4 5863947415056288649

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 23

የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት፣ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን የትምህርትና ስልጠና
ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ቡድን

የቴ/ሙያ ት/ስልጠና ተቋማት የስታንዳርድ ኢንስፔክሽን መረጃ ማሰባሰቢያ


ቼክሊስት

ነሀሴ 2013 ዓ.ም

አዲስ አበባ

መግቢያ
የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ዓላማም በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠነ የሰው ኃይል በማፍራት ሰልጣኞቹ ብቁ ስራ ፈጣሪና ተቀጣሪ
እንዲሆኑ ማድረግ ሲሆን ለወደፊቱም የኢንዱስትሪውና የአገልግሎቱ ሴክተሩን በማጎልበት በሃገሪቱ ቀጣይነት ያለው
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

የኢኮኖሚ እድገት በማምጣት የህዝቡን ኑሮ መለወጥ ነው፡፡በዚሁ መሰረት መንግስት ካቋቋማቸው ተቋማትና ኮሌጆች
በተጨማሪ በከተማችን የእውቅና ፈቃድ ወስደው ስልጠና የሚሰጡ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የመንግሰት ፣የግልና መያድ
ተቋማትና ኮሌጆች በማሰልጠን ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ፡፡

በዚሁ መሰረት ሁሉም የግልና የመያድ የቴ/ሙያ ት/ስልጠና ተቋማትና ኮሌጆች ከሶስቱ መለከያዎች አንፃር የአፈጻጸም
ብቃታቸውን በመገምገም ደረጃ ለመስጠትና ከዚሁ ጎን ለጎን ጠንካራ አፈጻጸማቸውን እና መሻሻል የሚገባቸውን ጉዳዮች
በመለየት ከአጫጭር እስከ ደረጃ II ለሚያሰለጥኑ የግልና የመያድ ቴ/ሙያ ት/ስልጠና ተቋማትና ኮሌጆች
ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ግብረ-መልስ ለመስጠት ያስችላል፡፡

በመሆኑም ይሄ በማእቀፉ ላይ ሶስት መለኪያዎች ማለትም ግብአት፣ ሂደት እና ውጤትን መሰረት አድረጎ የተዘጋጀ ሲሆን
በስሩ ባሉት 5 የትኩረት መስክ ፣ 23 ስታንዳርዶች እና 74 አመልካቾችን በማካተት ይህ የስታንዳርድ ኢንስፔክሽን መረጃ
ማሰባሰቢያ ቼክሊስት ተዘጋጅቷል።
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

የግብአት ስታንዳርዶች (20%)


1.1- የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ህንፃዎች (Training Facilities)፣ የሰውኃይልና የፋይናንስ አቅም

ስታንዳርድ 1፡- የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ለደረጃው በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት የማሰልጠኛ ግብዓቶች፤ የመገልገያ ህንፃዎች
ፋሲሊቲ እና ለስልጠና የሚያገለግሉ መሳሪያዎች አሟልቷል፡፡(6%)
አመልካች 1.1. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ለስልጠና አገልግሎት መስጫ የሚጠቀሙባቸው ክፍሎችና ወርክሾፖች በተቀመጠላቸው ስታንዳርድ መሰረት ልዩ ፍላጎት
ያላቸውን ባካተተ መልኩ (በቂ የተፈጥሮ ብርሃን፣ስፋት፣ወዘተ) የታነፁና የተሟሉ ናቸው (2%)
1.1.1. ህንፃዎች እንደ የአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ የአየር ንብረትና የማቴሪያል አቅርቦት ከሲሚንቶ፣ ከአሸዋ፣ ከብሎኬት፣ ከድንጋይና ከሸክላ የተሰሩና በሚፈለገው ብዛት
ስለመሟላታቸው
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ

1 2 3 4

1 የተቋሙ መሪ ቢሮ 1 የተቋሙን ህንፃና የማሰልጠኛ


ክፍሎችንና የስልጠና
2 የስልጠና አስተባባሪ 1 ወርክሾፖችን በመመልከት፣

3 የፀሐፊ ቢሮ ፋይናንስ ቢሮ 1

4 ሬጅስትራር 1

5 የአሰልጣኞች ማረፊያ ክፍል 1

6 የንድፈ ሃሳብ ማሰልጠኛ ክፍል(በየሙያ ዘርፉ) 1

7 ወርክሾፖች (በየሙያ ዘርፉ) 1

8 የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ መሳረያ በየስልጠና ዘርፉ 1

9 የስልጠና መሳሪያዎች ግብዓት በየማሰልጠኛ ዘርፉ 1

10 የኮምፒውተር ላብራቶሪ 1

11 ቤተ መጽሀፍት ክፍል (በደረጃ ለሚያሰለጥኑ ) 1


የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

12 ካፍቴሪያ(ለአሰልጣኝ እና ለሰልጣኞች) 1

13 መጸዳጃ ቤት ለሰልጣኝ ለአሰልጣኞችና ለአስተዳደር ሰራተኞች (በጾታ) 4

14 የጥበቃ ሰራተኛ ክፍል 1

ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈጻጸም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ


1 2 3 4

1.1.2 አስፈላጊ ለስልጠና ግብዓት የሚውሉ ቁሳቁሶች የንድፈ ሃሳብ ማሰልጠኛ ክፍል ሊኖሩት የሚገቡ ግብዓቶችና መጠናቸው)
1 የሰልጣኝ ወንበር(Arm chair ) 1፡1 የተቋሙ የተለያዩ ፋሲሊቲዎች/
ቁሳቁሶች/ በመቁጠር፣
2 ጠረጴዛ /ለአሰልጣኝ 1፡1

3 ወንበር /ለአሰልጣኝ 1፡1

4 ነጭ ሰሌዳ(white board) 1፡1

5 የማስታወቂያ ሰሌዳ (በየስልጠና ዘርፉ) 1፡1

አማካይ

አመልካች 1.2 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ በስታንዳርዱ መሰረት የውጤት ተኮር ስልጠና ማሠልጠኛ መሣሪያ /TTLM/ or /CBLM/ ፣ ሰልጣኝ ወርክሾፕ ጥምርታና
አጋዥ/ ማጣቀሻ መጽሐፍትን አሟልቷል፣(2.%)
1 ሰልጣኝ ወርክሾፕ ጥምርታ(እንደ ሙያ ዘርፉ ሁኔታ)  ወርክሾፖችን በመመልከት፣
1
 ሰልጣኞችን፣አሰልጣኞችንና
2 አጋዥ /ማጣቀሻ መጽሐፍ (በየስልጠና ዘርፉ) የተቋሙ መሪና
1፡5 የሚመለከታቸውን
3 የመማር ማስተማር ማሠልጠኛ መሣሪያ /TTLM/ or /CBLM/ የአስተዳደር ሠራተኞች
 Learning guide 1:1 በመጠየቅ፡፡
 የቤተ መፃህፍትን መረጃ
በማየት፣
አማካይ
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

አመልካች 1.3. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ በስታንዳርዱ መሠረት ቤተ-መጽሃፍት፣የተግባር ላይ ልምምድ ማእከል (Practical Work Area) እና በየሙያ መስኩ በሚገኙ ዎርክሾፖች
ንፅህናና አስፈላጊው የደህንነት መጠበቂያ መሳሪያዎችን አሟልቷል፡፡(1.5.%)
1 ቤተ-መፃህፍቱ በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት በፋሲሊቲ የተሟላ 1  ቤተመጽሀፍት ቤትንና የተግባር
ስለመሆኑ ላይ ልምምድ ማእከልን
2 የተግባር ላይ ልምምድ ማእከል (Practical Work Area) በስታንዳርዱ 1 በመመልከት
መሰረት ስለመሟላቱ  የንድፈ ሀሳብ ክፍሎች
3 የደህንነት መጠበቂያና የመጀመሪያ እርዳታ መስጫ መሳሪያዎች በየወርክሾ መመልከት
በየስልጠና ዎርክሾፕ ስለመዘጋጀቱ ፑ  የጥንቃቄ ደህንነት
4 የንድፈ ሀሳብ ማሰልጠኛ በተቀመጠው ስታንዳርድ መሰረት በፋሲሊቲ በየስልጠና መጠበቂያ ምልክቶችና
የተሟላ ስለመሆኑ ዘርፍ መሳሪያዎችን በመመልከት
አማካይ

አመልካች 1.4. የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ሀገር አቀፍ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ፣ ገዥ መመሪያዎች፣ የገበያ ፍላጎት የዳሰሳ ጥናት ሰነድ፤ አገራዊና ክልላዊ
ፕሮግራሞችና ማዕቀፎች የእውቅና ፈቃድ፤ አመታዊ የሰልጣኞች የምዝገባ ፈቃድ ወዘተ እንዲሁም ተያያዥነት ያላቸው መመሪያዎችና የተቋሙ መተዳደሪያ ደንብ ተሟልተዋል(0.5.%)
1 የአገልግሎት ጊዜው ያላለቀ የእውቅና ፈቃድ 1  የምዝገባና የእውቅና ፈቃድ
 ደንብና መመሪያዎችና ጥናት ሰነድ
2 አመታዊ የምዝገባ ፈቃድ 1 በመመልከት
 የቴ/ሙያ ስትራቴጂ፣የኢንስፔክሽን
3 የተለያዩ የትምህርትና ስልጠና ደንብና መመሪያዎች ማእቀፍ፣ መመሪያ እና ቼክ ሊስት
1 እናየእውቅና ፍቃድ መመሪያ

4 የገበያ ፍላጎት ጥናት ሰነድ 1

አማካይ

ስታንዳርድ 2 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ለስልጠና እቅዳቸው ማስፈፀሚያ የሚውል የፋይናንስ አቅም አሟልቷል፡፡(2%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈጻጸም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ

1 2 3 4

አመልካች 2.1 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ በስታንዳርዱ መሰረት ጥቅል በጀቱን በአግባቡ ሥራ ላይ አውሏል፣ (0.5%)

1 ተቋሙ በስታንዳርዱ መሰረት በጀቱን በአግባቡ ሥራ ላይ መዋሉን የሚያሳይ ቢያንስ 1 የፋይናንስ ምንጭና አጠቃቀም
የፋይናንስ ሪፖርት፣ የሚያሳዩ ሰነዶች(ሪፖረት)
በመመልከት.(ለመያድ
ተቋማት)የፕሮጀክት ፕሮፖዛል
እና ከማህበረሰቡ ሀብት
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

ለማሰባሰበ የታቀደ እቅድ ሰነድ


መመልከት
አማካይ
አመልካች 2.2 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ የውስጥ ገቢን በማመንጨት የፋይናንስ አቅሙን አጎልብቷል (1%)

1 ተቋማት በስታንዳርዱ መሰረት በጀታቸውን በአግባቡ ሥራ ላይ መዋሉን የሚያሳይ የፋይናንስ ምንጭና (ለመያድ
የፋይናንስ ሪፖርት፣ ተቋማት ብቻ)
አጠቃቀም የሚያሳዩ
መያድ ያልሆነ
ሰነዶች(ሪፖረት ተቋም ክብደቱ
በመመልከት ፣የፕሮጀክት ወደ 2.3 ይሄዳሉ
ፕሮፖዛል እና ከማህበረሰቡ
ሀብት ለማሰባሰብ የታቀደ
እቅድ ሰነድበመመልከት
አማካይ

አመልካች 2.3 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ በአግባቡ የተደራጀ የፋይናንስ ዶክመንቶች አሉት፣ (0.5%)
1 የተለያዩ የፋይናንስ ዶክሜንቶች እና የኦዲት ሪፖርት ቢያንስ 1  የገቢና የወጪ ደረሰኝ
ኦዲት ሪፖርት  የገቢና የወጪ ሚዛን መዝገብ
 የኦዲት ሪፖርት
አማካይ

ስታንዳርድ 3፡ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ለየሙያ ደረጃው የሚመጥኑ ዲኖች፣አሰልጣ ኞች እና የአስተዳደር ሰራተኞች በስታንዳርዱ
መሰረት አሟልቷል፡፡(3%)
አመልካች 3.1፡ሁሉም የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የተቋሙ መሪ፣ስልጠና አስተባባሪና አሰልጣኞች ለሙያ ደረጃው የሚመጥን የሙያ ብቃት ምዘናና
የትምህርት ማስረጃ የምስክር ወረቀት አላቸው፣ (1.5)
3.1.1 የትምህርት ደረጃን በተመለከተ

ተ.ቁ መስፈርት ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጭ መግለጫ

1 2 3 4
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

1 አሰልጣኝ ከብቃት አሀድ በሚያሰለጥንበት የሙያ ዘርፍ በተፈቀደው የአሰልጣኞች የት/ት ፀጉርና ውበት
እስከ ደረጃ 2 በቢ(B)ደረጃና በላይ ስልጠና ያጠናቀቀ ሰልጣኝ ዝግጅትና የምዘና እንዲሁም ሀገር
በየደረጃው እስከ ደረጃ 4 ቁጥርና ሬሾ ሰርተፍኬት በውል በቀል ሙያዎች ላይ
ተመዝነው ብቁ የሆኑ ልክ ማስረጃ የተረጋገጠ ከደረጃ 4 በላይ
ስምምነት ሰነድ የሌላቸው በ በሲ
ሌቭል ደረጃ
ይታያሉ
2 የተቋሙ መሪ በቴክ/ሙያ ትም/ስልጠና ዘርፍ 1  የት/ት ዝግጅትና የምዘና
አሰልጣኝ ሆኖ የሰራና በዘርፉ ሰርተፍኬት እና
የመጀመሪያ ወይም 2 ኛ ዲግሪ ያለው በአሰልጣኝነት የሰሩበት
ማስረጃ የሚያሳይ
እና በየደረጃው እስከ ደረጃ 4
ፕሮፋይልበውል ማስረጃ
ተመዝነው ብቁ የሆኑ
የተረጋገጠ
አማካይ

አመልካች 3.2 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ለደረጃው የሚመጥን በስታንዳርዱ መሰረት የትምህርት ማስረጃ ያላቸው የአስተዳደር ሰራተኞች አሉት፣
(1.5%)
1 በደረጃ/በዲግሪ
የስልጠና አስተባባሪ  የአስተዳደር ሰራተኞች
2 ሬጂስትራር በደረጃ /በዲግሪ የትምህርት ዝግጅትን
የሚያሳይ ፕሮፋይል በውል
3 ፀሀፊ/እቃ ግዥ /ፋይናንስ በደረጃ/በዲግሪ
ማስረጃ የተረጋገጠ
4 ፅዳትና መልእክት ሰተራኛ በደረጃ/በዲግሪ
5 ጥበቃ ሰራተኛ ማንበብና መፃፍ የሚችል
አማካይ

1.2 - የጥራት ማሻሻያ ለውጥ ትግበራና ምቹ የስልጠና አካባቢ


ስታንዳርድ 4.የካይዘን (የጥራትና ምርታማነት) ፍልስፍና በከፍተኛ ደረጃዎች ትግበራ ተቋማዊ ለውጥ ተረጋግጧል፡፡(2%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈጻጸም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 4.1 ተቋሙ ካይዘንን ለመተግበር ኮሚቴ አቋቁሞ እቅድ በማቀድ ወደ ትግበራ ገብቷል፡፡ (0.25%)
1 የሚያሰራ እቅድ ስለማውጣቱ  ወርክ ሾፖቹን በመመልከት
2 የካይዘን ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ስራ ስለመግባቱ  ሰነዶችን በመመልከት
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

አማካይ  የተሰሩ ስራዎችን በማኑዋሉ


መሰረት በገምግም
አመልካች 4.2፡ በካይዘን ትግበራ መሰረት ተቋሙ 3 ቱ ማዎች ላይ ደርሷል፡፡ (0.75%)
1 ተቋሙ 3 ቱ ማዎች ላይ ስለመድረሱ  ወርክ ሾፖቹን በመመልከት
 ሰነዶችን በመመልከት
አማካይ
አመልካች 4.3 በካይዘን ትግበራ መሰረት ተቋሙ 5 ቱ ማዎች ላይ ደርሷል፡፡ (1%)
1 ተቋሙ 5 ቱ ማዎች ላይ ስለመድረሱ  ወርክ ሾፖቹን በመመልከት
ሰነዶችን በመመልከት
አማካይ
ስታንዳርድ 5፡ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ የተደራጀ የትምህርትና ስልጠና የቴክኖሎጂ ልማት ሰራዊት ፈጥሯል፡፡(2%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ
የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 5.1 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ዓላማዎችና ተልዕኮዎችን ለመተግበር የሚያስችል ግብዓት፣አደረጃጀትና የአሰራር ስርዓት ተፈጥሯል፡፡(0.5%)
5.1.1 ፡ አደረጃጀት  የተቋሙን ሰልጣኞች፣ከአሰልጣኞች፣ (ከ 400 ሰዓት
1 ሰልጣኞች የጥራት ቡድን(quality circle) አደረጃጀት ከአስተዳደር ሰራተኞች ጋር በመወያየትና በታች/nominal
ስለመደራጀታቸው(ከ 400 ሰዓት በላይ /nominal time/) አደረጃጀት ሰነድ በማየት time/)
 ቃለ ጉባኤዎችን/ሰነዶችን መመልከት ለሚያሰለጥኑ
2 ሰልጣኞች በሰልጣኝ ካውንስል ስለመደራጀታቸው (ከ 400 ሰዓት በላይ ተቋማት
 ኤ.ች.አይ.ቪ፣(HIV)፣ቀይ መስቀል፣ግሪን
/nominal time/) ቲቬት፣የቴክኖሎጂ ክበብ ወዘተ አይመዘኑበትም
መመልከት
3 ክበባት (ከ 400 ሰዓት በላይ /nominal time/)

አማካይ
አመልካች 5.2፡ የተቋሙ አመራር፣ አሰልጣኞች፣ አስተዳደር ሰራተኞች እና ሰልጣኞች በልዩ ልዩ አደረጃጀቶች ተደራጅተው የቴክኖሎጂ ልማት ሰራዊት በመገንባት
ስራቸውን ውጤታማ በሆነ መልክ ተወጥተዋል ፡(1.5%)
1 የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ስለመፈጠሩ  ከአሰልጣኝ ፣ተቋም መሪና (ከ 400 ሰዓት
2 በተፈጠረ መድረክ የጋራ ግንዛቤ ስለመያዙ(ከ 400 ሰዓት በላይ /nominal time/) ከአስተዳደር ሠራተኞች እና በታች/nominal
ከሰልጣኞች ጋር በመወያየት time/)
ለሚያሰለጥኑ
3 የስራ ድርሻ ስለመለየቱ(ከ 400 ሰዓት በላይ /nominal time/)  ሰነዶችን በመመልከት፣ ተቋማት
4 የሥራ ድርሻን በባለቤትነት ለሚፈጽሙ አካላት ስለመሰጠቱ አይመዘኑበትም
አማካይ
ስታንዳርድ 6 ፡- የቴ/ሙያ ት/ስልጠና ተቋሙ ለማህበረሰቡ ምቹ የማያሰጋ እና ደህንነታቸውን የሚያረጋግጥ የማሰልጠኛ አካባቢ ፈጥሯል።(2%)
ተ.ቁ መስፈርቶች የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

1 2 3 4

አመልካች 6.1፡- የቴ/ሙያ ት/ስልጠና ተቋሙ በስታንዳርዱ መሰረት ተፈላጊውን የቦታ ስፋት የያዘና ህንፃው ልዩ ፍላጎት ያላቸውን አካቶ ለማሰልጠን ምቹ
ነው(0.75%)
1 ተቋሙ ምድረ ግቢ ስፋት በስታንዳርዱ መሰረት ስለመሆኑ  የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር
2 ልዩ ፍላጎት ያላቸውን አካቶ ለማሰልጠን ምቹ ሰለመሆኑ ካርታ፣የኪራይ ውል ወይም
ሌሎች ሰነዶችን በመመልከት
 ምድረ ግቢውን በመመልከት
 ራምፕ/አሳንሰር መኖሩን እና
ሌሎችን በመመልከት
አማካይ

አመልካች 6.2 ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ የይዞታ ማረጋገጫ ወይም የኪራይ ከሆነ በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ የውል ሰነድ አለው፣ (0.75%)
1 የይዞታ ማረጋገጫ ወይንም የኪራይ ውል ሰነድ ስለመኖሩ፣  የ 2 ዓመት ኪራይ ውል በሰነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ
ሰነድ በመመልከት፣ካርታ

አማካይ

አመልካች 6.3 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ የማሰልጠን ሂደትን ከሚያውኩ ሁኔታዎች የጸዳ ነው፡፡ (0.25%)
1 የመሬቱ አቀማመጥ ለጎርፍ፣ ለፍሳሽ፣ ለከባድ ንፋስና ለአቧራ ያልተጋለጠ  ምድረ ግቢውንና አካባቢዉን
ስለመሆኑ በመመልከት
2 ከአዋኪ ድምፅ፣ ጫጫታ፣ መጥፎ ጠረንና ከመጠጥ ቤት የራቀ ስለመሆኑ፣
3 የሰልጣኙን ስነ ምግባር ከሚያበላሹ ቪዲዮ ቤቶች፣ጫት ቤቶች፣ ሺሻ
ቤቶችና ከመሳሰሉት የራቀ ስለመሆኑ፣
አማካይ
አመልካች 6.4 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ በቂ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ በየጊዜው የሚጸዱና በጾታ የተለዩ የሰልጣኝ፣ አሰልጣኝና የአስተዳደር
ሰራተኞች መጸዳጃ ቤቶች እና በቂ ንጹህና የታከመ ለመጠጥ የሚያገለግል የውሀ አቅርቦት አለው፡፡ (0.25%)
1 በቂና በፆታ የተለየ የሰልጣኞች የመፀዳጃ ቤቶች ስለመኖራቸው  መፀዳጃ ቤቶችን በመመልከትና
2 ልዩ ፍላጎት ላላቸዉ ሰልጣኞች ምቹ መፀዳጃ ቤት ስለመኖሩ፣ የሚመለከታቸውን በማነጋገር
3 በፆታ የተለየ የአሰልጣኞችና የአስተዳደር ሰራተኞች መፀዳጃ ቤት .መፀዳጃ ቤቶችን በመመልከትና
ስለመኖሩና በየጊዜው የሚፀዱ ስለመሆኑ፣ የሚመለከታቸውን በማነጋገር
4 የውሃና ሳሙና አቅርቦት ስለመኖሩ
አማካይ
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

ስታንዳርድ 7: የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ራእይ፣ ተልእኮ ፣እሴቶች አሉት(1%)


ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 7.1: ተቋሙ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ ከቴ/ሙያ ቴ/ስልጠና ስትራቴጂ ጋረ የተጣጣመ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች እና የዜጎች ቻርተር አዘጋጅቷል፤ (0.5%)
1 ባለድርሻ አካላትን በማካተት የተቀረጸ የተቋሙ ራእይ ፣ ተልእኮ የተቋሙን ሰልጣኞች፣አሰልጣኞች፣አስተዳደር
እና እሴት ሰራተኞች ጋር በመወያየትና ኮሌጁ ራእይ ፣
ተልእኮ እና እሴችን በሚታይ ቦታ መለጠፉን
በመመልከት
አማካይ

አመልካች 7.2 ተቋሙ ያዘጋጀውን ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች ተገልጋዮችና አገልጋዮች እንዲያውቁት የማስረፅ ስራ ተሰርቷል (0.5%)
1  ሰልጣኞችን ማወያየትና መጠየቅ
ራእይና ተልእኮ ለተገልጋዮችና ለአገልጋይች እንዲያውቁት የተሰሩ  አሰልጣኝችና ድ/ሰጪ ሰራተኞችን
ማወያየትና መጠየቅ
ስራዎች  ለማስረፅ የተሰሩ ስራዎች መረጃዎችና
ብሮሸሮች

አማካይ
ስታንዳርድ 8፡ .የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ አሳታፊ ትኩረት የሚሰጣቸው የሰው ሀይል ፍላጎት መሰረት የትኩረት መስክ (Distinctive
area of competency) እና ተቋማዊ ልማት እቅድ (Institutional Development Plan) አዘጋጅቷል፣ (2%)
ተ.ቁ መስፈርት ብዛት የአፈጻጸም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4

አመልካች 8.1 : የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋሙ ቅድሚያ ትኩረት በሚሰጣቸው የኢንዱስትሪ የሰው ሃይል ፍላጎት መሰረት የትኩረት መስኮችን ባለድርሻ አካላትን
በማሳተፍ ለይቷል፣ (1%)
1 ተቋሙ አሳታፊ ትኩረት የሚሰጣቸው የሰው ሀይል ፍላጎት መሰረት የተቋሙ አሳታፊ ትኩረት
የትኩረት መስክ (Distinctive area of competency) ባለድርሻ የሚሰጣቸው የሰው ሀይል ፍላጎት
አካላት በማሳተፍ ስለመለየቱ መሰረት የትኩረት መስክ
(Distinctive area of competency
የሰነድን ከባለድርሻ አካላት ጋር
የለየበት ሰነድ
አማካይ
አመልካች 8.2 የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማዊ ልማት እቅድና የ 5 አመት ግልፅና ተደራሽ የሆነ ስትራቴጂያዊና አመታዊ እቅዶች የሚመለከታቸውን
ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ አዘጋጅቷል፣(1%)
1 ተቋሙ አሳታፊ ትኩረት የሚሰጣቸው የሰው ሀይል ፍላጎት የተዘጋጀ ስትራቴጂክ ወይም ተቋማዊ
ልማት እቅድ በመመልከት
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

መሰረት የትኩረት መስክ) እና ተቋማዊ ልማት እቅድ


(Institutional Development Plan) እቅድን እንዲሁም 5
አመት ስትራቴጂክ እቅድ ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ አቅዷል
አማካይ
ከግብዓት አንጻር ድምር ውጤት
የሂደት ስታንዳርዶች /40%/
ስታንዳርድ 9. የሰልጣኞች ውጤት ተኮር ስልጠና ተሳትፎ ጎልብቷል፡፡(5%)
ተ.ቁ መስፈርት ብዛት የአፈጻጸም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4

አመልካች 9.1 ተቋሙ የበጀት አመቱን አዲስ ሰልጣኞች ቅበላ እቅዱን አሳክቷል(1%)
1 ተቋሙ የበጀት ዓመቱን አዲስ የቅበላ እቅድ  የበጀት ዓመቱን የቅበላ እቅድና
የተመዘገቡ ሰልጣኞችን የሚያሳይ
ስለማሳካቱ
ሰነድ
 የክንውንሪፖርት በመመልከት

አማካይ
አመላካች 9.2 ተቋሙ ከደረጃ ወደ ደረጃ ተሸጋጋረ ሰልጣኞችን እቅድ አሳክቷል(0.5%)
1 ተቋሙ የበጀት ዓመቱን ከደረጃ ወደ ደረጃ የሚሸጋገሩ  የበጀት ዓመቱን ከደረጃ ወደ ደረጃ መደበኛ ሰልጣኝ
የሚሸጋገሩ ሰልጣኞችን የቅበላ ከሌለው ክብደቱ
ሰልጣኞች እቅድ ስለማሳካቱ 9.3 ላይ ደደመር
እቅድና የተመዘገቡ ሰልጣኞችን
የሚያሳይ ሰነድ
 የክንውን ሪፖርት በመመልከት
አማካይ
አመላካች 9.3 የተቋሙ የሰልጣኞችን ቅበላ ፆታዊ ምጣኔ እቅዱን አሳክቷል(0.5%)
1 የተቋሙ የሰልጣኞች ቅበላ የጾታዊ ምጣኔ እቅዱን ስለማሳካቱ  የቅበላ እቅድ
 የክንውን ሪፖርት በመመልከት
አማካይ
አመልካች 9.4 ሰልጣኞች ተግባር ተኮር ፕሮጀክት ቤዝድ ስልጠና በመውሰዳቸው ተጠቃሚ ሆነዋል 1.5%
1 ሰልጣኞች በተግባር ተኮር ስልጠናው ላይ የነቃ ተሳትፎ ያደርጋሉ  በሰልጣኞች የተሰሩ
ፕሮጄክቶችን በመመልከት
 በማሰልጠኛ ወርክሾፖች ውስጥ
ምልከታ በማድረግ
2. በሰልጣኞች የተሰሩ ፕሮጄክቶች  በሰልጣኞች የተሰሩ
አማካይ ፕሮጄክቶችንና ሰነዶችን
በመመልከት
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

አመልካች: 9.5 አሰልጣኞች ሰልጣኞችን በቡድን በግል ተደራጅተው በስልጠናው ሂደት ላይ ስልጠናቸውን እንዲከታተሉና በሚያጋጥማቸው የክህሎት ክፍተት
ለመሙላት እርስ በርስ ይረዳዳሉ(Quality circle)፣ (0.75%)
1 አሰልጣኞች ሰልጣኞችን በግል ወይም በቡድን በማድራጀት  ከአሰልጣኝ፣ ተቋም መሪ፣ ከአስተዳደር
ውጤት ተኮር ስልጠና ስለመስጠታቸውና የክህሎት ክፍተታቸውን ሠራተኞች እና ከሰልጣኞችች ጋር
እርስ በርስ እንዲሞላሉ ስለመደረጉ በመወያየት
 የክህሎት ክፍተት ሰነዶችን
በመመልከት፣
 ሰልጣኞችን በመጠየቅ
አማካይ
አመልካች 9.6 ሰልጣኞች ተቋሙ ውስጥ በስልጠና ላይ እያሉ በመቆጠባቸው ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡(0.5%)
1 በሰልጣኞች የተቆጠበ ብር ስለመኖሩ (ከ 400 ሰአት በላይና በደረጃ  የሰልጣኞች ቁጠባ ደብተር ከ 400 ሰአት
ለሚሰለጥኑ ብቻ) በላይና መደበኛ
ሰልጣኝ ከሌለው
ክብደቱ 9.5 ላይ
ደደመር
አማካይ

አመልካች 9.7 ሰልጣኞች በሰልጣኝ ካውንስል ተደራጅተው በስልጠናው ሂደት ላይ ውሳኔ በመስጠት ተሳትፎ
እያደረጉ ስለመሆኑ(0.25%)
1 ሰነዶችን በመመልከት፣ ከ 400 ሰአት
ሰልጣኞች በሰልጣኝ ካውንስል ንቁ ተሳትፎ 
በላይና መደበኛ
ስለማድረጋቸው፣ ከ 400 ሰዓት በላይ /nominal time/) ከሰልጣኞች ጋር በመወያየት፣ ሰልጣኝ ከሌለው
ክብደቱ 9.5 ላይ
ደደመር
አማካይ
አሰል ስታንዳርድ 10፡ አሰልጣኞች የሚሰጡት ውጤት ተኮር ስልጠና በአግባቡ የታቀደ፣ለስልጠናው አስፈላጊ በሆኑ የስልጠና መሳሪያዎች የተደገፈ ሰልጣኞችን ብቁ፣
ተወዳዳሪና የስራ ፈጣሪ እንዲሆኑ ታልሞ የተዘጋጀ ነው(5%) ፡፡
ቁ ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአ አፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መመ መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 10.1 የአሰልጣኞች የስልጠና እቅድ (Session Plan) የሚያሰለጥኑትን ስልጠና አላማ ፣ቁልፍ ጽንሰ ሀሳቦች፣ይዘት፣ የስነ ማሰልጠን ዘዴ… ወዘተ በአግባቡ
አካቷል፣ (2%)
1 የተዘጋጀው የስልጠና እቅድ (Session  የተዘጋጀ የስልጠና እቅድ
Plan)ዓላማ፣ቁልፍ ጽንሰ ሀሳቦች ፣ይዘት የስነ (Session Plan)
ማሰልጠን ዘዴን ማካተቱ፣
አማካይ
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

አመልካች 10.2 አሰልጣኞች ወርክ ሾፕን ለስልጠና አስፈላጊ በሆነየ 8 ዎርክ ስቴሽን አደረጃጀት(8 work station) በአግባቡ የተደራጀ ስለመሆኑ፣(1%)
1 በ 8 ዎርክ ስቴሽን የተደራጀ ወርክ ሾፕ መኖሩ  የስልጠና ዎርክሾፖችን ምልክታ
ማድረግ
አማካይ
አመልካች 10.3 በየሙያ ዘርፉ በቂ የስልጠና መሳሪያዎች ግብአት በመጠቀም ጥቅም ላይ አውለዋል(0.5%)
1 አሰልጣኞች በካሪኩለሙ ላይ የተቀመጡ አስፈላጊ የሆኑ  ሰልጣኞች፣ከአሰልጣኞች እና ጋር
የስልጠና መሳሪያዎችን ለሰልጠናው መጠቀማቸው፣ በመወያየት
 በካሪኩለሙ ላይ የተቀመጡ
አስፈላጊ የሆኑ የስልጠና
መሳሪያዎችን በወርክ ሾፕ ምልከታ
በማድረግ
አማካይ
አመልካች 10.4 አሰልጣኞች የሚያሰለጥኑትን ስልጠና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ (ቪዲዮ፣ኮምፒውተር … ወዘተ) በመታገዝ አሰልጥነዋል፣(0.5%)

1 አሰልጣኞች የሚያሰለጥኑትን ስልጠና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ  ሰልጣኞች፣ከአሰልጣኞች እና


በመታገዝ መስጠታቸው ከተቋም መሪ ጋር በመወያየት
 በስታንዳርዱ መሰረት ወርክ ሾፕ
ምልከታ በማድረግ
አማካይ
አመልካች 10.5 አሰልጣኞች የሰልጣኞቻቸውን የስልጠና ብቃት እንዲያሻሽሉ የክህሎት ክፍተት ስልጠና በመስጠት እገዛ አድርገዋል፡፡(1%)

1 አሰልጣኞች የሰልጣኞችን የክህሎት ክፍተት ለይተዋል  ሰልጣኞች፣ከአሰልጣኞች እና ከተቋም


መሪ ጋር በመወያየት
 የክህሎት ክፍተት የተለየበት ሰነድ
በማየት

2 በተለየዉ የክህሎት ክፍተት መሰረት ስልጠና በመስጠት ክፍተቱን  ስልጠናዉ የተሰጠበት አቴንዳንስ
ሞልተዋል  ከሰልጣኞች ጋር በመወያየት

አማካይ

ስታንዳርድ 11. የተቋሙ አመራርና አሰልጣኝ ለሁሉም ሰልጣኞች ተስማሚና ዘመናዊ የስነ ማሰልጠን ዘዴዎችን በመጠቀማቸው የሁሉም ሰልጣኞች
የስልጠና ተሳትፎ ጎልብቷል፡፡(5%)
አፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መመ መግለጫ
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት 1 2 3 4

አመልካች 11.1 አሰልጣኞች ለሴት ሰልጣኞች ልዩ ድጋፍ ሰጥተዋል፣(1%)


1 በአሰልጣኞች ለሴት ሰልጣኞች የተደረገ ልዩ እገዛ ስለመኖሩ  ሴት ሰልጣኞችን በማወያየት
 ሰነዶችን በመመልከት
አማካይ
አመልካች 11.2 አሰልጣኞች ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሰልጣኞች ድጋፍ ሰጥተዋል፣(2%)
1 በአሰልጣኞች ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሰልጣኞች የተደረገ ልዩ ድጋፍ  ልዩ ፍላጎት ያላቸዉን ሰልጣኞች የተለዩበት
ስለማድረጋቸዉ ሰነድ በመመልከት
 የተቋም መሪ፣አሰልጣኞችናሰልጣኞችን
በማወያየት
 ድጋፍና ክትትል የተደረገበትን ሰነድ
በመመልከት
አማካይ
አመልካች 11.3 ተቋሙ የውጤት ተኮር ትምህርትና ስልጠናን ችግር ለመፍታት የተግባር ጥናትና ምርምር አካሂዷል፡፡(2%)
1 በተቋሙ የተካሄደ የተግባር ጥናትና ምርምር ስለመካሄዱ  የተካሄደ ጥናትና ምርምር
አማካይ ሰነድና የተወሰዱ እርምቶች
tvet thematic area መሰረት
መገምገም
ስታንዳርድ 12. ለአዲስ ጀማሪ አሰልጣኝ የሙያ ትውውቅ (induction Course) እና የስነ ማሰልጠን ዘዴ ተሰጥቷል፡፡(1.5%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት
የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 12.1 አዲስ ጀማሪ አሰልጣኞች መሪ አሰልጣኝ ተመድበውላቸው የሙያ ትውውቅ መርሃ ግብር/Induction Course/ አጠናቀዋል፣(0.5%)
1 የሙያ ትውውቅ መርሃ ግብር/Induction Course/ አዳዲስ  መረጃዎችንበመመልከት
ለተቀጠሩ አሰልጣኞች ስለመደረጉ (አቴንዳስ ,TOR,)
 አዲስ የተቀጠሩ አሰልጣኞችንና
የተቋሙን መሪ በማወያየት
አማካይ
አመልካች 12.2 ለአዲስ ጀማሪ አሰልጣኞች የማሰልጠን ስነ ዘዴ (training methodology) ተሰጥቷል፡፡ (1%)
1 የማሰልጠን ስነ ዘዴ (training methodology) አዳዲስ ለሚቀጠሩ  አዳዲስ የተቀጠሩ አሰልጣኞች የማሰልጠን
አሰልጣኞች ስለመሰጠቱ፡፡ ስነ ዘዴ (training methodology)
መውሰዳቸውን የሚያሳይ መረጃ
(ሰርትፍኬት፣አቴንዳስ ,TOR)
 አዲስ የተቀጠሩ አሰልጣችንና የተቋሙን ዲን
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

በማወያየት
አማካይ
ስታንዳርድ 13. ሥርዓተ ስልጠናው ትርጉም ያለው፣ አሳታፊ እና የሰልጣኞችን የስልጠና ሙያ ደረጃና (EOS) ፍላጎቶችን ያገናዘበ መሆኑን አሰልጣኞች
ይገመግማሉ፣ግብረ መልስ ይሰጣሉ፡፡(3.5%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈጻጸም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 13.1: አሰልጣኞች በሥራ ላይ ያለውን ሥርዓተ ስልጠና ጠንቅቀው ያውቃሉ (0.5%)
1 አሰልጣኞች በስርአተ ስልጠና መሳሪያዎች ላይ ግንዛቤ  (አቴንዳስ ,TOR) እና ሌሎች
የተፈጠረላቸው ስለመሆኑ ሰነዶችን በመመልከት
 አሰልጣኞችን በማወያየት
አማካይ
አመልካች 13.2: አሰልጣኞች የሚያሰለጥኑት ስልጠና በአገር አቀፍ ሙያ ደረጃዎች (EOS) መሰረት የተዘጋጀ ነው፣ (2%)
1 የሚሰጠዉ ስልጠና የአገር አቀፍ ሙያ ደረጃዎች (EOS) መሰረት  ስልጠና ክፍል በመገኘት ሀገርአቀፍ
ያደረገ ስለመሆኑ ሙያ ደረጃዎች (EOS) እናሥርዓተ
ስልጠናዉን ማናበብ
አማካይ
አመልካች 13.3 : የስርአተ ስልጠና መሳሪያዎች አሳታፊና ከሰልጣኞች የስልጠና ደረጃና ፍላጎቶች ጋር የተገናዘቡ ስለመሆናቸው ግብረ መልስ ተሰጥቶባቸዋል፣ (1%)
1 የስርአተ ስልጠና መሳሪያዎቹ ከሰልጣኞች  ሰልጣኞችን፣አሰልጣኞችንና
የተቋም መሪ በማወያየት
የስልጠና ደረጃና ፍላጎቶች ጋር የተገናዘበ  ስልጠና ከፍል በመገኘት ምልከታ
በማድረግ
ስለመሆኑ የተሰጠ ግብረመልስ  በአሰልጣኞች የተዘጋጀ ግብረ
መልስ
አማካይ
ስታንዳርድ 14:.ሰልጣኞች በትክክል ተመዝነዋል፣አስፈላጊው ግብረ መልስ ተሰጥቷቸዋል፡፡ 7%
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 14.1 : በተቋሙ ውስጥ ተከታታይ ምዘና (Formative assesment, summative assessment) ተሰጥቷል (1.5%)
1 ተከታታይ ምዘና(Formative assesment,summative  በየ Learning outcome, unit of
assessment)ስለመሰጠቱ competency  መሰረት የተዘጋጁና
የታረሙ መረጃዎችን በመመልከት
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

አማካይ

አመልካች 14.2 በተቋሙ ውስጥ የሚዘጋጅ የሙያ ብቃት ምዘና (Institutional Assesment) ሙያ ደረጃዎችን (EOS) መሰረት ያደረገ በቢጋር /Table of Specifications/ የተዘጋጀ ነው፣
(1.5%)
1 ሙያ ደረጃዎችን (EOS) መሰረት ያደረገ በቢጋር /Table of  የተዘጋጁና የታረሙ ተቋማዊ
Specifications/ የተዘጋጀ የሙያ ብቃት ምዘና (Institutional የሙያ ብቃት ምዘና
Assesment (Institutional Assesment)
መረጃዎችን በመመልከት
አማካይ
አመልካች 14.3 ሰልጣኞች ብሄራዊ የሙያ ብቃት ምዘና (National Assesment) ይመዘናሉ፣(3%)
1 ሰልጣኞች ብሄራዊ የሙያ ብቃት ምዘና (National Assesment) • ለሙያ ብቃት ምዘና የተላኩ
ስለመመዘናቸው ደብዳቤዎችን እና የምዘና ዉጤቶችን
በሬጅስትራል በያንዳንዱ ሰልጣኝ
የምዘና ዉጤት እስከደረሱበት ደረጃ
መኖሩን በማየት
አማካይ
አመልካች 14.4 አሰልጣኞች የሰልጣኞች የክህሎት ክፍተት መሻሻሉን አረጋግጠዋል (1%)
1 
የሰልጣኞች የክህሎት ክፍተት መቀረፉን፣ የተለዩ የክህሎት ክፍተቶችንና የተሞላበትን
እንዲሁም የተገኘዉን ዉጤት ማስረጃ ሰነድ
በማየት
አማካይ:

ስታንዳርድ 15.የተቋሙ አመራር የልዩ ልዩ አደረጃጀት ተጠሪዎች ያቀዷቸው እቅዶች በተያዘላቸው ጊዜ፣ጥራትና መጠን መሰረት መፈጸማቸውን ይከታተላሉ፡፡
(2%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት
የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 15.1: የማሰልጠኛ ተቋሙ ለአሰልጣኞች በተከታታይ የሙያ ማሻሻያ መርሃ ግብር የተዘረጉ ስልጠናዎችን አፈፃፀማቸውንና መሻሻል ያለባቸውን ጉዳዮች እየለየ
ይከታተላል፣ድጋፍ ይሰጣል፣ (1%)
1
ተቋሙ ለአሰልጣኞች ያለባቸዉን የክህሎት  ሰነዶችን በመመልከት
 አሰልጣኞችን በማወያየት፣
ክፍተት እየለየ ስልጠና ይሰጣል  የተለየ የአሰልጣኞች የክህሎት
ክፍተት ሰነዶችን በመመልከት
አማካይ
አመልካች 15.2 ተቋሙ የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡ አካላትን ያበረታታል፣ዕውቅና ይሰጣል (1%)
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

1 የተሻለ አፈፈጻጸም ላስመዘገቡ የተቋሙ ሰራተኞች የተሰጠ  እውቅና መሰጠቱን የሚያሳይ ሰነድ
እውቅና  የተቋሙ ማህበረሰብ በማወያየት
አማካይ

ስታንዳርድ 16.ተቋሙ የሰው ፣ የገንዘብ እና የንብረት ሃብት አጠቃቀም ስርአት ዘርግቶ ተግባራዊ አድርጓል፡፡(3%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 16.1 ተቋሙ የመረጃ አሰባሰብ፣ አያያዝ እና አጠቃቀም ሥርዓት ዘርግቶ ተግባራዊ አድርጓል፣ (0.25%)
1 ተቋሙ የመረጃ አሰባሰብ፣ አያያዝ እና  ከሬጅስትራር፣ከሰው ሀይል
አጠቃቀም ሥርዓት ስለመዘርጋቱና ተግባራዊ አስተዳደር እና ከተለያዩ
የአስተዳደ ቢሮዎች
ስለማድረጉ
ሰነዶችን
አማካይ መመልከት፣የፋይናንስ

አመልካች 16. 2 በተቋሙ በስልጠና ላይ ያሉና አጠናቃቂ ሰልጣኞች መረጃ በአግባቡ ተደራጅቶ ተይዟል፣(1%)
1 በተቋሙ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞች መረጃ በአግባቡ  ተቋሙ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀመሮ
ተደራጅቶ ስለመያዙ፣ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ሰልጣኞች
በየ ስልጠና ዓመቱና የስልጠና ዘርፉ
የተደራጀ መረጃ
አማካይ
አመልካች 16.3 የተቋሙ አሰልጣኞች በሰለጠኑበት የስልጠና ዘርፍ ተመድበው ያሰለጥናሉ፣ (0.25%)
1 አሰልጣኞች ስልጠና የሚሰጡት በሰለጠኑበት የሙያ ዘርፍ ስለመሆኑ  የአሰልጣኞችን ፕሮፋይል
በመመልከት
አማካይ
አመልካች 16.4 የተቋሙ መሪ እና የአስተዳደር ሰራተኞች በሰለጠኑበት የሙያ መስክ ተመድበው ይሰራሉ (0.75%)
1 የተቋሙ መሪና እና የአስተዳደር ሰራተኞች በሰለጠኑበት  የአስተዳደር ሰራተኞችን ፕሮ
የሙያ መስክ ተመድበው እየሰሩ ስለመሆኑ፣ ፋይል በመመልከት
አማካይ
አመልካች 16.5 በተቋሙ ያሉ ህንፃዎች፣ ፋሲሊቲዎች ፣ የስልጠና ማቴሪያሎች እና ተጨማሪ ግብዓቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ ውለዋል፣(0.75%)
1 ህንፃዎች፣ ፋሲሊቲዎች ፣ የስልጠና ማቴሪያሎች እና  ህንጻዎችን ና ወርክሾፖችን
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

ተጨማሪ ግብዓቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ ስለመዋላቸው በመመልከት


 ገቢ ወጪ ሰነዶች በመመልከት
አማካይ
ስታንዳርድ 17. ተቋሙ ትብብር ስልጠናን ከኢንተርፕራይዞች /ከኢንዱስትሪ በመተሳሰር ተግባራዊ አድርጓል፡፡ (4%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 17.1 ተቋሙ ከኢንተርፕራይዞች /ከኢንዱስትሪ ጋር የጋራ የትብብር ስልጠና እቅድና የጋራ ስምምነት ሰነድ አዘጋጅቷል፤(2%)
1 ተቋሙ ከኢንተርፕራይዞች /ከኢንዱስትሪ ጋር  በጋራ የታቀደ እቅድ
2 የጋራ የትብብር ስልጠና እቅድ ስለማቀዱ
ተቋሙ ከኢንተርፕራይዞች /ከኢንዱስትሪ ጋር  የጋራ ስምምነት ሰነድ
የጋራ ስምምነት ሰነድ ስለመፈራረሙ
አማካይ
አመልካች 17.2 በጋራ እቅዱ መሰረት ሰልጣኞች በየብቃት አሀዱ የትብብር ስልጠና ወስደዋል፣(1%)
1 ሰልጣኞች በጋራ እቅዱ መሰረት በየብቃት አሀዱ  የትብብር ስልጠና
መረጃ(የተላኩበት
የትብብር ስልጠና ስለመውሰዳቸው ደብዳቤ፤አቴንዳንስ) ውጤት
 ሰልጣኞችንና አሰልጣኞችን
በማወያየት
አማካይ
አመልካች 17.3 ሰልጣኞች በኢንተርፕራይዞች /በኢንዱስትሪ ውስጥ በወሰዱት ጥራቱን በጠበቀ ትብብር ስልጠና ብቁ፣ተወዳዳሪና የስራ ተነሳሽነት ያላቸው ሆነዋል፣(1%)
1 ሰልጣኞች በወሰዱት የትብብር ስልጠና ብቁ፣ተወዳዳሪና የስራ ተነሳሽነት  የኢንዱስትሪ አሰልጣኝ
ያላቸው መሆናቸውን፣ መኖሩ፣ክትትል የደረገበትና
ጥራቱ የተለካበት ሰነድ በማየት
 የትብብር ስልጠና መረጃና
ውጤት
 የኢንተርፕረይዝ ግብረ መልስ
በመመልከት
 ሰልጣኞችን ፣ አሰልጣኞችን
በማወያየት
አማካይ

ስታንዳርድ 18 ሰልጣኞች በሙያዊ ስነ ምግባር የታነጹ፣ መልካም እሴቶችና ባህልን የተላበሱ፣ አካባቢን የመንከባከብ ሃላፊነት የሚሰማቸው መሆኑ በተግባር ተረጋግጧል፡፡ (2%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 18.1 ሰልጣኞች በስነ ምግባር የታነጹ፣ የኮሌጁን ማህበረሰብ የሚያከብሩ፣ እርስ በርስ የሚከባበሩና የሚተጋገዙ ሆነዋል፣(0.5%)
1 ሰልጣኞች በስነ ምግባር ስለመታነጻቸው፣ የተቋሙን ማህበረሰብ  ሰልጣኞችንና በማወያየት ከ 400 ሰአት
 የስራው የሚጠይቀውን የደንብ ልብስ
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

ስለማክበራቸው፣ከ 400 ሰዓት በላይ /nominal time/) መልበሳቸውን በመመልከት በላይና መደበኛ
 የተደረገ የባህሪ ለውጥ የዳሰሳ ጥናት
ሰልጣኞች እርስ በርስ የሚከባበሩና የሚተጋገዙ ስለመሆናቸው፣ከ 400 ሰልጣኝ ከሌለው
2 በመመልከት
 በወርክሾፕ ውስጥ ምልከታ በማድረግ ክብደቱ 18.2.ላይ
ሰዓት በላይ /nominal time/) ደደመር
አማካይ
አመልካች 18.2 ሰልጣኞች የተቋሙን እሴቶች፣ደንቦች ፣ መመሪያዎችንና የደህንነት መጠበቂያዎችን (OHS) አውቀው ስራ ላይ በማዋል ተጨባጭ ውጤት አስገኝተዋል፡፡ (0.5%)
1 ሰልጣኞች የተቋሙን እሴቶች፣ደንቦች ፣ መመሪያዎችንና  በወርክሾፕ ውስጥ ምልከታ
የደህንነት መጠበቂያዎችን (OHS) ስለመጠቀማቸው፡፡ በማድረግ
 የስራው የሚጠይቀውን የደንብ
ልብስ መልበሳቸውን
በመመልከት
አመልካች 18.3 በተቋሙ ሰልጣኞች መካከል የመቻቻልና ልዩነትን በውይይት የመፍታት ባህል ዳብሯል፣(0.25%)
1 በሰልጣኞች መካከል የመቻቻልና ልዩነትን በውይይት  ሰልጣኞችንና በማወያየት
 በምልከታ
የመፍታት ባህል ስለመዳበሩ  የተደረገ የዳሰሳ ጥናት
በመመልከት
አማካይ

አመልካች 18.4 ሰልጣኞች ተቋማቸውን አካባቢያቸውን አረንጓዴ ልማት (Green Tvet) እና የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና የስነ ተዋልዶ ግንዛቤያቸውን አሳድገው መከላከልን
ተግባራዊ አድርገዋል።(0.75%)
1 ሰልጣኞች የየተቋማቸውን አካባቢ አረንጓዴ ልማት  በዕቅድ ውስጥ
(Green Tvet) ስለመተግበራቸውና እና ስለመካተቱ
የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና የስነ ተዋልዶ  ምድረ ግቢውን
ግንዛቤያቸውን አሳድገው በመመልከት
አማካይ
ስታንዳርድ 19 ፡-ተቋሙ በውስጥ ጥራት ኦዲት የስልጠና ጥራት አረጋግጧል (2%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 19.1 ተቋሙ የውስጥ ጥራት ኦዲት ኮሚቴ አቋቁሟል፣ (0.25%)
1 የውስጥ ጥራት ኦዲት ኮሚቴ ስለመቋቋሙ  የውስጥ ጥራት ኦዲት ኮሚቴ
በመመሪያው መሰራት ስለመቋቋሙ
የሚያስረዳ ሰነድ በማየት
 የተቋሙ መሪና አሰልጣኞችን
በማወያየት
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

አማካይ

አመልካች 19.2 የተቋሙ የውስጥ ጥራት ኦዲት ኮሚቴ እቅድ አዘጋጅቷል፣ (0.25%)
1 የውስጥ ጥራት ኦዲት ኮሚቴ እቅድ ስለመዘጋጀቱ  የተዘጋጀ የውስጥ ጥራት ኦዲት
ኮሚቴ እቅድ
አማካይ
አመልካች 19.3 ተቋሙ በእቅዱ መሰረት የውስጥ ጥራት ኦዲት ተደርጓል፣ (1.5%)
1 የውስጥ ጥራት ኦዲት በተቋም ደረጃ ስለመሰራቱ  የተሟላ የውስጥ ጥራት ኦዲት ኮሚቴ
ቼክሊስትና ሪፖርት በመመልከት
አማካይ

ከሂደት አንጻር ድምር ውጤት

የውጤት ስታንዳርዶች /40%/


ስታንዳርድ 20፡- ተቋሙ በከተማ ደረጃ የተቀመጠውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተሳትፎና ስትራቴጂክ ግቦችን አሳክቷል፡፡ (20%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
1 2 3 4
አመልካች 20.1 በተቋሙ አካባቢ የሚገኙ ህብረተሰብ በመደበኛ እና በኢመደበኛ የስልጠና መርሀ ግብር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል፡፡(5)
1 በተቋሙ አካባቢ የሚገኙ ህብረተሰብ በመደበኛና  በመደበኛና በኢመደበኛ
በኢመደበኛ የስልጠና መርሀ ግብር ተጠቃሚ የስልጠና መርሀ ግብር
ስለመደረጉ የሰለጠኑትንና ያጠናቀቁትን
የሚያሳይ ሰነድ
አማካይ

አመልካች 20.2 ተቋሙ አሰልጥኖ ብቁ ያደረጋቸውን ሰልጣኞች ከስራ ትስስር አስተሳስሯል (15%)
1 ተቋሙ የሰልጣኞችን የስራ ትስስር ሙሉ በሙሉ ፈፅሟል  ስልጠናቸውን ያጠናቀቁና የስራ
ትስስር የተደረገላቸው
ሰልጣኞችን የሚያሳይ ሰነድ
በማየት፣የአፈጻጸም ሪፖርት
አማካይ

ስታንዳርድ 21፡- ተቋሙ ተቋማዊ ምዘና (Institutional Assesment) እና በብሄራዊ የብቃት ምዘና (National Assesment) ያስመዘገበው ውጤት በየዓመቱ
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

ሲነፃፀር ተሻሽሏል፡ (15%)


ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ

አመልካች 21.1 ሁሉም ሰልጣኞች በተቋሙ ውስጥ ምዘና (Institutional Assesment) ውጤታቸው ብቁ (Competent) ሆኗል፣ (4%)
1 ሁሉም ሰልጣኞች በ ተቋሙ ውስጥ ምዘና (Institutional Assesment)  የሰልጣኞች የተቋም ውስጥ ምዘና
ውጤታቸው ብቁ (Competent) ስለመሆናቸው ውጤትን የሚያሳይ ሰነድ
አማካይ

አመልካች 21.2 ተቋሙ ለሁሉም ሴት ሰልጣኞች ባደረገው ልዩ ድጋፍ በተቋሙ ውስጥ ምዘና (Institutional Assesment) ውጤታቸው ብቁ (Competent) ሆኗል፣ (1%)
1 ሁሉም ሴት ሰልጣኞች በተቋሙ ውስጥ ምዘና • የሴት ሰልጣኞችን የተቋም
(Institutional Assesment) ውጤታቸው ብቁ (Competent) ውስጥ ምዘና ውጤትን
ስለመሆናቸው የሚያሳይ ሰነድ
አማካይ
አመልካች 21.3 ተቋሙ ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሰልጣኞች ባደረገው ልዩ ድጋፍ በተቋም ውስጥ ምዘና (Institutional Assesment) ውጤታቸው ብቁ (Competent) ሆኗል
(1%)
1 ልዩ ፍላጎት ያላቸው ሰልጣኞች የተቋም ውስጥ ምዘና  ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ሰልጣኞች በተቋሙ ልዩ
የተቋም ውስጥ ምዘና ውጤትን ፍላጎት ያለው
(Institutional Assesment) ውጤታቸው ብቁ (Competent) ሰልጣኝ ከሌለ
የሚያሳይ ሰነድ
ስለመሆናቸው፣ ክብደቱ ወደ 21.4
ይሄዳል
አማካይ

አመልካች 21.4 ሰልጣኞች በብሄራዊ ብቃት ምዘና (National Occupational Competency Assesment) ውጤታቸው ብቁ (Competent) ሆኗል፣ (9%)
1 ሰልጣኞች የብሄራዊ የብቃት ምዘና (National Assesment)  የሰልጣኞች የብሄራዊ ምዘና
ውጤታቸው ብቁ (Competent) ስለመሆናቸው ውጤትን የሚያሳይ ሰነድ
አማካይ
ስታንዳርድ 22 ፡- በተቋሙ አሰልጣኞች፣ አመራርና አስተዳደር ሰራተኞች መካከል ጥሩ ተግባቦት እና መስተጋብር ተፈጥሯል፣ ሌብነትና ብልሹ አሰራር የመታገልና
የተጠያቂነት ስሜት ዳብሯል፡፡ (2%)
ተ.ቁ መስፈርቶች ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ

አመልካች 22.1 የተቋሙ አሰልጣኞች፣አመራርና አስተዳደር ሰራተኞች ሰልጣኞችን የሚያከብሩና ተግባቢ በመሆናቸው የሰልጣኞች የስልጠና ፍላጎትን በማጎልት የሰልጣኞችን እርካታ
አሳድገዎል፣ (0.5%)
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

1 የተቋሙ አሰልጣኞች፣አመራሮች እና ድ/ሰጪዎች  ሰልጣኞችንና


ሰልጣኞችን የሚያከብሩና ተግባቢ በመሆናቸው ፣አሰልጣኞችን
የሰልጣኞች የስልጠና ፍላጎትን በማጎልበቱ ሰልጣኞች በማወያየት
እርክተዋል፣  የሰልጣኞች
እርካታየዳሰሳ ጥናት
በመመልከት
አማካይ
አመልካች 22.2 የተቋሙ አሰልጣኞች፣አመራርና አስተዳደር ሰራተኞች መካከል ጤናማ የሥራ ግንኙነትና በትብብር የመስራት ባህል በመዳበሩ የአሰልጣኞችና ድ/ሰጪ ሰራተኞች
እርካታ ጨምሯል፣0.5%
1 በተቋሙ አሰልጣኞች፣አመራርና አስተዳደር ሰራተኞች መካከል ጤናማ  አስተዳደር፣ ሰራተኞችንና
የሥራ ግንኙነት በመኖሩ እርካታቸው ጨምሯል የተቋም መሪ በማወያየት
 የአሰልጣኞችና ድ/ሰጪዎች
እርካታየዳሰሳ ጥናት
አማካይ
አመልካች 22.3 የተቋሙ አሰልጣኞች፣አመራርና አስተዳደር ሰራተኞች ሌብነትና ብልሹ አሰራር አመለካከትና ተግባርን የሚታገሉና የሚፀየፉ፣በተጠያቂነት መንፈስ የሚሰሩ ሆነዋል፡
1%
1 አሰልጣኞች፣አመራርና አስተዳደር ሰራተኞች የኪራይ  አስተዳደር፣ ሰራተኞችንና
ሰብሳቢነት አመለካከትና ተግባርን የሚታገሉና የተቋም መሪ በማወያየት
የሚፀየፉ፣በተጠያቂነት መንፈስ የሚሰሩ ስለመሆናቸው  ተጠያቂ የሆኑ ግለሰቦች
አማካይ የሚያሳይ መረጃ
ስታንዳርድ 23 ተቋሙ ከአካባቢው ማህበረሰብና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠሩ ለተቋሙ ድጋፍ አስገኝቷል፣3%
ተ.ቁ መስፈርት ብዛት የአፈፃፀም ምዘና ደረጃ የመረጃ ምንጮች መግለጫ
አመልካች 23.1 ተቋሙ ከአካባቢው ማህበረሰብና አጋር ድርጅቶች ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠሩ የቴ/ሙያ ት/ስልጠና ስትራቴጂ እንዲሰርፅ አድርጓል፣1.5%
1 ተቋሙ ከአካባቢው ማህበረሰብና አጋር ድርጅቶች ጋር  የትብብር ስልጠና የሚሰጡ
ካምፓኒዎች፣የስራ እድል ፈጠራ
ጠንካራ ግንኙነት ስለመፍጠሩ ከሚፈጥሩ ተቋማት፣ከዘርፍ መሪ
መ/ቤቶች ጋር ፣ከአካባቢው
ማህበረሰብና አጋር ድርጅቶች ጋር
አማካይ
አመልካች 23.2 ተቋሙ ከትኩረት ዘርፍ መሪ መስሪያቤቶች ጋር በጋረ እቅድ በመመራቱ፤ ከአካባቢው ማህበረሰብና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ተሳትፎ በመጨመሩ ተቋሙን በባለቤትነት ስሜት የመምራት
ልምድ ዳብሯል፣ (1.5)
የግል ተቋማት ቼክ ሊስት

1 ተቋሙ ከአካባቢው ማህበረሰብና ከአጋር ድርጅቶች ጋር  የትብብር ስልጠና የሚሰጡ


ካምፓኒዎች፣የስራ እድል ፈጠራ
ተሳትፎ በመጨመሩ ተቋሙ በባለቤትነት ስሜት ከሚፈጥሩ ተቋማት፣ከዘርፍ መሪ
የመምራት ልምድ ስለመዳበሩ መ/ቤቶች ጋር ፣ከአካባቢው
ማህበረሰብና አጋር ድርጅቶች
ጋር ግንኙነት መፍጠሩን
አማካይ

You might also like