Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የጥብቅና አገልግሎት ውል

መግቢያ
ይህ የጥብቅና አገልግሎት ውል ከዚህ በኋላ “ጠበቃ” እየተባሉ በሚጠሩት ዜናነህ ሙሉነህ እና ከዚህ በኋላ
“ደንበኛ” ተብለው በሚጠሩበት___________________፣ ___________________፣
___________________እና___________________መካከል ዛሬ____________ቀን________ዓ.ም.
የተደረገ የጥብቅና አገልግሎት ውል ነው፡፡

የዚህ ውል ዓላማ ደንበኛው ከወ/ሮ/ት (አቶ) ከ ________________________________ ባላቸው


የፍ/ብሔር (የወንጀል) ክርክር ጠበቃው እሳቸውን ወክለው በአዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት እና
በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ወይም ከፍተኛ ፍ/ቤት እንዲከራከሩ ለማድረግ ነው፡፡
አንቀጽ 1
የጠበቃው ግዴታ
ጠበቃው ሕጉ በሚፈቅደው መሠረት ደንበኛቸውን ወክለው በተጠቀሱት ፍ/ቤቶች ቀርበው ጉዳዩ ካለበት
ደረጃ ጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የመከራከር ግዴታ አለባቸው፡፡
አንቀጽ 2
የደንበኛው ግዴታ
1. ደንበኛው/ዋ ጠበቃው የሚጠይቀውና ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያለው ማንኛውም የሰነድ ማስረጃ ጽሁፍ
በአማርኛ አስተርጉሞ የማቅረብና የማስቀረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
2. ደንበኛው/ዋ በዚህ ውል በአንቀጽ 3 ላይ በተመለከተው መሠረት ለጠበቃው የጥብቅና አገልግሎት ክፍያ
(አበል) የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
3. ደንበኛው/ዋ ከፍ/ቤት የሚወጡ ትዕዛዞችን እና መጥሪያዎችን ለሚመለከተው አካል የማድረስ ግዴታ
አለባቸው፡፡
አንቀጽ 3
የጥብቅና አገልግሎት ክፍያ መጠንና አከፋፈል
1. ደንበኛ በዚህ ውል በአንቀጽ 1 ላይ ለተመለከተው ጉዳይ ጠበቃው ለሚያበረክቱት የጥብቅና አገልግሎት
ብር _____________ (________________) ለመክፈል ግዴታ ገብተዋል፡፡
2. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ 1 ስር ከተገለጸው ጠቅላላ ክፍያ ውስጥ ደንበኛው ብር _____________
(________________) በዛሬው ዕለት በዚህ ውል ደረሰኝነት ለመክፈል ተስማምተዋል፡፡
3. ቀሪውንና የውሉን የመጨረሻ ክፍያ ደንበኛው ጉዳዩን የያዘው ፍ/ቤት ውሳኔ በሰጠ በ 5 (አምስት) ቀናት
ውስጥ ለመክፈል ተስማምተዋል፡፡
የጠበቃው ስምና ፊርማ የደንበኛው ስምና ፊርማ

______________________ አቶ/ወ/ሮ/ት 1.___________________


2.___________________
3.___________________
4.___________________

You might also like