11

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

፳፻፳

ክፍል - ፲፩

ካልአይ መንፈቀ ዓመት ምእራገ ፈተና

ግእዝ ፈተና ጽሁፍ


ዘተውህበ ጊዜ ፳ ኬክሮሳተ
አንብቡ ለዘይተልዉ ጥያቄያት በጥንቃቄ ወግበሩ
 አንብቡ ለትእዛዘቲሁ ወግብሩ በመሠረተ ጥያቄሁ
 ግበሩ በዘተውህበክሙ ጊዜ
 በሠናይ ዘይጽሕፍ ይረክብ ሠናየ
 ለእመ ሀሎ መርድእ ዘይሰርቅ ወዘይቀስጥ የሀጥእ ኮሎ ዘገብረ

ዝ ፈተና ይትከፈል ኀበ ክልኤቱ ምዕራፍ:

ክፍል አሐዱ: ህረይ: ህረይ ዘኮነ ርቱዐ አውስኦተ


ክፍል ክላኤቱ ፡ [፩:፲] አስተዛምድ (፲፩-፳)

ስመ መርድእ:

ኢትክስትዎ ለዝ ገጽ እስከነ ትትበሀሉ ክስቱ


በ፳፻፲ወ፪ ዓ.ም በካልአይ መንፈቀ ዓመት ዘተደለወ ጥያቄ ፈተና ግእዝ ለ፲፩ቱ ክፍል
ስም ክፍል ኁልቁ
፩. ርቱዐ ዘኮነ አውስኦተ ዘነሰአ ፊደለ ኅረዩ
_________፩ አይ ግስ ውእቱ ዘይመስሎ ለግስ ተንበል በፊደላት አደራደር? ሀ/ አእምረ ለ/ ቀተለ ሐ/ ቆመ
መ/ጦመረ
________፪ አይ ግስ ውእቱ ዘይመስሎ ለግስ ባርክ በፊደላት አደራደር? ሀ/ ጻመወ ለ/ ጾመ ሐ/ ሞተ መ/
ኩሎሙ
________፫ አርስተ ግስ __________ውእቶሙ፡፡ ሀ/ ፲ ለ/፪ ሐ/፳ መ/፰
________፬ መኑ ______? አነ እሰመይ አቤል፡፡ ሀ/ ስምኪ ለ/ ስምከ ሐ/ስምክሙ መ/ስማ
________፭ ___________? አነ ግብርየ መምህር ውእቱ፡፡ ሀ/ መኑ ስምከ? ለ/ ምንት ውእቱ ግብርከ?
ሐ/ ማእዜ ተወልድከ? መ/ አይቴ ትሐውር?
_______፮, የግብር ቅጽል የቱ ነው? ሀ, እሎንቱ ለ, ያሬዳዊ ሐ, ቀቲሎት መ, ዐቀብት
_______፯, የደቂቅ ቅጽል አገልግሎት፡ ሀ, ለማመልከት ለ, ለመጠየቅ ሐ, መጠንን መግለጽ መ, ሁሉም
_______፰, ቁመት በ___________ ቅጽል ይመደባል። ሀ, አመልካች ለ, ዓይንት ሐ, አኀዝ መ, መጠይቅ
_______፱, መሀሪ_______ቅጽል ነው፡፡ ሀ/ ግብር ለ/ ሳልስ ሐ ሀ እና ል መ/ አይነት
_______፲, “ትጉህ ውእቱ ዮሐንስ” በሚለው ዐ/ነገር ውስጥ ቅጽሉ_________ነው፡፡ ሀ, ውእቱ ለ, ትጉህ
ሐ, ዮሐንስ መ, መልስ የለም
፪.አስተዛምዱ እም አምድ “ለ” ኀበ አምድ “ሀ” በትርጓሜሁሙ
ሀ ለ

------------፲፩. አንትን ሀ. እፎ ወአልክሙ

------------፲፪. ንህነ ለ. መኑ ስምኪ

------------፲፫. ይእቲ ሐ. መኑ ስማ

------------፲፬. አንቲ መ. ንሑር ኀበ ቤተ ትምህርት

------------፲፭. አንተ ሠ. ስፋህ እዴከ


________፲፮ ውእቱ ረ አነ ስምየ አቤል እሰመይ

________፲፯ አነ ሰ ዝንቱ ውእቱ ወልድየ

________፲፰ አንትሙ ሸ አርድእት ሖሩ ሀበ ቤቶሙ

________፲፱ ውእቶን ቀ አንትን አንስት ብላኣ ምሳህክን

________፳ ውእቶሙ በ ውእቶን አንስት ኢገብራ ግብር ቤቶሙ

You might also like