4 5859528275960793135

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

login እናድረጋለን

1 Login detail
2.1 User privilege የሚለውን ስንጫን Add የሚል ይመጣልናል
2.2 Add የሚለውን ስንጫን
2.3 Retailor የሚለውን ቦታወች እነሞላለን ስንጨርስ ሴቭ አድርገን እንወጣለን፡፡
2 Data Entry የሚለውን እንጫናለን
2.1 New Retailer የሚለውን እንጫናለን ከዛ በኃላ Add የሚለውን ስንጫን የሚምጡልን ቦታወእን
እንሞላለን፡፡የኮከብ ምልክት ያለባቸውን ግዴታ መሙላት አለብን፡፡ሞልተን ከጨረስን በኃላ ሴቭ አድርገን
እንመለሳለን፡፡
2.2 Retailer Denomination commission ስንጫን Add የሚለውን ስንጫን * (retailor name-የ
Retailer ስም ይመጣልናል *(Vendor name -ethio Telecom)- * (Product name -Voucher)
(Select All Denomination)የሚሉትን ቦታወችን እንሞላለን ሞልተን ስንጨርስ ሴቭ አድርገን
እንመለሳለን፡፡
3 Options የሚለውን እንጫናለን ከዛ በኃላ
3.1 Assign Service የሚለውን እንጫናለን -Service Name (Voucher)– Retailor – Assign
3.2 Credit Trasfer የሚለውን እንጫናለን ብር ትራንስፈር ለሱቆች ለማደረግ ከዛ የፈጠርነውን Retailer
እንፈልጋለን፤ከዛ እሱን ስንከፍት Amount -submit ስንለው Balance Updated Successful ይለናል፡፡
የተሳሳተ የብር መጠን ካስገባን የፈጠርነውን Retailer እንፈልግና type የሚለውን እንጫንና Deduct
የሚለውን እንጫናለን፡፡ Amount ላይ እንገባና የተሳሳተውን ያህል ብር እንቀንሳለን ማለት ነው፡፡

You might also like