Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ደብረታቦር


ከደብሮችሁሉልቀሽ ኧረግ!አንቺስታድለሻል
እውነትብርሃንንአጥልቀሽ የማይቻለውንችለሻል
እሳተመለኮትንይዘሻል
ተንቀሽየነበርሽተራራ
አንቺየምሥጢርሥፍራ ለመሆኑእንዴትቻልሽውታቦር
ያንእውነተኛፍቅር?
የመለኮትብርሃንበር
የሥሉስቅዱስምሥጢር ከመንበሩየሳበውንጉሥ
ልቆየታየብሽመንደር በብርሃንሠረገላውሲፈስ
ደብረታቦር!!!
መሠረትሽሳይናጋ
ከአድማሳትከፍከፍብሎ ባለበትቆሞየረጋ
የስምሽተረፈውሎ
ምንይሆንምሥጢሩየፅናትሽ
የተዘከረውበዓለሙ በፊቱቆመሽመታየትሽ?
ምንይሆንወርቅሰሙ? ልብሱነጭሆኖበረድ
ምንአገኘሽያኔታቦር አብምከሰማይሲወርድ
እንዲያተከፍቶየብርሃንሽበር
ዙሪያውበክብርደመና
የክብሩግርማየዋጠሽ ተመልቶበብርሃንፋና
እኮማንነውየረገጠሽ?
ሙሴከመቃብሩተጠርቶ
ጌታሽነውአሉስሰማ ኤልያስከብሄረሕያዋንመጥቶ
ከተራራሽአናትማማ
የብርሃንጉንጉንሸማ በኢየሩሳሌምስለሚሆነው
ሲወያዩላስተዋለው
ያጎናፀፈሽበግርማ
ግሩምእኮነው! ምንይመስልይሆንገጹ?
የብርሃንመለኮትመገለጹ
ከተራሮችአንቺንመርጦ
ከነአባቱተገልጦ ደግሞየሐዋርያቱ
የእነዚያየሦስቱ
ደጅሽንሳይንቅማክበሩ
የተመረጡቱ
እንዴትእንዴትይሆንምሥጢሩ?
ጴጥሮስያዕቆብዮሐንስ
ይህንንምደግሞዳዊት
በድንጋጤፈረስ
ተናግልአሉበትንቢት
ሲጋልቡርደው
ታቦርወአርሞንኤምበሚልቅኔ እንደቄጤማወርደው
በስሙተደሰቱያኔ
ከስሩየተነጠፉቱ
እያለዘመረበክብር ምንድንይሆንምክንያቱ?
የዚህችንተራራምሥጢር
ጴጥሮስማተሸብሮ
ያልበአምላክዳዊት ናላውበድንጋጤዞሮ
የተናገረውትንቢት
ለእያንዳንዳችሁበጋራ
ለካይህኖልግቡ ሦስትዳሶችንእንስራ
ደጅሽበብርሃንማበቡ

www.ethiopianorthodox.org
ብሎበዚያችየብርሃንእልፍኝ ያበራሽይብራስሙይግነን
የዘለዓለምደስታንሊያገኝ ዛሬምለእኛብርሃንይሁነን
አስቦበቅጽበትመመኘቱ ገኖያግነንበፈቃዱ
ገርሞትምአይደልክስተቱ በራይሁንልንመንገዱ
የብርሃንፀዳልድምቀቱ? ክብሩምከፍከፍወደላይ
እኮእንደምንአይገርመው ከሰማየሰማያትበላይ
ሙሴናኤልያስቆመው እንዲሁምበምድርበቀላይ
የአምላካችንአዶናይ
ክብሩንሲያውጁእያዩ
ማነውየሙሴንአምላክሙሴባዩ? ክብርሽዛሬምነገይነገር
ሲልሙሴባሕርከፋዩ መሆንሽእውነተኛየብርሃንበር
የኤልያስንስክብርጌታ የሥሉስቅዱስምስጢር
አውርደውትከሰውተርታ የተገለጠብሽመንደር
ደብረታቦር!!!
ኤልያስባዮቹእነማንናቸው? 
ሲልኤልያስገርሟቸው 
ይህንሲሰሙሐዋርያቱ 
በድንጋጤሲመቱ
ደግሞወርዶአባቱ
ልጄንስሙትበማለቱ
በፍርሃትማዕበልሲንገላቱ
ይህሁሉምስጢርመታየቱ
በአንቺምአይደልታቦር
መገለጹየሦስትነትምስጢር
ጥንትስታሪክሽተዘክሮ
መቼያልቅናተነግሮ
እንዲያውድንቅ
እንበልእንጂድንቅ!ድንቅ!
የብርሃንሽሰንደቅ
ከአድማሳትልቆሲደምቅ
ክብርእንበልሽክብር!ክብር!
አንቺእውነተኛየምስጢርበር
የሥሉስቅዱስነገር
የተገለጸብሽመንደር
ደብረታቦር!!!








www.ethiopianorthodox.org

You might also like