ክርስቲያነዊ ሥነ ምግባር

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

ደረጃ:

የሚሰጥበት ጊዜ፡ -----------------------------


የትምህርት ርዕስ፡ ክርስቲያናዊ ሥነ - ምግባር
የትምህርት ይዘት ምዕራፍ አንድ - መግቢያ
ዝርዝር ይዘት፡
1.1 ክርሥቲያናዊ ሥነ - ምግባር
1.2 ክርሥቲያናዊ ሥነ - ምግባር ማለት ምን ማለት ነው
1.3 ክርሥቲያናዊ ሥነ - ምግባር መለኪያዎች
1.1.1 ሕገ እግዚአብሔር
ሀ. ሥነ - ምግባር በሕገ ኦሪት
ለ. ሥነ - ምግባር በሕገ ወንጌል
1.1.2 የሕሊና ሕግ
1.1.3 የሰዎች ሕግ የተፃፈና ያልተፃፈ
ሀ. በቃል መናገር /ያልተጻፈ)
ለ. በቅዱሳት መጽሐፍት /የተጻፈ/

ምዕራፍ ሁለት - ሕገጋተ እግዚአብሔር


ይዘት፡

2.1 ሕገ ኦሪት (10 ቱ ትዕዛዛት)


2.1.1 አሥር የመሆናቸው ምሥጢር
2.1.2 ለማን እንዴት ለምን ተሰጡ
2.1.3 አፈጻጸማቸው እንዴት ነው
2.1.4 አከፋፈላቸው
2.1.5 ዝርዝራቸውና ማብራሪያቸው
2.2 ሕገ ወንጌል
2.2.1 ስንት ናቸው
2.2.2 እነማናቸው
2.2.3 ለማን እንዴት ለምን ተሰጡ
2.2.4 አፈጻጸማቸው
ምዕራፍ ሶስት - አንቀጸ ብፁአን
ይዘት፡
3.1 የስሙ ትርጉም አንቀጽ መባላቸው
3.2. ዝርዝራቸውና አፈጻጸማቸው
3.3 እንዴት መፈጸም አለብን

ምዕራፍ አራት - ዘጠኙ የመንፈስ ፍሬዎች


ይዘት፡
4.1 ዝርዝራቸውና አፈጻጸማቸው
4.2 እንዴት መፈጸም አለብን ከእኛ ምን ይጠበቃል
ምዕራፍ አምስት - ክርሥቲያናዊ ሥነ - ምግባር በማሕበራዊ ሕይወት
ይዘት፡
5.1 ሥነ - ምግባር በየት ቦታ ይፈጸማል
5.1.1 በመኖሪያ ቤት
5.1.1.1 ክርስቲያናዊ ቤተሰብ ምንድንነው
5.1.1.2 ክርስቲያናዊ ቤተሰብ መካከል ያለው ድርሻ
ሀ. የወላጅ ድርሻ
ለ. የባልና ሚስት ድርሻ
ሐ. ልጆች ወላጆች
5.1.2 ሥነ - ምግባር በመኖሪያ አካባቢ
5.1.2.1 በልማት ሥራ መሳተፍ
5.1.2.2 በመርዳት መሳተፍ
5.1.2.3 በማስተማር
5.1.3 ሥነ - ምግባር በመስሪያ ቤት
5.1.3.1 ትህትና
5.1.3.2 ታማኝነት
5.1.3.3 መታዘዝ
5.1.3.4 መግባባት
5.1.3.4 ጥበበኛ መሆን

ምዕራፍ ስድስት - በማሕበራዊ ኑሮ ውስጥ በሰዎች መካከል ለሚደረጉ


ግንኙነቶች ከክርስቲያን ምን ይጠበቃል
ይዘት፡
6.1 በጎ ሕሊና
6.2 መልካም አርአያነት
6.3 ታማኝነት
6.4 ትሕትና
6.5 ቅን ፍርድ
6.6 ደግነት
6.7 ሰው ማክበር
6.8 ሀገር መውደድ
6.9 በጎ ምላሽ
6.10 ትጉህነት

ዋቢ መፃሕፍት 1. ሥነ - ምግባርና ማሕበራዊ ሕይወት


2. ክርስቲያነዊ ሕይወት
3. ክርስቲያነዊ ሕይወትና ጋብቻ
4. ሥነ - ምግባርና ቁጥር 1 እና 2
5. ትምህርተ ሃይማኖትና ክርስቲያናዊ ሕይወት
የምዘና ሂደት (ተማሪዎች ይህንን ትምህርት ሲማሩ ሚመዘኑበት መንገድ ከመቶኛ ይቀመጣል)
ለምሳሌ፡
የቤት ስራዎች - 30%
ልዩ ልዩ የቡድን ወይንም የግል ስራዎች - 20%
ማጠቃለያ ፈተና - 50%
የሚጠበቅ የጥናት የተሰጡ ኖቶችን ለማንበብ _______ ሰዓት
ጊዜ ተጨማሪ የንባብ ጊዜ _______ ሰዓት

You might also like