመን
ግስትሊሰማ ፈጽሞ አይወድም፡
፡እን
ደዚህያለ
31 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር


ገርየሚናገረውን
ናየሚሠራውም ሁሉያሳድደዋል፡

እውነ
ተኛ፡ክርስቲያንእውነ
ትከመመስከርወደኋላአይመለስምናመከራናስደትይደርስበታል፡
፡/የሐዋ
4፣
18–19/በግፍመከራንየሚቀበልሰው እግዚአብሔርእያሰበኀዘኑንበመታገስምስጋናይኖረዋል
ጴጥ 2፣
19–21፡

 ማቴ 5፣11-
12‹
‹ሊነ
ቅፏችሁናሊያሳድዷችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውንሁሉ በውሸት
ሲናገሩባችሁብፁዓነ
ረነችሁ፡

ብፅዓንናችሁ፡
፡ዋጋችሁ በሰማያትታላቅነ
ውናደስይበላችሁ፣ሐሴትም አድርጉ፡
፡ከእናን
ተበፊትየነ
በሩትን

ቢያትንእን
ዲሁአሳዳዎቸዋል፡

ስለክርስቶስስም የተረገመ የተወቀሱናየተከሰሱ፣ከሀገርም እን


ዲወጡናእን
ዲሰደዱ የተፈረደባቸው፣
በበለጠም የመኖርዕድልየተነ
ፍጉየተገደሉብዙናቸው፡
፡እነ
ዚህሰዎችወን
ጀልአልሠሩም ፣ክፉነ
ገር
አልተናገሩም፣ በክርስቶስ በማመናቸው ወን
ጌልን
ም በማስተማራቸው ብቻ ይህ ሁሉ መከራ
የደረሰባቸው ናቸው፡
፡አስቀድሞ ነ
ቢያትበእግዚአብሔርአምልኮያምኑ፣የመሲህንመምጣትተስፋ
ያደርጉናይጠባበቁስለነ
በሩ፤ስለዚህሁሉገልጠው ትን
ቢትስለተናገሩእየተን
ገላቱእየተሰደዱ የሞቱ
ብዙዎች ናቸው፡
፡የኤልያስን
፣የኢሳያስን
፣የኤርምያስን
ናየሌሎች በማዕታትንታሪኮች ለአብነ
ትያህል
መመልከቱይጠቅማል፡

/
ነገስት18÷ዕብ11፡
32-
40/

ሥጋንእን
ጂነፍስንለመግደል የ
ሚችል የለምና/
ማቴ.
10፡
25–28/ክርስቲያንሁሉ ስለእውነ

/
ጻድቅ/የመጣው በመጣ መፍራትማፈርየለበትም፡

ክርስቲያናዊግዴታ

ጾም
32 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

ጾም፡
- ለተወሰነ ጊዜ እህል ከመብላት ና ከመጠጣት መታቀብ ወይም ለተወሰኑ ወራት
….
፣ከቅቤ፣
ከስጋ፣
ከወተት፣
ከእን
ቁላልበአጠቃላይከእን
ስሳትውጠይትመከላከልነ
ው፡፡
ይህብቻጾምንፍጹም
አለማያደርግ.
ቅዱስያሬድህዋሳትሁሉበየራሳቸው ክፉከመስራትመጠነ
ቅአለባቸው አለብሎ አለ፡
፡ይኸውም
አይንክፉ ከማየት፣
ጆሮ ክፉ ከመስማት፣
ምላስ ክፉ ከማውራት ወይም ከመናገርይከልከል በተጨ ማሪም
አእምሮን ጎድተው አውን እስክረው የማይገባ ከሚያሰሩ ና ከሚሳስቡ የአልኮል መጠጦችም መጠበቅ
አን
ዳለብንማወቅይገባል፡

የአዋጅናየግልጾም

1)
የአዋጅጾም

የኢትዮጺያኦርቶዶክስተዋህዶ ቤተክርስቲያንከሀዋርያትየተገኘውንትምህርትናስርአትህግናትውፊት
ሳትጨ ምርናሳትቀን
ስ ይዛያለች በመሆኑዋ የጾምንስርአት ጠብቃ ትኖራለች፡
፡በዚሁ ምክን
ያት በህግ
የሚታወቁትአባትአፅዋም አሉ፡

1)አብይጾም 5)ጾመ ገሐድ

2)ጾመ ሐዋርያት 6)ጾመ ነ


ነዌ

3)ጾመ ነ
ቢያት 7)ጾመ ራቡእወአርብናቸው፡

4)ጾመ ፍልሰታ

በሕግ የታወቁአፅዋም በግልጥ በማህበርይጾማልይጾማሉ፡


፡የግልጾም ግንከዚህ የተለየነ
ው፡፡
በሰዎች
የግልፍላጎትየህሊናውሳኔየሚጾም የፍቃድናየን
ሰሐጾም ነ
ው፡፡

ጸሎት
ጸሎት ጸለየ ከሚለው የግእዝስርወቃልየተገኘነ
ው፡፡
ጸለየማለትአመሰገነ፣
ለመነ
፣ዘመረ፣ማለትንሲገልጥ
ጸሎትማለትልመናምስጋናዝማሬማለትነ
ው፡፡
ልመናው ምስጋናው ዝማሬው የሚቀርበው ሁሉንወደፈጠረ
ሁሉንወደሚመግብ ወደሚመራወደእግዚአብሔርሰለሆነበአን
ድአን
ቀፅተጠቅሎ ሲገለጽከእግዚአብሐር
ጋርመነ
ጋገርማለትነ
ው፡፡
33 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር


ፆሎትስይኸቲተናግሮተስብእኅበእግዚአብሄርልኡል ፆሎትስሰው ከልኡልእግዚአብሄርጋርየሚነ
ጋገራት

ገርናት(
ፍትሀነ
ገስትአን
ቀፅ1)

ስግደት
ቃልበቃልትርጉሙ መዋረድ፣
ማጎን
በስ፣መን
በርከክበግን
ባርመውደቅግን
ባርንምድርንአስነ
ክቶመሬትስሞ
መመለስነ
ው፡፡የገዥናየተገዥ የመታዘዝናየትሕትናምልክት(
መግለጫ )
ነው፡

 ስግደትከሁለትይከፈላልእነ
ዚህም የባሕርይናየጸጋተብለው ይከፈላሉየባሕርይወይም የአምልኮት
ለእግዚአብሔርብቻየሚቀርብ ሲሆንፈጥረኸናልትገዛናለህ ለወደፊቱም ተስፋመን
ግስተሰማይን
ታወርስናለህ፡
፡ብለን የምን
ሰግድለት ነ
ው፡፡የፀጋ ወይም የአክብሮት ለእመቤታችን
፣ለቅዱሳን

ለፃ
ድቃን
፣ለመላእክትሁሉ እግዚአብሔርመርጦአቸኋል፤አክብሮአችሁማል እኛም እናከብራችኋለን
ብለንየምናቀርበው ነ
ው፡፡

ምፅዋት
ምጽዋትሰው ለሚሹትሰዋች ወጥቶወርዶ በድካምናበወዙ ባገኘው በገን
ዘቡ አበድሬእቀበላለሁ ሳይል
የሚፈጸመው ርኅራኄነ
ው፡፡ስለሆነ
ም ምጽዋትከመን
ፈስፍሬዋችአን
ዱነው፡

ምጽዋትየተራበውንቆርሶማብላት፣የተጠማውንማጠጣት፣የታረዘውንማልበስ፣የተቸገረውንመርዳትነ
ው፡፡
በፍጹም ርኅራኄ የተቸገሩ ድሆችንማሰብ ነ
ው፡፡ጌታችን
ናመድኃኒታችንኢየሱስ ክርስቶስ ገን
ዘባችሁን
ሸጣችሁለነ
ዳያንምጽዋትሰጡ በማለትአዛዟልና፡
፡ሉቃ12-
23፡

ምጽዋትበበረከትለማጨ ድ በበረከትመዝራትነ
ው ቅዱስጳውሎስ ጥቂትየዘራጥቂትመከሩንያገኛል፡

ብዙ የዘራ ብዙ መከሩንያገኛል እን
ዳለ፡
፡2ቆሮ4-
6 መዝ111-
9 ለድሃምሕረትንማድረግ (
መመጽወት)
እግዚአብሔርንማክበርነ
ው፡፡ምሳ 14-
31ጠቢቡ ሰሎሞንከገን
ዘብህ እግዚአብሔርንአክብርእን
ዲል፡

ምጽዋት ተዋውሎ ለማይከዳ ነ
ግዶ ለሚያተርፍ ብድሩንአትርፎ ለሚከፍል ለታመነነ
ጋዴ ለእግዚአብሔር
የሚያበድሩትብድራትነ
ው፡፡ዋጋውንየሞከፍለው እግዚአብሔርነ
ውና፡
፡ምሳ19-17፡

ዋቢመጽሐፍት

 መጽሐፍቅዱስ

34 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት
ክርስቲያናዊሥነምግባር

 ክርስቲያናዊሥነምግባር(የከፍተኛትምህርትተቋማትተማሪዋችመማሪያማህበረቅዱሳንያዘጋጀው)

 ሕግጋተእግዚአብሔር(
ትርጉም)

 ክርስቲያናዊግዴታዋች(
ማህበረቅዱሳንያዘጋጀው)

 ትምህርተሃይማኖትእናክርስቲያናዊስነምግባር(ሊቀጉባእአባአበራበቀለ)

 ዓመደሃይማኖት(
ብርሃኑጎበና1997ዓ.
ም)

 የን
ሰሐሕይወት(
ትርጉም በቀሲሰእሸቱታደሰ2001ዓ.
ም)

 ፍኖተቅዱሳን
(በዲያቆንያረጋልአበጋዝ2002ዓ.
ም)

 ጾምናምጽዋዕት(
ዲ.ላቀው)

 የደብረጽጌቅዱስጊዮርጊስአጀን
ዳ(ሃን
ድአውት)

 ልሎችም መጽሐፍት

35 ደ/
ይ/ቅ/
ያ/ቤ/
ው/ያ/
ሰ/ት/
ቤት

You might also like