Professional Documents
Culture Documents
2013 6
2013 6
ታህሳስ ፣ 2013
አዲስ አበባ
1
1. በስድስት ወሩ የተከናወኑ ተግባራት
ግብ 1፡ የፕሊን መረጃ ዝግጅት፤ አደረጃጀትና ስርጭትን ማሳደግ
ወቅታዊ የሳታሊይት ምስሌ እና በመዋቅራዊ ፕሊኑ ሊይ በክ/ከተማ ሇ14ቱ ዓበይት
መሬት አጠቃቀም ምድቦች የተያዙ ቦታዎችን የመሬት ምጣኔ ድርሻ ስታትስቲካሌ መረጃ
በወረዳ ደረጃ ተዘጋጅቷሌ፡፡
በፕሊን አፈጻጸም ክትትሌና ቁጥጥር ቡድን ተረጋግጠው የሚመጡ የግንባታ ፈቃድና
የይዞታ ካርታ መረጃዎች በቤዝ ማፕ በማደራጀት ሇማዕከሌ ተሌኳሌ፡፡
በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የተጠኑና ተሻሽሇው የጸደቁ የውስጥ ሇውስጥ የመንገድ ጥናቶችና
ማሻሻያዎች ሇማዕከሌ ተሌኳሌ፡፡ እንዲሁም ከክ/ከተማው መሬት ሌማት ባንክ ጽ/ቤት የሉዝ
ቤዝ ማፕና የመሬት ዋጋ የሚያሳይ መረጃ በማሰባሰብ ግራፊካሌ ካርታ ሇማእከሌ ተሌኳሌ፡፡
ከቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተሇያዩ የስራ ክፍልች በሚቀርብ ፍሊጎት መሰረት የማህበራዊ
ኢኮኖሚ መረጃዎችን ይኅውም የወረዳ የቆዳ ስፋት በሚፈሇገው መሌኩ ተደራጅቶ ወይም
ተተንትኖ ተሰጥቷሌ፡፡