Professional Documents
Culture Documents
Alex Abreham
Alex Abreham
Alex Abreham
"አስተሳሰብ እና ባህሪ"... “ሰው በልቡ የሚያስበውን ሃሳብ ነው” የሚለው አባባል የሰውን ልጅ
ናቸው። አንድ እጽዋት ከውስጡ ይፈካል እንጂ ፤ ከውጪ ሊፈካ አይቻለውም። የሰው ልጅ
እንዲያስብ በተደጋጋሚ በመግራት የሚገኝ ውጤት እንጂ። መልካም ያልሆነ ማንነት ወይም
ለአውሬ የተጠጋ ባህሪ ደግሞ ከቀናነት የራቁ እና ክፉ አስተሳሰቦችን ደጋግሞ በማሰብ የሚመጣ
ግን ከእንስሳ በታች የሚያስብ ፍጡር ይሆናል። በነዚህ ሁለት የማንነት ጥጎች መካከል ሌሎች
በመሃል የሚወድቁ ብዙ ማንነቶች አሉ። የሁሉም ማንነቶች ፈጣሪ ግን እርሱ ሰው ነው። በዚህ
አሁን ባለንበት ዘመን ነፍስን ከሚነኩ፤ ብርሃንን ከሚፈነጥቁ እውነታዎች መካከል፤ ይህንን
እውነታ ማወቅ መታደል ብቻም ሳይሆን ፍሬያማ እና በራስ መተማመን ጭምር የሚያሳድግ
ያለውን ሃይል ማወቅ ከቻለም እራሱን መሆን ወደሚመኘው ማንነት መቀየር ይቻለዋል። ሰው
ሁሌም የራሱ ጌታ ነው፤ ሌላው ይቅር በደከመበት ሰዓት እራሱ ጌታ ነው። ነገር ግን
ይሆናል። ወርቅ እና አልማዝ በብዙ ፍለጋ እና ቁፋሮ እንደሚገኙ ሁሉ፤ የሰው ልጅም ከራሱ
ማውቅ ጥበብ ብቻም ሳይሆን ሃይልም ነውና፤ የእራሱ እጣፋንታ ባለቤት መሆኑን በጊዜ ሂደት