ህጋዊ የመኪና ሽያጭ ዉል

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

ቀን 2012 ዓ.

የመኪና ሽያጭ ውል ስምምነት


ውል ሰጪ /ሻጭ/ ……………………… አቶ. ዜግነት /ኢትዬጵያዊ/

አድራሻ፡- አ.አ ከተማ/ክ/ከተማ ወረዳ. የቤት ቁጥር፡

ወል ተቀባይ /ገዢ/……………………… አቶ. ዜግነት /ኢትዬጵያዊ/

አድራሻ፡- አ.አ /ክ/ከተማ ወረዳ. የቤት ቁጥር፡

እኔ ውል ሰጪ /ሻጭ / በስሜ ተመዝግቦ የሚገኘውን የሰሌዳ ቁጥር አ.አ. የሻንሲ ቁጥር. ................
የሞተር ቁጥር ............... የነዳጅ አይነት ቤንዚን የተሸከረካሪ አይነት የሆነውን መኪና ውል ተቀባይ /ገዢ/ በብር , /
/ ብር ሇመሸጥ የተስማማው ሲሆን የአከፋፍል ሁኔታ በዛሬው እሇት ብር / / የተቀበልኩ ሲሆን ቀሪውን ገንዘብ
ብር / / በቀን ዓ.ም በውል አዋዋይ ፊት ቀርቤ ውለን ስናፀድቅ ልቀበል ተሰማምቻሇው ፡፡

እኔ ውል ተቀባይ/ገዢ/ ከዚህ በላይ በተፃፈው ውል መሰረት መኪናውን ውል ተቀባይ /ገዢ/ በብር / ሇመግዛት
የተስማማው ሲሆን የአከፋፍል ሁኔታ በዛሬው እሇት ብር / / የከፈልኩ ሲሆን ቀሪውን ገንዘብ ብር /በቀን
ዓ.ም በውል አዋዋይ ፊት ቀርቤ ከሻጭ ጋር ውለን ስናፀድቅ ሇመስጠት ተሰማምቻሇው ፡፡

ሇዚህም የመኪና ሽያጭ የውል ስምምነት ማስረጃ እንዲሆን በ .................. ስም በ ባንክ ስም የታተመ የቼክ ቁጥር
............................... የሆነ የቼክ ቅጠል ቁጥር ....................... የተመዘገበ በመያዣነት ሇገዥ የተሰጠ ሲሆን በነገው እሇት በውል እና
ማስረጃ ሇገዥ ሙለ ውክልና ሻጭ ሲሰጠው ቼኩ ተመላሽ እንዯሚሆን የተስማማን መሆናችንን በፊርማችን እናረጋግጣሇን፡፡

ይህን የመኪና ውል ተቀባይ ገዢ በዛሬው እሇት ሲረከቡ በትራፊክ ክስም ሆነ በግብር እዳ ወይም የእኔ ነው ባይ ሌላ
ተከራካሪ ተቃዋሚ ወገን በቤተሰብ በመንግስትም ሆነ በግሇሰብ በኩል ቢቀርብ በግሇሰብ እዳ በማንኛውም ቁጠባ ተቋም እዳ
እገዳ በማንኛውም ቢጠየቅ በፍ/ብሔር ክስ ወንጀል ክስ ክርክር ቢኖር ኃላፊነቱን ሙለ በሙለ የእኔ ውል ሰጪ /ሻጭ/ ነው፡፡
ስሙን በስማቸው ስያዘዋውሩ የስም ማዘዋውርያ በተገመተው ልክ ውል ተቀባይ ሆነ ውል ሰጪ የድርሻቸውን ይከፍላለ፡፡

ተቀባይ ገዢ መኪናውን ከተቀበለ ቀን ጀምሮ መኪናውን ሇሚያስጠይቁ ግብርም ሆነ መንግስት ሇሚያስጠይቃቸው ልዩ


ልዩ ክፍያዎች በመኪናው ላይ ሇሚዯርሰውና በሰውም ሆነ ንብረት ላይ ሇሚድርሰው ማንኛውም ነገር ሁለ ኃሇፊነቱ ሙለ
በሙለ የተቀባይ /ገዢ/ እንጂ ውል ሰጪ/ሻጭ/ አይመሇከትም፡፡

ይህ ውል በፍ/ብሔር ቁጥር 1731፤2266፤2005 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል ፡፡ ነገር ግን ውል ሰጪ /ሻጭም/ ሆነ


ተቀባይ /ገዢ/ የውል ግዴታችንን አክብረን ባንገኝና እንዯውለ ሇመፈፀም ፍቃዯኛ ባንሆንና ውለን ሇማፍረስ የሞከረ ውለን ላከበረ
ወገን ኪሳራ ብር 25,000 (ሀያ አምስት ሺህ ብር) ከፍሎ ውለና ገዯቡ በፍ/ህ/ቁ 1889፣1890 መሰረት በህግ ፊት የፀና ይሆናል፡፡

የሻጭ ስምና ፊርማ የገዥ ስምና ፊርማ

ውለን ስንዋዋል የነበሩ እማኞች ስምና ፊርማ

1. ................... ዜግነት (ኢትዮጵያዊ)


አድራሻ፡- አ/አ ክ/ከተማ ወረዳ ..... የቤት ቁጥር
2. ..................... ዜግነት (ኢትዮጵያዊ)
አድራሻ፡- አ/አ ክ/ከተማ ወረዳ ..... የቤት ቁጥር

የምስክሮች ፊርማ

1. ..................................................

2. ..................................................

You might also like