Professional Documents
Culture Documents
በጀግናው
በጀግናው
በጀግናው
በመሆኑም ትተውህ የሚሸሹትን አመራሮች ይዘህ ልጆቻችንን በማይሆን ጦርነት አስጨርሳችሁ ወዴት
ትሄዳላችሁ ብለህ ጠይቅ!!!!! በልጆችህ ደም የቀለዱ እብሪተኛ የህወሃት እና የሰራዊቱ አመራሮች
ልጆቻቸውን አስቀድመው ወደ ውጭ ሃገር ልከው በተንደላቀቀ ኑሮ ሲያኖሩ ያንተን ልጆች ግን ለማይረባ
የወረራ እና የግፍ ጦርነት እነሆ የጦስ ዶሮ አደረጓቸው!!!! ያጣሃቸውን ልጆች አንተ ታውቃለህ!!!! ስንቱ
እንደረገፈብህ ቤት ይቁጠረው!!!! አሁን ደግሞ እራሳቸውን ለማዳን የትግራይን ህዝብ የመቀሌን ህዝብ
እንደለመዱት ድራማ ሰርተው ትተውህ ወደለመዱት ቆላ ተምቤን ሊሸሹ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል!!!!
የትግራይ ህዝብ የመቀሌ ህዝብ እስከመቼ ትሸዋዳለህ??? እስከመቼስ ይቀልዱብሃል???? እስከመቼስ እንደ
ሞኝ ቆጥረው በልጆችህ ደም ያፌዙብሃል???? እስከመቼስ ትትውህ ይሸሻሉ???? የትግራይ ህዝብ የመቀሌ
ህዝብ ዛሬ ተነስ!!!!! ተነስና የልጆህ ደም በከንቱ እንዲፈስ ያደረጉ አመራሮችን ያዝ!!!! ይዘህም
ጠይቃቸው!!!!! እምቢ ባሉት ላይ ተባብረህ እርምጃ ውሰድ!!!!!
ትተውህ ከሸሹ ግን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከነዚህ ጨካኞች እና ከሃዲዎች ለአንዴና ለመጨረሻ
ጊዜ ሊገላግልህ እየገሰገሰ እየመጣ ነውና ከሰራዊቱ ጋር ሆነህ የገቡበት ገብተህ ለፍርድ አቅርባቸው!!!!! ከዚህ
ወዲያ በቃችሁ በላቸው!!!!! አዲሲቱ የኢትዮጵያ ፀሐይ ለአንተም እየወጣች ነውና የትግራይ ህዝብ የመቀሌ
ህዝብ ከዚህ ወዲያ ወስን!!!! ይበቃል!!!! ይበቃል!!!!! ይበቃል በላቸው!!!!!
አዲስ ፀሃይ ኢትዮጵያ ላይ!!!!!
አዲስ ዝናብ ኢትዮጵያ ላይ!!!!!
አዲስ ፍቅር ኢትዮጵያ ላይ!!!!!!