Professional Documents
Culture Documents
Holy Vocal Center
Holy Vocal Center
Vocalmusi
c(የቃል፣የድምጽ፣ሙ ዚቃ)
1.ትምህርትአንድ
vocal
music(
የድምጽሙ ዚቃ)፦ማለት
የዜማ አይነትነ
ው።ይህም አንድወይም ከአን ድ
በላይድምፃ ውያን፣በሙ ዚቃመሳሪያ፣ታጅበው
ወይም ያለሙዚቃመሳሪያ፣የሚጫ ወቱትነ ው።
ማንኛውም ሙ ዚቃያለሙ ዚቃመሳሪያወይም
በሙዚቃመሳሪያሳይታጀብ፣ሲቀርብacappel
la
ይባላል።
2.አጭ ርታሪክስለvocal
musi
c(የድምጽ
ሙዚቃ) ፦ከዚህበፊትአሁንም ምንድነውvocal
music(የድምጽሙዚቃ)?
፦በጣም የምን ወዳቸው፡የዘማሪዎች፡መዝሙ ር
የምናዳምጣቸው ፡እኛም የምን ላቸው፣የቤተ-
ክርስቲያንየኳየርመዝሙ ሮች፣የተለያዩትምህርት
ቤታችንላይያልናቸው፣ለቤተዘመዶቻችን ፣
ለጓደኞቻችን፣ያዜምናቸው፣"HappyBi
rt
hday
"
የልደት፣መዝሙሮች፣የተለያዩዜማዎች፣ቃሎች፣
ድምጾች፣ሁሉም የvocal
music(የድምጽ
ሙዚቃ)ምሳሌዎችናቸው።
3.የድምጽሙ ዚቃዋን
ኛጥቅም
vocal
music(
የድምጽሙ ዚቃ)
ጥቅሙ ፦የሰውንድምጽለማሳደግውበት
ለመስጠት፣ይጠቅማል፣አን ዳንድጊዜበመሳሪያ
በመጠቀም ነ ገርግንበጣም ወሳኙናአስፈላጊው
የሰው ድምጽነ ው።
v
ocalmusi
c(የድምጽሙ ዚቃ)ናየመሳሪያ
ሙዚቃ(i
nstr
umentalmusi
c)ተቃራኒናቸው።
በጥን
ትዘመንሰዎችድምጽንሙዚቃ
ለመፍጠርከሺህዓመታትበፊትይጠቀሙ ነ
በር።
Vocal
musi
c(የድምጽሙዚቃ)፦በባህላዊ
መንገድበየአለማቱይገኛል።ደግሞ መሠረታዊ
ሰዎችራሳቸውንየሚገልፁበትየሚግባቡበት
ነበር።
4.የድምጽሙ ዚቃ(
vocal
music)አይነት
በባህልተመስርቶ፦የምዕራባውያንv ocalmusi
c
(የድምጽሙዚቃ)ይህአይነ ቱበአውሮፓያደገ
የተለመደየሚዘወተርየቦካል(v
ocal)አይነ
ትነ ው።
ከዛውስጥ ሶስትዋንኛዎቹንእንመልከት
monophonic(አንድድምፃ ዊ)
፦ይህም
ማለትባለአንድየዜማ መስመርያለው ሲሆንአን ድ
ሰው ብቻውንከሙ ዚቃጋርበመታጀብ
የሚያቀርበው የቦካል(Vocal
)አይነት
ነው።ለምሳሌ( sol
osinger
)የግልዘማሪ
pol
yphonic(ባለብዙድምፃ ዊ)፦ሌላኛው
የምዕራባውያን( vocal
music)የድምጽሙዚቃ
ብዙዜማዎች፣ ብዙድምፃ ዊያንአንድላይበአን ድ
ጊዜየሚያዜሙትሲሆንይህበሙዚቃበመታጀብ።
ለምሳሌ፦chi or(
ኳየር)ወይም (chour
s).
.
acappel
l
a(ድምፃ
ዊብቻውን)፦ይህም
ማለትየሰው ድምጽብቻውንያለሙ ዚቃመሳሪያ
እጀባሲቀርብለምሳሌ፦ያለምን ም መሳሪያ
ስንዘምር።
ጥቂትየማይባሉየምዕራባውያንv ocal
music(የድምጽሙዚቃ)የተመሰረተው የብዙ
ሰዎችንወይም ቡድንተሞርክዞነ ው ይህም የኳየር
ስራንም አጠቃሎ ማለትነ ው።ደግሞም የተለያዩ
ድምፃ ዊያን( ዘማሪዎች)ድምጻቸው በአራት
መሠረታዊድምፆችየተከፈለነ ው ይም
bass(የወንድወፍራም ድምጽ)tenor(የወንድ
ቀጭ ንድምጽ)al to(
የሴትወፍራም ድምጽ)እና
soprant(
የሴትቀጭ ንድምጽ)እነ ዚህበህብረት
ህብረዜማንበመፍጠርውበትንይሰጣሉ።
የምዕራባውያኑv
ocalmusic(
የድምጽ
ሙዚቃ)ሀይማኖታዊይዘትያለው እናም ደግሞ
ከሀይማኖትውጭ ላሉትም የሚጠቅም ነ ው።
ሀይማኖታዊየሚባሉት Rel
i
gioushymnsand
gospl
et unesመን
ፈሳዊመዝሙ ሮችዜማዎች
ሲሆኑከሀይማኖትውጭ የሆኑትደግሞ Jazz
vocal
(የጃዝሙዚቃዎች)popularmusi
c
የተባሉትFunkandRockበተለያዩአላማዎች
የሚውሉሙዚቃዎችናቸው።
Non-west
ernvoacal
music፦vocal
music(የድምጽሙዚቃ)ከምዕራባውያን
(የምዕራባውያንሙዚቃያልሆነ )ባህልውጭ
በሆኑሀገራትእን ደሚገኝመረጃዎችይናገራሉ።
ለምሳሌህን ድ፣አፍሪካ፣እናቻይና( ህንድ፣አፍሪካ
እናቻይና)እነ ዚህም ሀገራትብዙየተከማቸ
ባህሎችብሔረሰቦችስላሏቸው አን ድባህላቸው
የተለያዩድምፆችንበመጠቀም ሙዚቃይሰራሉ።
እናም በጣም ለጆሮየሚስቡለየትያለሙ ዚቃ
ስታይልያልተጠበቁነ ገርሊሰሩይችላሉደግሞ
ሲሰሩታይተዋል።
ምክንያቱደግሞ የተለያዩስታይሎችን(
ዘዴዎችን
)በባህላቸው
ተመስርተው የተለያዩዜማዎችንናህብረዜማዎችንስለሚፈጥሩነ ው።
2.ትምህርትሁለት
Vocal
ist
(si
nger
)ድምፃዊ
1.vocal
ist
(ድምፃ ዊ) ማለት፦በመጀመሪያ
ደረጃ የተለያዩ የድምፅ ( v
ocal)ቴክኒኮችን
(ዘዴዎችን )ለምሳሌ ሪትም( ምት)በመጠበቅ
በዜማ መስመር በማዜም ድምፆችን
የምን ጠቀምበት ስርዓት si ngi
ng (
ማዜም)
ይባላል።
ድምፃ ዊ ማለት ደግሞ ይህን የሚያደርገው
ግለሰብማለትነ ው።
ማዜም ( si
nging) በሁለት ይከፈላል፦
Formal and I nf
ormal ይህም ማለት
መደበኛ እና ኢ- መደበኛ ዜማ ተብሎ
ይታወቃል።
መደበኛ የምን ለው ለሀይማኖት የተዜሙ
ሀይማኖታዊ መሰሎች ሲሆኑ ኢ- መደበኛ
ደግሞ ፍላጎታችን( hoppy)ስለሆነወይም
ደስታን ስለሚፈጥርልን ብቻ የምናዜም እና
የምናጎራግርከሆነኢ- መደበኛዜማ ይባላል።
2.ለድምፃ ዊ የተሰጡ መርሆች፦ ለድምፅ
የሚደረጉ ጥን ቃቄዎች ድምፆችን ከተለያዩ
ጉዳቶች ለመጠበቅይረዳናል።ለምሳሌ፦ሙ ሉ
በሙሉ ማዜም ለመቻል ጉሮሮዎችን
ለመጠበቅ ለተሻለ ድምፆዊነ ት
የvocal(የድምፅ መርሆዎችን ) መተግበር
ተገቢነ ው።
ሀ.ከልክበላይየሆነጬ ኸትማስወገድ።
ለ ጉሮሮህ እርጥብ መሆን ስላለበት ውሃ
መጠጣት ማዘውተር ጉሮሯአችን መድረቅ
የለበትም።
ሐ.ቀዝቃዛመጠጦችንበማስወገድ ሁልጊዜ
በጣም ያልቀዘቀዘውሃመጠቀም።
መ.እን ደ አትክልትና ፍራፍሬ ያሉ ውሃም
ምግቦችንማዘውተር
ሠ.ከመዘመራችን በፊት የድምፃ ችን ችሎታ
ልክ ( የድምጻችን ጉልበት) ለይተን ማወቅ
ለድምፃ ችንወሳኝነ ው።
ረ.ሁልጊዜ ከመዘመራችን በፊት የድምፅ
ማሟሟቂያ ልምምዶች ( vocalExer
cise)
መሥራትአስፈላጊነ ው።
ሰ.ጉሮሮአችንንስናፀዳጥን ቃቄማድረግ።
ሸ.በጣም ጣፋጭ የሆኑእን ደአይስክሬም እና
ቸኮሌትያሉምግቦችንመቀነ ስ።
ቀ.አልኮልመጠጥ እናማጨ ስማስወገድ።
በ.ዋና፣ገመድ ዝላይ ፣ሩጫ ፣ብስክሌት
መንዳት እና የሆድ ስፓርት በመስራት
የድምጻችንንጤን ነትመጠበቅይቻላል።
3.እንዴት ድምፃችንንልናሻሽል ወይም ብቁ
ልናደርግእንችላለን?
3.
1ቀጥ ባለየሰውነ ትአቋቋም ማዜም
3.
2ከሆዳችንመተን ፈስከውስጣችንመዘመር
3.
3 ጉሮሮአችን ፣ምላሳችን ን እና የተለያዩ
የፊታችንክፍሎችማላቀቅ( Rel
ax)ማድረግ።
3.
4ድምፃ ችንንበተለያዩየድምፅ ( የvocal
)
ስራዎችማሟሟቅ።
3.
5 በጥን ቃቄ የደረት እና የጭ ን ቅላት
ድምፃ ችን በአግባቡ መዘመር እናም
በማጣመርየድምፃ ችንንጉልበትማወቅናበዛ
መዘመር።
ቀጥሎ የምን
መለከተው በከፍተኛ ደረጃ
እናበአለም አቀፍደረጃየቮካሊስቶችመጠበቅ
እና ማድረግ ያለባቸውን ነገሮች
እንመለከታለን።
❄ ማድረግያለባቸው፦
፨ በርከት ያሉ ውሃና ውሃ አዘል ፈሳሾችን
አዘውትሮመጠቀም።
፨ ጭን ቀትን ማስወገድ እናም መዝናናት
(መሳቅ፣መጫ ወት)ባይቻል እን ኳንምናልባት
መዝሙር ልናቀረብ ስን ል ፕሮግራም ሲኖረን
ይህንማድረግይመከራል።
፨ የተመጣጠነእናም ጤናማ የሆነምግብ
መመገብ
፨በቂየሆነእን ቅልፍእናእረፍትማዘውተር
፨ሁልጊዜብቁከሆኑአስተማሪጋርመሰልጠን
፨ከሰዎች ጋርስን ነጋገርበተመጠነ ድምፅ
እናምቾትተሰምቶንማውራት።
፨ሁልጊዜበትክክለኛው መን ገድመሰልጠን
፨ ጉሮሮአችን የመጎርነ ን ፣ የማቃጠል
በአጠቃላይ የህመም ስሜትከተሰማንሀኪም
ማሳየት፣ማማከርአስፈላጊነ ው።
፨ ሌላው በወሳኝነ ት አዳዲስ መዝሙ ሮችን
ወይም ከዚህ በፊትያልሰረናቸውንመጀመሪያ
በሚገባከተለማመድንበኃላመዘመር
፨ ሁልጊዜ በምናዜምበት ጊዜ ድምፃ ችን
ን
በሚገባእናበምቾትማውጣትማዜም
፨ ከመጨ ዎችን እና ከመዘመራችን በፊት
በአግባቡ ሰውነታችን
ንለቮካል እንደሚመጥን
አድርገን ማፍታታት ማስተካከል መዘጋጀት
የቮካልስልጠናዎችንበአግባቡመስራት
❄ ማድረግየሌለብን
፨ ድምፅንበጣም አጥብቆ አክርሮ እየጮ ሁ
በሀይል በግፊት በየትኛውም መን ገድ
መዘመር።
፨ ተደጋጋሚ ስህተት መስራት ስህተትን
አለማረም ስህተትንበስህተትመሸፈን
።
፨በማሳልበሀይልድምፅጉሮሮንማፅዳት።
፨የወተትምርቶችን፣ሲትሪክፍሩት/ጁስ፣ፊዛ
ድሪንክ፣ቡናእናም አልኮል መጠጣትበቀኑ
ወይም ለሁሌም።
፨ማጨ ስ
፨ ከመዘመራችን ቀድሞ ብዙ ማውራት
መለፍለፍ
፨ ጉንፋንይዞንድምፃ ችንበተለያየአጋጣሚ
ተፍኖበግዴታመዘመር
፨ በሌላም አይነት ሁኔታ ስሜታችንሲረበሽ
ህመም ሲሰማንመዘመር
፨ ድምፃችንከፍ አድርገንእየጮ ህንመናገር
ወይም መዘመር
፨ ድምፃ ችን ከፍ አድርገን አቅጥነ ን
ጉሮሮአችንንእስኪያቃጥለንመዘመር
፨ከፍተኛጭ ወትማውጣት
፨በተፈጥሮየተሰጠንድምፅወይም ን ግግር
nat
uralsi
ngi
ng v
oiceለመቀየር መጣር
ወይም መቀየር።
በአጠቃላይ
በራስ መተማመናችን ና ድፍረታችን
ን
ማሳደግ እና በድፍረት መዘመር ፣ማምለክ
(v
ocal)መስራት አለብን ። ለምሳሌ ያህል
ከታች የተጠቀሱትን ማወቅና መስራት
ሌሎችን ም መስራትማዘውተርአለብን ።
ትክክለኛየሆነከሆድውስጥ መተን ፈስ
የጭ ንቅላትናየደረት ድምፅንአንድ ለይ
በማድረግድምፅማውጣት( መዘመር)
ጠቃሚ የ ሆኑ የሙ ዚቃ ትምህርቶች
መማር
የመዝሙ ር ደብተሮች መዘመር እናም
አዳዲስመዝሙ ሮችራስንሁሌማለማመድ
ህብረዜማ መፍጠር( መዘመር)
vocal
techni
ques(
የድምፅቴክኒኮችን)
በትጋትመሥራት
መፍትሔዎቹበአግባቡለመዘመር
❄ የብዙ ቮካል (የብዙ ዘማሪዎች)ችግር
የጭ ን
ቅላት እና የደረት ድምፅን መመጠን
አለመቻል ነ
ው። መጥኖ አለማውጣት ላይ
ምናልባት ድምፅ ሲቀጥን ሚያምር
ስለሚመስለን ብቻ ለማሳመር ስን ል
የጭ ን
ቅላት ድምፅ በአብዛኛው ስን ጠቀም
ሳይመጠን ይቀርና አይደለም ማሳመር ፀጥ
ልንል ሁሉ እን ችላለን ።እንደዛውም ወፍራም
ድምፅማውጣትበምን ፈልግበትጊዜ የደረት
ድምፆችን ሳን መጥን ስናወጣ ይወፍርብን ና
ፀጥ ልንልእንችላለን ።
❄ ከላይ የተመለከትነ ውን አይነት የቮካል
ችግር አለብን ሙ ዚቃችን ( ዝማሬዎችን ን)
አስቸጋሪያደርገዋል።
❄ የመጀመሪያውሳኔ ያችንታድያድምፃ ችን
በማወቅ ይህን ችግር የቮካል ስራዎችን
በመስራትማጥፋትነ ው።እናም እናም ራሳችን
እየተመለስንምን ድነ
ው ችግራችን ?መጀመሪያ
ከሰራንበት ምን ድነው ጥሩ ጎኑ? ምን ድነው
መጥፎ ጎኑ? ማሻሻል ያለብን ምን ድነው
ሚለውንሁልጊዜማጤን ናማስተካከል።
❄ ሌላው ( highernote)ቀጭ ንድምፃ ችን
(ቤልቲንግ) በተባለ እና ሌላዎች የቮካል
ስራዎችመሥራት፣መማርድምፃ ችንንመጥኖ
(Bal
ance) አድርገን እን ድናወጣ ይረዳናል
ማለትም ( head and chest ) ድምፃችን
ማለትነ ው።
❄ 99% እርግጠኝነ ቱ የተረጋገጠው
በጥናትም የተረጋገጠው 90% ሰዎች
የሚሰሩትትክክልያልሆኑትነ ገርእናመስራት
ያለባቸው።
❄ ለድምፅ ትክክለኛውን የቮካል
ኤክሰርሳዮችን( ስራዎችን)እና ትምህርቶችን
አለመማር ና አለመስራት ትክክል ያልሆነ
ተግባርሲሆንከዚያም የሚከፋው አብዛኛው
ሰዎችየሚሳሳቱት
❄ አብዛኛዎችዝም ብለው ያለዕውቀትዝም
ብለው ከዘመሩ ካዜሙ በኃላ ከዚያ በኃላ
ራሳቸውንብቁሆነ ው ሊያገኙይፈልጋሉ።ነገር
ግን በትክክለኛው መን ገድና ስልጠና ዜማን
ካላዜምንአይደለም ድምፃ ችንሊያምርናብቁ
ሊሆንይቅርናእዛው ጭ ቃመርገጥ ድግግሞሽ
ሁሌመቸገርሁሉመሰቃየትብሎም ድምፃ ችን
ጎርንኖ ሊበላሽ ዳግመኛ ላናዜም ሁሉ
እንችላለን።
፨ ምክንያቱም ዜማ ለይ ወይም መዝሙር
ውስጥ ብዙ ሳይን ሳዊ ልናውቃቸው
የሚያስፈልጉ ነገሮች አሉ በጣም ብዙ ዜማ
ብዙ የሚንቀሳቀሱ ነገርአለው Thevauel
s
(አናባቢ)Theconst ant(ተነ
ባቢ)Rhythm
(ምት)እናdy namics( የ
ድምፅ መውጣትና
መውረድ) ብዙ ብዙ ልናውቃቸው
አውቀናቸውም በመሥራት ልን ዘመርልናዜም
የሚገቡነ ገሮችአሉ።
፨ ዜማ ሳይን ሳዊ ማራኪ የማዜም እና
የእንቅስቃሴ ስልቶች ስሜትን በመማረክ
እንድን ጨ ው ከመስመርልን ወጣ ሁሉሊያደረግ
ይችላል ስለዚህ ራስን ም መቆጣጠርበጣም
ወሳኝነ ት አለው ብዙ ስሜታዊነ ት ስሜተ ስስ
አለመሆን ።
፨ስለዚህ እን ዴትነ ው በትክክለኛው መን ገድ
ማዜምናመዘመርየሚቻለው
፨ ተመራጭ መን ገድ በምርምርም
የተረጋገጠው ግልፅም የሆነ ው ማን ኛውም
ሰው ከማዜሙ ከመዘመሩ በፊት ድምፁን
ለመቆጣጠር እን ዲያመቸው si ngi
ning
techni
ques ( የዜማ ዘዴዎች) መማርና
መስራትብቁእን ድንሆንሊያደርገንይረዳናል።
፨ እን ዴት ነ ው ድምፃ ችንን ልንቆጣጠር
የምን ችለው?
ድምፃችንን መቆጣጠር የምን ችለው
vocal Regi
ster
s ( የቮካል ውህደትን )
በመማርናበመስራት ከዚያበፊት ድምፃ ችንን
መቆጣጠርስን ልምንማለትነ ው?
ድምፃ ችን መቆጣጠር ስን ል ሳይን ሱን
ጠብቀንብቁ በሆነመን ገድ ዜማንማዜም
ማለት ነ ው።እናም በጣም ምርጥ የተባለው
መን ገድ ማለትም vocalregister
s( የቮካል
ውህደትን ) ማወቅና ድምፃ ችን ን bal ance
(በመመጠን ) በመቆጣጠር ለማዜም
mix(ውህድ) የሚለውን የማዜም ዘዴ
መጠቀም አለብን ።
፨whati samix(
ውህድማለትምን ድነ ው)፦
ማለት በድምፃ ችን በጉልበት ተመሥርተን
የጭ ንቅላትና የደረት ድምፅ አን ድ ላይ
በማዋሀድየምናዜምበትየዜማ ስልትነ ው።
ለምሳሌ፦ አን ድ ዘማሪ በ( high not e)
በቀጭ ን ድምፅ Fal stt
o ( ፋልሴቶ)
በሚያዜምበትጊዜ የጭ ን ቅላትድምፅአወጣ
ይባላል።
❄ በዚህንጊዜchestv oi
ce( የደረትድምፅ)
አይኖርም።
አንድዘማሪበ( Low note)በወፍራም ድምፅ
ሲያዜም የደረትድምፅእን ለዋለን ።
❄ በዚህንጊዜ ደግሞ የ ጭን ቅላት ድምፅ
አይኖሩም ከላይ የተመለከትናቸውን ሁለቱን
ድምፆችበማዋሀድየምናዜምበትዘዴmi xed
voice (
ውህድ ድምፅ)v ocalregi
ster
s
placeይባላል ሁለቱ ድምፆች የሚገናኙበት
ሥፍራ( mixarea)ይባላል። ይህም ሥፍራ
አንገታችንጋርነ ው።
ይህንማወቅናበተግባርመሥራትእጅግ
አስፈላጊ ነው። ሁሉም ድምፆች
በሚያስፈልጉበት ቦታ ለብቻቸውን ሊዜሙ
ይችላሉ። ይህም ደግሞ ድምፃ ችንን
እንድን ቆጣጠር እንድንመጥን ውበት
እንዲኖረው ያደርጋል።
እናም በmi x(በድምፅውህድ)ማዜም
በጣም የሚጠቅመንድምፃ ችንእን ዳይቆራረጥ
እንዳይታፈንተጨ ን ቀንእን ዳናዜም እየዘመርን
ፀጥ እን ዳንል ከዚያም አልፎ ምን ም ሳንቸገር
አስቸጋሪ የተባሉትን Range ( የድምፃችን ን)
ጉልበትን ከራሳችን አልፎ ሌላም (Range)
በቀላሉእንድናዜም ያግዘናል።
ሌላው በጣም ጥሩ ጉልበት ና ውበት
ያለውንድምፅ እን ድናወጣ እንድናዜም ጥሩ
የሆነየድምፅ አወራረድ የድምፅ ማስተጋባት
አወጣጥ ጥሩ የሆነ የምት አጠባበቅ
ሌሎችንም በአግባቡእን ድናዜም ይረዳናል።
4.ትምህርትአራት
የድምፅ ጉልበት አይነ
ቶች (
Type of
vocalr
ange)
1.ቤዝ ( Bass)፦ ቤዝ የምን ለው ድምፁ
ዝቅተኛው (lowest)የድምፁጉልበት( v
ocal
Range)ሲሆንይህም ድምፅየሚገኘው ከE2
እስከ E4 ወይም ከC2 እስከ G4 ውስጥ
ይገኛል።
በተለይም ደግሞ ይህ ቤዝ ድምፅ የወን ድ
ወፍራም ድምፅ እየተባለ ይታወቃል። ቤዝ
በአጠቃላይ ወፍራም የወን ድ ድምፅቢሆን ም
አንድቤዝድምፁያለው ሰው ወፍራም ድምፁ
የሚገኘው E2( C2)ላይ ነው።የቤዝድምፁ
የላይኛው ድምፁ ወይም ቤዝ ድምፁ ቀጠን
ከተባለE4( G4)ላይ ነው ሚቆመው ከነ ዚህ
ውስጥ ሊወጣ አይችልም ተብሎ ይታመናል።
2.ባሪቶን ( Bari
tone)
፦ ባሪቶን ሁለተኛው
ዝቅተኛው ( lowest)ድምፁ ቢሆን ም ግን
ከቤዝ እናከቴነ ርመሀል ላይ ይገኛል የሁለቱ
ድምፆችመሀከለኛነ ው ማለትነ ው።
--ይህ ድምፅ ወፈርተደርጎ ሲሰማ ወይም
ሲያዜሙት ወደ ቤዝ የተጠጋ ነ ገርግንቤዝ
ያልሆነባሪቶንይባላል ደግሞ ቀጥኖ ሲሰማ
ወይም ሲያዜሙ ትወደቴነ ርየቀረበነ ገርግን
ቴነርያልሆነይሆናልእን ደሚያወጣው ድምፁ
ጥገኛይሆናል።
--ይህም ድምፁ የሚገኝበት ቅኝት ( scale)
ከA2እስከA4ወይም አን ዳንዴስን ለጥጠው
ከF2እስከC5ይሆናል።
--ባሪቶንየሚመደበው በወን ድየድምፁመደብ
ውስጥ መሀከለኛሆኖያገለግላል።
3.ቴነር( Tenor
)፦ቴነርከፍተኛው ( higest)
የወን ድድምፁማለትም ቀጭ ኑየወን ድድምፅ
ነው። ይህም ድምፁ በምቾት የምናዜምበት
ቅኝት (scale)ከC3 እስከ C5 ወይም B2
እስከ G4 አን ዳንድ ጊዜ ባለ ቴነ ር ድምፁ
ያላቸው ወን ዶች ፍልሲቶ ( Falst
o) በሌላ
አነጋገር (head voi
ce)የተባለውን ድምፁ
ያወጣል ይህም ሆኖ ሳለ በጣም እየቀጠነ
የሴት ድምፁ የሚመስል ድምፁ
("count
ertenor "
)ይባላል።
4.አልቶ( Alto)፦አልቶወፍራሙ ( l
owest)
የሴትድምፅነ ው።ይህም ድምፁ የሚገኘው
F3እስከF5ወይም ከF3እስከD5ውስጥ
ይገኛል። አልቶ ድምፃ ውያን ዝቅተኛው
ድምፃ ቸው "contral
tos"ይባላል።
5. ሚዞሶፕራኖ ( mezzo-
soprano)
፦
ሚዞሶፕራኖ መሀከለኛው የሴት ድምፅ ነ ው
ማለትም በአልቶና በሶፕራኖ መሀል የሚገኝ
ነው ይህም ድምፁ አን ድ ሚያወጠው ድምፁ
ጥገኛይሆናልማለትም ወፈርካለወደአልቶ
ቀጠን ካለ ደግሞ ወደ ሶፕራኖ የሚጠጋ
ሚዞስፕራኖይባላልማለትነ ው።
--ይህ ድምፁ የሚገኝበትስፍራ ከA3እስከ
A5( A3እስከF5)
6. ሶፕራኖ ( soprano)
፦ ቀጭ ኑ ወይም
ከፍተኛው ( high)የሴት ድምፅ ነ ው ይህም
ድምፁየሚገኝበትስፍራC4እስከC6
፨ ከላይ የተጠቀሱትን የድምፅ ዓይነ ቶች
በራሳችን ላይ በመሞከር ጊዜ በማጥፋት
የድምጻችንዓይነ ት( vocalRange)ልናገኝ
እንችላለን ምክን ያቱም በምን
ሞክርበት ጊዜ
ተመችቶን ወይም ምን ም መጥፎ ስሜት
ሳይሰመንየምናዜም ከሆነያየድምፁክፍላችን
ነው ማለት እርሱን በማወቅ በደን ብ በዛ
ድምፃ ችንከሰራንውጤ ታማ እን ሆናለንማለት
ነው። ምክን ያቱም ድምፃ ችን በመለየት
ለድምፃ ችንተገቢውንየቮካልስራዎች( v
ocal
exer
cise)በመስራትጊዜያችንእን ድናጠፋና
ብቁእን ድንሆንይረዳናል።
❄ የትምህርትአራትማጠቃለያ
ድምፅ (
መዘመርእስከ ሚያቅተን
) ወደከፍተኛው ድምፅመዘመርአለብን
ወደዝቅተኛድምፅመዘመርአለብን
፨ከዚያበመቀጠልተመችቶንየዘመርን
በት
ድምፅመዝግበንከሚከተለው የድምፅ
ሰን
ጠረዥ (
Tabl
eforv
ocal
range
ድምፃችንምንእንደሆነመለየት
የድምፅ ቤዝ ባሪቶን ቴነ
ር አልቶ ሚ ዞ- ሶፕራኖ
ጉልበት ሶፕራኖ
ከፍተኛ C4 E3 G4 D5 F5 C6
ድምፅ
ዝቅተኛ E2 G2 B2 F5 A3 C4
ድምፅ
2#የድምጻችንአይነ ት(
vocalr
ange)
መለየት(ident
if
yingy
ourvoi
cetype)
(v
ocal
range)
ሁሉም ድምፆችየራሳቸው መገለጫ አላቸው
አን
ዱ ከሌላው የሚለይበትብዙነገሮችአሉ
እንደዛውም ልክእያንዳንዱ የሰው ድምፅአን ዱ
ከሌላው ይለያል።ምናልባትበጣም የተቀራረቡ
የሚመስሉድምፆችራሱምን ም አንድአይነ ት
ቢመስሉም አንድአይነ ትአይደሉም።ትምህርት
አራትላይብዙአይነ ትድምፆችእን ዳሉ
እያንዳንዱንተመልክተንነበር።ስለዚህከላይ
እንደተመለከትነው ድምፃችን ንካገኘንበኃላ
ድምፃ ችንከድምፆችመካከልመለየትእን ዴት
ነው ሚለውንም ተመልክተናልድምፃ ችንን
አግኝተንደግሞ ለይተንድምፃ ችንንአውቀንበዛ
ድምፅቮካልበተገቢው መስራት።ስለዚህ
ትምህርትአራትላይያሉትንድምፅእን ከልስ።
፨ቤዝ፦ወፍራሙ የወንድድምፅመሀከለኛው
(
Aver
agel
owofD2&hi
ghE4)
፨ባሪቶን፦መሀከለኛው የወንድድምፅከቤዝ
እናቴነርመሀከለኛ(G2toG4)
፨ቴነር፦ከፍተኛው (
ቀጭ ኑየወንድድምፅ
ጉልበትአቬሬጅ(C3t oB4)
፨አልቶ፦የሴትድምፅወፍራም አቬሬጅ(
E3
t
oF5)
፨ሚዞ-ሶፕራኖ፦አቬሬጅG3t
oA5
መሀከለኛው የሴትድምፅ
፨ሶፕራኖ፦ወፍራም የሴትድምፅ(range)
ከC4toC6ሶፕራኖድምፅ(l
i
ghtand
br
ight
)ቀለልያለቀጠንየሚልድምፅነ ው።
፨ስለዚህድምፃ ችንንካገኘንበኃላእንለያለን
ከዚያበጣም በዚተመስርተንተገቢውንቮካል
በመስራትብቁቮካሊስትመሆንቀላልና
የማይቀርነገርነው።ስለዚህስህተትን
በመቀነስትክክለኛውንቮካልበመስራትእውቅ
እናጎበዝቮካሊስትመሆንእን ችላለን።