Download as doc, pdf, or txt
Download as doc, pdf, or txt
You are on page 1of 5

የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ


I. አጠቃላይ መግለጫ
የመሥሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ደረጃ 4 ባዩሜዲካል መሳሪያዎች ባዮሜዲካል
ቴክኒሻን II

የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ


X

መሥሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
በየደረጃው ባሉ ጤና ተቋማት
II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
 የመካከለኛ ከፍተኛ የህክምና መሳሪያዎች ግዥ ሲፈፀም የቴክኒክ ድጋፍ በመስጠት፣ ተከላ በማከናወንና ለአገልግሎ
ዝግጁ በማድረግ እንዲሁም በመሳሪያዎች አጠቃቀም ዙርያ ለጤና ባለሙያዎች ሥልጠና በመስጠት የጤ
አገልግሎቱን ሥራ መደገፍ ነው፡፡
2.2. ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
ውጤት 1፡ የመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎች ግዥ ሲፈፀም የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት
 የመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎችን መግዛት ሲያስፈልግ ስለሚገዙት መሳሪያዎች ሙያዊ አስተያየት ይሰጣል
 መካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎችን ከመገዛታቸው በፊትና ከተገዙ በኋላ የምርመራና የግምገማ ስራ ይሰራል
 ለመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎች ዝርዝር የመሳሪያ ቴክኒካል ስፔስፊኬሽን ያዘጋጃል፣
ውጤት 2፡ የመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎችን ተከላ ማከናወን፣ ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ እና አገልግሎታቸው
ሲጨርሱ ማስወገድ
 በአምራች የተሰጡ የተከላ ማንዎሎችን በመከተል ተገቢውን የተከላ ቦታ ያመቻቻል ተከለውን ያከናውናል፣ ለሥ
ዝግጁ መሆኑን ያረጋግጣል፣
 ለመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎች መለዋወጫ የሚዉሉ መሳሪያዎች እንዲገዙለት ያደርጋል፣
 ለመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎች ቅድመ ጥገና ፕሮግራም ያዘጋጃል፣
 ተገቢውን የጥገና እና ካሊብሬሽን ሥራ ያከናውናል፣
 መካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎችን መሰረታዊ የኤሌክትሪክ ደህንነት ቁጥጥር ያደርጋል
 ለእያንዳንዱ የህክምና መሳሪያዎች የተዘጋጁ የቁጥጥር የጥራት የደህንነት እና የአስተዳደር መርሆች
ይተገብራል
 አገልግሎታቸውን የጨረሱ መካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎችን የአወጋገድ መመሪያውን ተከትሎ ማስወገ

1
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

ውጤት 3፡- መካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎች ለጤና ባለሙያዎች ሥልጠና መስጠት እና መጃዎችን መያዝ
 ለመሳርያው ተጠቃሚ የጤና ባለሙያዎች ማለትም ለዶክተሮችና ለነርሶች መሰረታዊ የአጠቃቀም ሥልጠና ይሰጣ
በሂደትም ደጋፍና ክትትል ያደርጋል
 የመሳሪያዎችን አጠቃላይ መረጃ በሶፍት ኮፒና በሃርድ ኮፒ ይይዛል
 የተሰሩ የጥገና መሳሪያዎችን መረጃ ያደራጃል፣ ሪፖርት ያደርጋል

III. የሥራው ባህሪ መግለጫዎች


3.1 የሥራ ውስብስብነት
 ሥራው ለመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎችን የተከላ ቦታ ማመቻቸትና ተከለውን ማከናወን፣ ለመለዋወጫ
የሚዉሉ መሳሪያዎች እንዲገዙ ማድረግ፣ የቅድመ ጥገና ፕሮግራም ማዘጋጀት እና ተገቢውን የጥገና እና ካሊብራሽ
ሥራ ማከናወን፣ ሲሆን በስራ ሂደትም ምቹ የተከላ ቦታ ማግኘት አስቸጋሪ መሆን፣ ሥለመሳሪያዎች አተካከል
አጠጋገን የሚያስረዳዉ ማንዋል አለመቅረብ፣ ስለመሳሪያ ተከላና አጠጋገን ከአምራቹ ወይም ከአቅራቢው ድርጅ
በቂ ስልጠና አለማግኘት እና የመለዋወጫ እቃዎች የአቅርቦት ችግር መከሰት የሚያጋጥም ሲሆን የተለያ
አማራጮችን ወስዶ የመሳርያ መትክያ ቦታዎችን በማዘጋጀት፣ ስለመሳርያው አጠቃላይ ሁኔታ የሚያስረ
ማንዋሎች እንዲቀርቡ በማድረግ፣ ከመሳሪያ አቅራቢው ድረጅት ሥልጠና በመውሰድ እና የመለዋወጫ እቃዎ
የሚገኙበትን የተለያየ አማራጮችን በማመንጨት በማየትና ተግባራዊ እንዲሆኑ በማድረግ መፍታትን ይጠይቃል፡፡

3.2 ራስን ችሎ መስራት


3.2.1 ሥራው የሚከናወንበት አግባብ
 ሥራው የህክምና መሳሪያዎችን የአጠቃቀም ማንዋል፣ የአሰራርና የአፈፃፀም መመሪያዎችን በመከተል የሚከናወ
ሲሆን የህክምና መሳሪዎችን ከመትከልና ከመጠገን አንጻር ያልተለመደና አዲስ ሄኔታዎች ሲያጋጥሙ ከቅርብ ኃላፊው
ከፍተኛ ባለሙያው በሚሰጥ ግልጽ መመሪያ መሠረት ይፈጸማል፣
3.2.2 ሥራው የሚጠይቀው የክትትልና ድጋፍ ደረጃ
 የህክምና መሳሪያዎች ጥገናና ተከላ ሥራ በተሰጠው መመሪያ መሠረት የጥራት ደረጃውን ጠብቆ ስለመከናወ
በቅርብ ኃላፊው ክትትል ይደረግበታል፣ አዲስ የህክምና መሳሪያዎች ጥገናና ተከላ ሥራ በቅርብ ኃላፊው በዝርዝ
ይታያል፡፡
3.3 ተጠያቂነት
3.3.1. ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት፣
 የመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎችን መግዛት ሲያስፈልግ ስለሚገዙት መሳሪያዎች ሙያዊ አስተያየ
ባይሰጥ፣ የህክምና መሳሪያዎች ከመገዛታቸው በፊትና ከተገዙ በኋላ የምርመራና የግምገማ ሥራ ባያከናው
2
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

ዝርዝር የመሳሪያ ቴክኒካል ስፔስፊኬሽን ባያዘጋጅ፣ ተገቢውን የተከላ ቦታ ባያመቻችና ተከለውን ባያከናው
ለመለዋወጫ የሚዉሉ መሳሪያዎች በወቅቱ እንዲገዙ ባያደርግግ፣ የቅድመ ጥገና ፕሮግራም ባያዘጋጅ
ተገቢውን የጥገና እና ካሊብራሽን ሥራ ባያከናውን እንዲሁም መሰረታዊ የኤሌክትሪክ ደህንነት ቁጥጥ
ባያድርግ መሳሪያው የሚጠበቅበትን ያክል ጊዜና አገልግሎት እንዳይሰጥ ያድረጋል፣ በድርጅቱ የሚሰጠውን የጤ
አገልግሎት ያስተጓጉላል፣ በመሳርያው ተጠቃሚ የሆኑ የተቋሙ የሥራ ክፍሎች ላይ መስተጓጎል ይፈጥራል፡፡
3.3.2. ተጠያቂነት ለሚስጥራዊ መረጃ፣
 የለበትም
3.3 ፈጠራ
 ሥራው የጤና አገልግሎት መስጫ መሳሪያዎችን ተከላ ማከናወንና ሲበላሹም ጥግና ማድረግ ሲሆ
የመሳሪያዎች አጠቃላይ ሁኔታ የሚያስረዳ ማንዋል ባልተገኘበት ወቅት እና በጥገና ወቅት የመለዋወጫ እጥረ
ቢገጥም የመለዋወጫ እጥረት ቢገጥም ችግሮችን ለመመፍታት የሚያስችል አዳዲስ ሃሳቦችንና አሰራሮች
የማመንጨት፣ የመሳርያውን ባህሪ ተረድቶ ስራውን ማከናወን እና የሞዲፊኬሽን ስራዎችን በመስራት ስራው
ውጤታማ ማድረግን ይጠይቃል፡፡
3.5. የሥራ ግንኙነት፣
3.5.1 የግንኙነት ደረጃ
 ሥራው ከቅርብ ሃላፊው፣ ከክፍሉ ባለሙያዎች፣ ከጤና ባለሙያዎች እና ከመሳሪያ አቅራቢ ድርጅቶች ጋር የስ
ግንኙነት ያደርጋል፡፡
3.5.2 የግንኙነቱ ዓላማ
 የሥራ ትዕዝ ለመቀበልና ሪፖርት ለማድረግ፣ በትብብር ለመስራት፣ የሙያ ድጋፍ ለመሥጠት ግንኙነት ያድርጋል
3.5.3 የግንኙነቱ ድግግሞሽ
 ከሥራ ጊዜው እስከ 40 በመቶ ይሆናል
3.6 ኃላፊነት
3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
 የለበትም
3.6.1.2 የኃላፊነት አይነትና ደረጃ
 የለበትም
3.6.2 ኃላፊነት ለንዋይ
 የለበትም
3.6.3 ኃላፊነት ለንብረት
 ሥራው ለስራ ማስኬጃ የሚሆኑ የቢሮ ቁሳቁስ፣ ለመሳሪያዎች ተክላ፣ለጥገና እንዲሁ ለካሊብሬሽ
3
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

የሚያገለግሉ ወርክ ሾፕ ምሳሪያዎችን መያዝን የሚጠይቅ ሲሆን ይህም 1000000 ብር/ አንድ ሚሊየ
ይደርሳል፤
3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
 ሥራው የመካከለኛ ከፍተኛ ህክምና መሳሪያዎችን መግዛት ሲያስፈልግ ስለሚገዙት መሳሪያዎች ሙያ
አስተያየት የመሥጠት፣ የህክምና መሳሪያዎች ከመገዛታቸው በፊትና ከተገዙ በኋላ የምርመራና የግምገማ ሥ
የመሥራት፣ ዝርዝር የመሳሪያ ቴክኒካል ስፔስፊኬሽን የማዘጋጀት፣ የተከላ ማንዎሎችን በመከተል ተገቢው
የተከላ ቦታ የማመቻቸትና ተከላ የማከናወን፣ የቅድመ ጥገና ፕሮግራም የማዘጋጀት፣ የጥገና እና ካሊብሬሽ
ሥራ የማከናወን፣ መሰረታዊ የኤሌክትሪክ ደህንነት ቁጥጥር የማድረግ፣ ለመሳርያው ተጠቃሚ የጤ
ባለሙያዎች በመሳሪያዎች አጠቃቀም ላይ ደጋፍና የማድረግ፣ የተሰሩ የጥገና መሳሪያዎችን መረ
የማድራጅትና ሪፖርት የማድረግ የአዕምሮ ውጥረት የሚጠይቅ ሲሆን ይህም ከስራ ጊዜው እስከ 40 በመ
ይሆናል፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
 ሥራው በተደጋጋሚ ከቅርብ ኃላፊው፣ ከባልደረቦቹ፣ ከመሳሪያው ተጠቃሚዎች እንዲሁም ከመሳሪያ
አቅራቢዎች ጋር በሚያድረጋቸው ግንኙነቶች የሚነሱ የተለያዩ አለመግባባቶችን/ ትችት፣ ማጥላላት…
ተቋቁሞ ስራውን ውጤታማ ለማድረግ የስነልቦና ዝግጁነትና ቁርጥኝነትን ይጤቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣
 ስራው ከኢንተርኔ የመሳሪያዎችን አተካከልና አጠጋገን የሚያስረዳ ማንዋልና መረጃዎችን መፈለግን እና ጨረ
አመንጭ የሆኑ የህክምና መሳሪያዎችን መትክልና መጠገን የሚጠይቅ ሲሆን ይህም የእይታ ጥረትን ይጠይቃ
ይህም ከስራ ጊዜው እስከ 40 በመቶ ይወስዳል፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት
 ሥው 40 በመቶ በመቀመጥ 45 በመቶ በመቆም 10 በእግር በመጓዝ 5 በመቶ በመንጋለል የሚከናወን ነው፡፡
3.8. የሥራ ሁኔታ
3.8.1. ሥጋትና አደጋ
 ሥራው በሥራ ወቅት በጋሉ የመሳሪያ ክፍሎች አማካኝነት ለቃጠሎ እንዲሁም በአግባቡ ባልተዘረ
የኤሌክትሪክ መስመሮች ለሚከሰት የኤሌክተሪክ ንዝረት ዘላቂ ለሆነ የአካል ጉዳት ሊያጋልጥ ይችላል፡፡
3.8.2. የሥራ አካባቢ ሁኔታ
 ሥራ ጎጅ የሆኑ በሽታ አምጭ ተህዋስያን፣ ጨረርና መርዛማ ኬሚካሎች ባሉበት አካባቢ የሚከናወን ሲሆ
ይህም በቆዳና በአይን ላይ የጤና ችግር ያስከትላል፡፡
3.9. እውቀትና ክህሎት፣
3.9.1. ትምህርት

4
የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ሚኒስቴር የሥራ ዝርዝር መግለጫ ቅጽ

የትምህርት ደረጃ የትምህርት አይነት


ደረጃ 4 በባዩሜዲካል መሳሪያዎች ጥግና
3.9.2 ሥራውን ለመጀመር የሚያስፈልግ የሥራ ልምድ
የሥራ ልምዱ ለማግኘት የሚጠይቀው ጊዜ ልምዱ የሚገኝበት የሥራ ዓይነት
3 ዓመት በባዩሜዲካል መሳሪያዎች ጥገና

የሥራ ትንተና ባለሙያ ሥም ፊርማ ቀን

የሥራ ዝርዝሩን ያጸደቀው የኃላፊው ሥም የሥራ መደቡ መጠሪያ ፊርማ ቀን

You might also like