Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

በኢትዮጵያ የገጠር ኢነርጂ ልማትና ማስፋፊያ ማዕከል

የባዮፊዩል ልማት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት የ 2014 በጀት ዓመት ፋይናንስ ዕቅድ

ምርመ
ተ. ዕቅድ ራ
የግብ ስኬት አመላካች ተግባራት መለኪያ
ቁ (2014) ሐ ነ መ ጥቅ ህ ታ ጥር የካ መ ሚ ግ ሰ
1 አንድ አዲስ የባዮፊዩል አነስተኛ ቴክኖሎጂ በሽህ
60 30 30 60
ማሻሻያ ዲዛይን ለናሙና ምርት ማዘጋጀት ብር
2 በፈሳሽ ነዳጅ (ቤንዚን) የሚሰሩ ሞተሮችን በጋዝ
በሽህ
(CNG/LPG) እንዲሰሩ የሚያደርግ ቴክኖሎጂ 70 25 25 20 70
ብር
አንድ የቅድመ ጥናት ሰነድ ማውጣት
3 የባቲ ባዮዲዝል ማምረቻ ፕላንት ወደ ሥራ
በሽህ
ለማስገባት አንድ የቅድመ ጥናት ሠነድና ንድፍ 55 25 30 55
ብር
ማዘጋጀት
4 የባዮፊዩል ምንጭ፣ ቴክኖሎጂ፣ ተክሎች፣ የገበያና
በሽህ
የመሬት መረጃ በመስክ በመሰብሰብ አንድ 700 150 150 150 150 100 700
ብር
የሪፖርት ሠነድ ማዘጋጀት
5 ከመስክ የተሰበሰበ የባዮፊዩል ምንጭ፣
ቴክኖሎጂ፣ ተክሎች፣ የገበያና የመሬት መረጃ በሽህ
135 25 25 25 25 35 135
በኮምፒዩተር ማስገባትና አንድ የሪፖርት ሠነድ ብር
ማዘጋጀት
6 ከአሁን በፊት በውጭ አማካሪ የተሰራውን
የባዮፊዩል ተክሎች ተስማሚነት (suitability በሽህ
100 25 25 25 25 100
map) ማሻሻያ በማድረግ አንድ በመሬት መረጃ ብር
ሥርዓት (GIS) የተደገፈ ካርታ ማዘጋጀት
7 የባዮፊዩል ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ልማቱ በሽህ
1500 500 500 500 1500
እንዲነቃቃ ሦስት የውይይት ፎረም ማዘጋጀት ብር
8 በስኳር ፋብሪካዎች ኤታኖል እንዲመረት
በሽህ
በማስተባበር ለትራንስፖርት ነዳጅ ማደባለቂያ 50 25 25 50
ብር
የቀረበ የኢታኖል መጠን
9 በስኳር ፋብሪካዎች ኤታኖል እንዲመረት
በሽህ
በማስተባበር ለማብሰያ ምድጃ የቀረበ የኢታኖል 50 25 25 50
ብር
መጠን
ተ. ዕቅድ
የግብ ስኬት አመላካች ተግባራት መለኪያ ሐ ነ መ ጥቅ ህ ታ ጥር የካ መ ሚ ግ ሰ ድምር
ቁ (2014)
ለምግብ ማብሰያነት የሚያገለግል የኤታኖል
በሽህ
10 ምድጃ ለተጠቃሚው ኢንዲደርስ በማስተባበር 25 25 50
ብር
የቀረበ ምድጃ መጠን
11 ባዮኢታኖልና ባዮዲዝል በመጠቀም የዳነ የውጪ በሽህ -
ምንዛሪ መጠን ብር
12 በባዮፊዩል ልማት የተፈጠረ የሥራ ዕድል ብዛት በሽህ
-
ብር
13 የባዮፊዩል ምንጭ/ቴክኖሎጂ ደረጃዎችን
በሽህ
ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር ለማውጣት 30 10 10 10 30
ብር
እንዲቻል ሦስት ረቂቅ ደረጃዎችን ማዘጋጀት
14 የባዮፊዩል ልማትን በተመለከተ ለአርሶ/አርብቶ
በሽህ
አደሩና ለሚመለከተው አካል ሦስት የግንዛቤ 100 40 30 30 100
ብር
ማስጨበጫ ሥልጠና መስጠት
15 ለዳይሬክቶሬቱ ባለሞያዎች የአቅም ግንባታ በሽህ
100 50 50
ሥልጠና መስጠት ብር
ጠቅላላ ድምር በሽህ
3000 - 25 710 265 75 80 770 50 200 255 570 - 3000
ብር

You might also like