Professional Documents
Culture Documents
ሌሊት የመጠመቁ ሚስጥር
ሌሊት የመጠመቁ ሚስጥር
1 ኛ. በኃጥያት ጨለማ ስለነበረ ሕዝብ የጽድቅ ብርሃን እንዲወጣለት እና በጨለማ የሚመስል ኦሪት ይኖር ስለነበር
ለህዝብ ብረሃን የሆነ ወንጌል መገለጡን ለማሳየት ነው፡፡
2 ኛ. አንድም ጌታ ልደቱ፣ ጥምቀቴ፣ ተንሣኤው እንዲሁም ምጽአቱ በሌሊት ነው፡፡ይህም የሆነበት ምክንያት፡- ሌሊቱን
ተከትሎ የሚመጣው ብርሃን በመሆኑ ከሞት ወደ ሕይወት ከጨለማ ወደ ብርሃን ከሲኦል ወደ ገነት የመሸጋገሪቸህን
ምሳሌ ነው፡፡
" ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ
ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤"
በጌታ ላይ የወረደው ርግብ እነጂ መንፈስ ቅዱስ አይደለም ባሉ ነበር፡፡ በመሆም በሌሊት ርግብ የለም ስለዚህ መንፈስ
ቅዱስ እነደሆነ ይታወቅ ዘንድ ነው፡፡