Professional Documents
Culture Documents
Invitatiom For Bid
Invitatiom For Bid
TENDER NO 005/2019
1. Oromia Seed Enterprise invites interested and eligible bidders for the supply of
the following Goods
3. The Bid document shall be obtained from Oromia seed enterprise head office
in front of Agona Cinema Balakre Tower 4 th floor office No 404 Addis
Ababa against payment non - refundable birr 300 (three hundred birr).
Mobile No +251921311779
6. The Enterprise reserve the right to accept or reject any or all bids
ቀን -----------------------------------
ፊንፊኔ
“ ከሠላምታ ጋር ”
ግልባጭ
ቁጥር -------------------------------
ቀን -----------------------------------
ለኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቭዥን ድርጅት
ፊንፊኔ
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዕቃዋችን ለመግዛት ያዘጋጀዉን ጨረታ አስመልክቶ ከዚህ
ደብዳቤ ጋር አባሪ የተደረገዉ ማስታወቂያ በቴሌቭዥን ሁለት ጊዜ እንዲነገርልን ዋጋ እንዲትሰጡን
እንጠይቃለን፡፡
“ ከሠላምታ ጋር ”
ግልባጭ
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የእርሻ መሣሪያዎች ብዘት ያላቸውን፤ የሰርቪስ መኪናዎች፤
መበያጀዎች እና ጄኔሬተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቶች ለጨረታው የተዘጋጀውን
የጨረታ ሰነድ አዲስ አበባ አጎና ሲኒማ አጠገብ ባሌከር ህንፃ 4 ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ከሚገኛው
ከኢንተርፕራይዙ ዋና ጽ/ቤት በማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመግዛት በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ
መሆኑን እየገለፃን፡፡ ለዝርዝር መረጀ በህዳር 23/2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሄራልድ እና በአዲስ ዘመን ጋዜጣ
የወጣውን ጨረታ መመልከት ይቻላል፡፡ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 01144662527 ይደውሉ
ቀን -----------------------------------
በኢትዮጵያ እህል ንግድ ሥራዎች ኮርፓሬሽን ከእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ ጋር የተዋወልነውን የመጋዘን
ኪራይ 03 (ሶስት) ገፅ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በማድረግ የተለከለችሁ ስለሆነ በውሉ መሠረት አስፈላጊው
እንዲፈፀም እናሳስባለን፡፡
“ ከሠላምታ ጋር ”