2014 Budget Year Plan For Cascading Dagmawi

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

በኢትዮጵያ የገጠር ኢነርጂ ልማትና ማስፋፊያ ማዕከል

የባዮፊዩል ልማት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት የ 2014 በጀት ዓመት ፊዚካል ዕቅድ


የባለሙያ ሥም፡ ዳግማዊ ለገሰ የሥራ መደብ፡ የባዮፊውል ቴክኖሎጂ ዲዛይን ባለሙያ III

ነባራዊ የድርጊት መርሃ-ግብር ፈፃሚ


ዕቅድ
ተ.ቁ የግብ ስኬት አመላካች ተግባራት መለኪያ መነሻ ክብደት
(2014) ሐ ነ መ ጥቅ ህ ታ ጥር የካ መ ሚ ግ ሰ
(2013)
1 አንድ አዲስ የባዮፊዩል አነስተኛ ቴክኖሎጂ
መቶኛ - 100 4 5 5 10 10 10 10 10 10 10 10 10
ማሻሻያ ዲዛይን ለናሙና ምርት ማዘጋጀት
1.1. ተዛማጅ ጥናትና ምርምር ዳሰሳ (Literature
0.33 5 5
review)
1.2. የላቦራቶሪ ጥናት (Lab Study) ከ 1.1.
0.15 5
ካልተገኘ
1.3. የማምረቻ ዕቃ ባህሪያት ጥናትና
ተስማሚውን መረጣ (Study & Selection 0.33 5 10
of Suitable Material)
1.4. የዲዛይን ሥራ (Design Calculation) 2 10 10 5
1.5. የንድፍ ሥራ (Drawing Preparaton) 0.1 5
1.6. ዝርዝር የምርት መለያዎችን ማውጣት
0.1 5
(Spec Preparation)
1.7. የዲዛይን ጥራዝ ማውጣት 0.33 5
1.8. ሞዴል ምርት ሥራ እና ሙከራ በማድረግ
በወርክ ሾፕና ላቦራቶሪ ማሰራት (Prototype 0.33 10
making and testing)
1.9. ለምርት ሥራ ሽግግር ማዋል (Incubation) 0.33 10 10
2 በፈሳሽ ነዳጅ (ቤንዚን) የሚሰሩ ሞተሮችን
በጋዝ (CNG/LPG) እንዲሰሩ የሚያደርግ
መቶኛ - 100 0.5 - - - - - - - - 50 25 25
ቴክኖሎጂ አንድ የቅድመ ጥናት ሰነድ
ማውጣት
2.1. ተዛማጅ ፅሁፎች ዳሰሳ (Literature review) 0.166 50
2.2. የተሰሩ ጥናቶችን ማሰባሰብና መከለስ 0.166 25
2.3. የቅድመ ጥናት ሰነድ ማዘጋጀት 0.166 25
3 የባቲ ባዮዲዝል ማምረቻ ፕላንት ወደ ሥራ
ለማስገባት አንድ የቅድመ ጥናት ሠነድና መቶኛ - 100 2 - 25 25 25 25 - - - - - -
ንድፍ ማዘጋጀት
3.1. የባቲ ባዮዲዚል ማምረቻ ፕላንትን
0.5 25
መጎብኘት እና ችግሮቹን በዝርዝር መለየት
3.2. ተዛማጅ ጥናትና ምርምር ዳሰሳ (Literature
0.5 25
review)
3.3. የቅድመ ጥናት ሰነድና ንድፍ ማዘጋጀት 1 25 25
6 ከአሁን በፊት በውጭ አማካሪ የተሰራውን
የባዮፊዩል ተክሎች ተስማሚነት
(suitability map) ማሻሻያ በማድረግ አንድ መቶኛ - 100 2 5 5 10 10 10 10 10 10 10 20 -
በመሬት መረጃ ሥርዓት (GIS) የተደገፈ
ካርታ ማዘጋጀት
6.1. የባዮፊውል ተክሎች ተስማሚነት
(Suitability map) ከዚህ በፊት የተሰሩትን 0.5 5 5
ማሰባሰብ መከለስና መሰነድ
6.2. መረጃዎችና ካርታ መሰብሰብ 0.5 10 10 10
6.3. የባዮፊዩል ተክሎች ተስማሚነት
(suitability map) ማሻሻያ በማድረግ አንድ
1 10 10 10 10 20
በመሬት መረጃ ሥርዓት (GIS) የተደገፈ
ካርታ ማዘጋጀት
7 የባዮፊዩል ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር
ልማቱ እንዲነቃቃ ሦስት የውይይት ፎረም ቁጥር 4 3 1 1 1 1
ማዘጋጀት
7.1. የባዮፊውል ባለድርሻ አካላትን መለየት 0.4
7.2. ባዮፊውልን የሚመለከቱ እና ባለድርሻ
አካላቱን የሚያነቃቃ ብሮሸሮችንና በራሪ
0.1
ወረቀቶችን በማዘጋጀት ባለድርሻ አካላቱ ጋር
እንዲደርስ ማድረግ
7.3. ባለድርሻ አካላትን በማስተባበር ፎረሙ
0.5 1 1 1
እነዲዘጋጅ ማድረግ
13 የባዮፊዩል ምንጭ/ቴክኖሎጂ ደረጃዎችን
ከሚመለከተው አካል ጋር በመተባበር
ቁጥር - 3 1 1 1 1
ለማውጣት እንዲቻል ሦስት ረቂቅ
ደረጃዎችን ማዘጋጀት
13.1. ጥራትና ደረጃን በተመለከተ ግንዘቤ/ሥልጠና
0.5 1
መውሰድ
13.2. ደረጃ የሚያስፈልጋቸውን በመለየትና
በቅድሚያነት ሦስቱን በመመረጥ ረቂቅ 0.4 1
ደረጃ ማዘጋጀት
13.3. በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ
0.1 1
ለሚመለከተው ቴክኒካል ኮሚቴ ማስረከብ

ፈጻሚ፡ ዳግማዊ ለገሰ ኃላፊ፡ አቶ ሃይሉ ተክለአብ

የሥራ መደብ፡ የባዮፊውል ቴክኖሎጂ ዲዛይን ባለሙያ III ኃላፊነት፡ የባዮፊውል ልማትና ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክትር

ፊርማና ቀን፡ _______________________________ ፊርማና ቀን፡ _______________________________________

You might also like