Specification of Curtain

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 4

}.

l ¾°n‹“ }ÁÁ» ›ÑMÓKA„‹ ‚¡’>"M Seð`/Specfication/ SKŸ=Á w³ƒ የአንድ ጠቅላላ


SÓKÝ ዋጋ ዋጋ
1 የተሰፋ መጋረጃ  ከፖልስተር / ናይለን (Polister /Naylon) በቁጥር 105
 የጨርቁ ስሪት በቀላሉ (Simple weave) የሚንቀሳቀስ ጃካርድ
ያልሆነ
 የመጋረጃው ቁመት 2.82 ሜትር
 የመጋረጃው ውፍረት ከ 180-200 Gsm የሆነ
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ውሃ ሰማያዊ ከለር
በ 2.50 ተቆርጦ የተሰፋ
 ማድረቂያው ከ Polister/Naylon) የተሰራ ባለ ሰፊ ቀለበት
ክብደት መሸከም የሚችል
2 የተሰፋ መጋረጃ  ከፖልስተር/ ናይለን (Polister /Naylon) በቁጥር 82
 የጨርቁ ስሪት በቀላሉ (Simple weave) የሚንቀሳቀስ ጃካርድ
ያልሆነ
 የመጋረጃው ቁመት 2.82 ሜትር
 የመጋረጃው ውፍረት ከ 180-200 Gsm የሆነ
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ቡኒ ከለር በ 2.50
ተቆርጦ የተሰፋ
 ማድረቂያው ከፖልስተር/ ናይለን Polister/Naylon) የተሰራ
 ባለ ሰፊ ቀለበት ክብደት መሸከም የሚችል
3 የተሰፋ መጋረጃ  ከፖልስተር/ ናይለን (Polister /Naylon) በቁጥር 108
 የጨርቁ ስሪት በቀላሉ (Simple weave) የሚንቀሳቀስ ጃካርድ
ያልሆነ
 የመጋረጃው ቁመት 2.82 ሜትር
 የመጋረጃው ውፍረት መካከለኛ ድርብ ያልሆነ
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ሽሮ ከለር በ 2.50
ተቆርጦ የተሰፋ
 ማድረቂያው ከፖልስተር/ናይለን Polister/Naylon) የተሰራ
 ባለ ሰፊ ቀለበት ክብደት መሸከም የሚችል
4 የተሰፋ መጋረጃ  ከፖልስተር/ ናይለን (Polister /Naylon)
 የጨርቁ ስሪት በቀላሉ (Simple weave) የሚንቀሳቀስ ጃካርድ
ያልሆነ
 የመጋረጃው ቁመት 2.82 ሜትር
 የመጋረጃው ውፍረት ከ 180-200 Gsm የሆነ
 ማድረቂያው ከፖልስተር/ናይለን Polister/Naylon) የተሰራ
 ባለ ሰፊ ቀለበት ክብደት መሸከም የሚችል
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ሎሚ ከለር 80 በቁጥር 32
ሜትር በ 2.50 ተቆረጦ የተሰፋ
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ሎሚ ከለር 48 በቁጥር 16
ሜትር በ 3.00 ተቆርጦ የተሰፋ
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ነጣ ያለ አረንጓዴ በቁጥር 32
ከለር 80 ሜትር በ 2.50 ተቆረጦ የተሰፋ
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ነጣ ያለ አረንጓዴ በቁጥር 16
ከለር 48 ሜትር በ 3.00 ተቆርጦ የተሰፋ እንዲሁም
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ነጣ ያለ አረንጓዴ በቁጥር 15
ከለር 30 ሜትር በ 2.00 ተቆርጦ የተሰፋ
5 የተሰፋ መጋረጃ  ከፖልስተር/ ናይለን (Polister /Naylon)
 የጨርቁ ስሪት በቀላሉ (Simple weave) የሚንቀሳቀስ ጃካርድ
ያልሆነ
 የመጋረጃው ውፍረት ከ 180-200 Gsm የሆነ
 ማድረቂያው ከፖልስተር/ናይለን Polister/Naylon) የተሰራ ባለ
ሰፊ ቀለበት ክብደት መሸከም የሚችል
 የመጋረጃው ቁመት 2.82 ሜትር በቁጥር 44
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ነጣ ያለ ቡኒ ከለር
88 ሜትር በ 2.00 ተቆርጦ የተሰፋ
 የመጋረጃው ቁመት 1.41 ሜትር በቁጥር 22
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ነጣ ያለ ቡኒ ከለር
88 ሜትር በ 4.00 ተቆርጦ የተሰፋ
 የመጋረጃው ቁመት 2.82 ሜትር በቁጥር 38
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ሮዝ ከለር 76
ሜትር በ 2.00 ተቆርጦ የተሰፋ
 የመጋረጃው ቁመት 1.41 ሜትር በቁጥር 19
 የመጋረጃው ቀለም ብርሃን ለማስገባት የተመቸ ሮዝ ከለር 76
ሜትር በ 4.00 ተቆርጦ የተሰፋ
6 የመጋረጃ ተሸካሚ ብረት ዘንግ  1 ኛ ደረጃ ጠንካራ ወፍራም በቁጥር 204
 ክብደት ያለው መጋረጃ መሸከም የሚችል 6(ስድስት)
ሜትር የሆነ
7 መጋረጃ ባለገበር  ባለገበር ሆኖ ገበሩ ከ 140-150 Gsm ከብደት ያለው ብርሃንና አየር በቁጥር 65
ማስገባት የሚችል
 የውስጠኛው ጨርቅ ደግሞ ከ 160-175 Gsm ክብደት ያለው ሆኖ
ምንም አይነት ብርሃንና አየር የማያስገባ
 ጨርቅ የተሰራበት ማቴሪያል ሙሉ በሙሉ ሴንቴቲክ የሆነ
 ቁመቱ 2.80 ሜትር የሆነ
 ስፋቱ 2 ሜትር ሆነ
 ዘንግ ማስገቢያ ቀለበት ያለው ሆኖ ቀለበቱ ከስቴለስ ስቲል የተሰራ
30-32 ሚ.ሜ ስፋት ቀዳዳ ያለው
 አንዱ መጋረጃ ሁለት ንጣይ ያለው
 ዲዛይን ያለው
8 መጋረጃ  ገበር የሌለው በቁጥር 130
 ጨርቁ ከ 180-200 Gsm መካከለኛ ክብደት ያለው ሆኖ ምንም
አይነት ብረሃን አየር የማያስገባ
 ጨርቁ የተሰራበት ማቴሪያል ሙሉ በሙሉ ሴንቱቲክ የሆነ
 ቁመት 2.80 ሜትር የሆነ
 ስፋት 2 ሜትር የሆነ
 ዘንግ ማስገቢያ ቀለበት ያለው ሆኖ ቀለበቱ ከስቴልለስ ስቲል
የተሰራና ጠበብ ያለ ቀዳዳ ያለው
 ዲዛይን ያለው
9 ቀጭኑ መጋረጃ መስቀያ ዘንግ  12 ሚ.ሜ ዲያሜትር የሆነ በቁጥር 80
10 ሙሸማ ወፍራሙ 2000 Gsm ውፍረት ያለው ባለ ሳንቲሙ ኦሪጅናል በጥቅል 30

You might also like