Professional Documents
Culture Documents
Student Union Matterial
Student Union Matterial
ቦታ ድ/ዳ/ዩ/ቅጥር ግቢ
ሰዓት
እስረካቢ አካል
ተረካቢ አካል
ተማሪ ቸርነት ፍቃዱ የድ/ዳ/ዩ የ 2011 ዓ.ም ተማሪዎች ህብረት ም/ፕሬዘዳንት
ከላይ በርዕሱ በተጠቀሰው መሰረት ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ከላይ የተጠቀሱት አካላት በተገኙበት የድ/ዳ/ዩ/ ተማሪዎች
ህብረት ንብረትን ከአስረካቢ ከጥበቡ ሙሉጌታ ለ 2011 የተማሪዎች ህብረት ም/ፕሬዘዳንት ለተማሪ ቸርነት ፍቃዱ
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት አካላት በተገኙበት ተረካክበናል፡፡
ማጠቃለያ
ከታች በ 8 ገፅ የተዘረዘሩ አጠቃላይ የንብረት ዝርዝሩ ከዚህ በታች እንደሚከተለው ሲሆን የንብረት ርክክብ
በአስረካቢና በተረካቢ አማካኝነት ርክክቡ መፈፀሙን በፊርማችን እናረጋግጣለን ፡፡
የፕሬዘዳንት ፅ/ቤት
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1 ጠረጴዛ 4
2 ወንበር 13
3 ሎከር 2
4 ኮምፒተር የሚሰራ 2
5 ኮምፒተር የማይሰራ 1
6 ፕሪንተር የማይሰራ 2
7 ፋይል ካብኔት 6
8 ፋይል ማስቀመጫ 1
9 ፓንቸር 5
10 ዲቫይደር 1
11 ፍሬም 1
12 የማይሰራ ዋይርለስ ስልክ 1
13 ባስኬት 2
14 ብረት ኮመዲኖ 1
15 ቃለ ጉባኤ 1
16 ገጀራ 1
17 የማይሰራ ኮፒ ማሽን 1
18 ፎቶ አልበም 1
19 ኪይቦርድ 1
ምክትል ፕሬዝዳንት
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1 ጠረጴዛ 3
2 ወንበር 14
3 ሎከር 1
4 ኮምፒተር የሚሰራ 2
5 ኮምፒተር የማይሰራ 1
6 ፕሪንተር የማይሰራ 1
7 ፋይል ካብኔት 31
8 ፋይል ማስቀመጫ 1
9 ፓንቸር 3
10 ስፒከር 1 ጥንድ
11 የማይሰራ ዲቫይደር 1
12 ፍሬም 2
14 ባስኬት 5
15 ብረት ኮመዲኖ 1
ገርልስ ዞን
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1 ጠረጴዛ 2
2 ወንበር 50
3 ፍሪጅ 1
4 ፍሪጅ የማይሰራ 1
5 ስቶቭ 2
6 ጀሪካን 12
7 ማከፋፈያ -
8 ቦንቦሊኖ ማስቀመጫ 2
9 ስኒ 34
10 ፔርሙዝ 2
11 ብርጭቆ 5
14 መጥበሻ 2
15 ቢለዋ 3
16 ትሪ 5
17 መክተፊያ 2
18 ማንቆርቆሪያ 8
19 ጆግ 4
20 ድስት 9
21 የለስላሳ ሳጥን 21 ከፋለኝ
22 የምጣድ መጥበሻ 1
23 የሽንኩረት መፍጫ 1
24 ጭልፋ 4
2 ወንበር 15
3 የማይሰራ ኮምፒተር 1
4 ሎከር 1
ሚኒሚዲያ
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1 ጠረጴዛ 2
2 ወንበር 2
3 የማይሰራ ሞንታረቦ 2
4 ሚክሰር (1 የማይሰራ) 2
5 አምፒሊፋየር /ስታብላይዘር 1
6 ኬብል 2
7 ማይክ 1
8 ኮምፒዩተር 1
9 ዲቪዲ የማይሰራ 1
10 ትልቁ ቲቪ 1
11 ፋይል ቦክስ 2
12 ዲቫይደር 1
ዶክመንቴሽን
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1 ጠረጴዛ 1
2 ወንበር 2
3 መደርደሪያ 1
4 ፓውዛ ከነ ስታንዱ 2
5 ዲሽ ኬብል 1 እሽግ
6 ዲቫይደር 1
7 ፍላት ቲቪ 1
8 ቪዲዮ ካሜራ 1
9 ለሲዲ ፕሮጅክተር 1
10 ኮምፒተር 1
2 ወንበር 12
3 ፕሪንተር 2
4 ዲቫይደር 3
5 መደርደሪያ ያልተገጠመ 2
6 ኮምፒተር 3
7 ፓንቸር 1
8 ፋይል ካብኔት 2
9 ስፒከር 3 ጥንድ
10 ቬንትሌተር ያልተገጠመ 1
አይሲቲ
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1 ጠረጴዛ 4
2 ወንበር 11
3 መቀስ 1
4 ኮምፒውተር 1
5 ፕሪንተር 3
6 ወረቀት መቁረጫ 1
7 ፓንቸር 1
8 ቬንትሌተር 1
9 ገጀራ 4
10 ፋይል ካብኔት 7
11 ፒንሳ 1
12 ማሀደር 1
ንብረት ክፍል
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1 ጠረጴዛ 2
2 ወንበር 5 ጂሲ ኮሚቴ
3 ጊሌ 4
4 መኮትኮቻ 14 (4 ስ/መዝናኛ)
5 ውሀ ማጠጫ 18
6 ባስኬት 1
ሴቶች ጉዳይ
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1 ጠረጴዛ 5
2 ወንበር 17 ጂሲ ኮሚቴ
3 የብሬት ሼልፍ 1
4 ማሀደር 2
5 ቅርጫት 1
ክበባት ዘርፍ፣ ማ/ህ/ግ እና ስፖርትና መዝናኛ
1 ጠረጴዛ 8
2 ወንበር 10
3 ፋይል ካቢኔት 7
4 የወረቀት መብሻ 1
አካዳሚክ ዘርፍ
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1. ወንበር 12
2. ጠረፔዛ 3
3. ኮምፕዊተር 1
3. ፋይል ቦክስ 4
4. ቅርጫት 1
ዲስፕሊን ዘርፍ
ተ.ቁ የንብረት አይነት ብዛት
1. ወንበር 18
2. ጠረፔዛ 7
3. የተገጠመ ቬንትሌተር 1
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ የተማሪዎች ህብረት ንብረት እኔ ተማሪ ቸርነት ፍቃዱተረክቢያለሁ፡፡
ስም .
ፊርሚያ .
ስም .
ፊርሚያ .