Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 11

የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/--------/
ቀን ----/-----/2013 ዓ.ም

 ለሹፌር ዮሴፍ አባተ

 ለሹፌር መብራቱ ፀሃየ
ደባርቅ ዩኒቭርሲቲ

ጉዳዩ ፦ የጥራት ኮሚቴ መሆንዎን ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን አገልግልሎት በመስጠት ላይ ለሚገኙ ተሸከርካሪዎች ጎማና ባትሪ እንዲሁም ልዩልዩ መለዋወጫና
ጌጣጌጥ ዕቃዎች መግዛቱ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም እርስዎ የተገዛውን ዕቃ ጥራት እንዲያረጋግጡ የተወከሉ መሆኑን እያሳወኩ የተጣለብዎትን ኃላፊነት
በታማኝነት እንዲወጡ አሳስባለሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/--------/
In replying, please quate our reference number!!
ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

ቀን ----/-----/2013 ዓ.ም

 ለአቶ ፈንታሁን አደራጀው

 ለተማሪ መሳይ ታዘብ
ደባርቅ ዩኒቭርሲቲ

ጉዳዩ ፦ የጥራት ኮሚቴ መሆንዎን ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን ለተማሪዎች ለፋሲካ በዓል አገልግልሎት የሚውል ሙዝ፣ ብርቱካን፣ ፈንድሻ፣ ጭስ፣ ሶፍት፣ ቡና እና
ፊኛ መግዛቱ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም እርስዎ የተገዛውን ዕቃ ጥራት እንዲያረጋግጡ የተወከሉ መሆኑን እያሳወኩ የተጣለብዎትን ኃላፊነት
በታማኝነት እንዲወጡ አሳስባለሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ገ/ም/*ፕ/ጽ/ቤት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/--------/

ቀን ----/-----/2013 ዓ.ም
In replying, please quate our reference number!!
ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

 ለአቶ ባንተዓምላክ ፈንታው

 ለአቶ ደረሰ ዳኘው
ደባርቅ ዩኒቭርሲቲ

ጉዳዩ ፦ የገቢያ ጥናት ኮሚቴ መሆንዎን ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን በ 2013 በጀት አመት የሰራተኞች መታወቂያ ካርድ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም እርስዎ የሰራተኞች መታወቂያ ካርድ የገቢያ ጥናት እንዲያጠኑ የተወከሉ መሆኑን እያሳወኩ
የተጣለብዎትን ኃላፊነት በታማኝነት እንዲወጡ አሳስባለሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ገ/ም/*ፕ/ጽ/ቤት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/--------/
ቀን ----/-----/2013 ዓ.ም

 ለአቶ ምህረት ነገዴ

 ለተማሪ ህሩይ ጎበዜ
ደባርቅ ዩኒቭርሲቲ
In replying, please quate our reference number!!
ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

ጉዳዩ ፦ የፕሮፎርማ ኮሚቴ መሆንዎን ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን ለተማሪዎች ለፋሲካ በዓል አገልግልሎት የሚውል ሙዝ፣ ብርቱካን፣ ፈንድሻ፣ ጭስ፣ ሶፍት፣ ቡና እና
ፊኛ በፕሮ ፎርማ ጨረታ መግዛቱ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም እርስዎ የሙዝ፣ የብርቱካን፣ የፈንድሻ፣ የጭስ፣ የሶፍት፣ የቡና እና የፊኛ ፕሮፎርማ እንዲበትኑ የተወከሉ
መሆኑን እያሳወኩ የተጣለብዎትን ኃላፊነት በታማኝነት እንዲወጡ አሳስባለሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት
 ለበጀትና ዕቅድ ዳይሬክቶሬት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/--------/
ቀን ----/---/2013 ዓ.ም

ለፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፦ ሂሳብ እንዲወራረድ ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች መታወቂያ ካርድ በፕሮፎርማ የግዥ ዘዴ መግዛቱ
ይታወቃል፡፡

In replying, please quate our reference number!!

ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

ስለዚህ ዕቃው ተገዝቶ ገቢ ስለሆነ ሂሳቡ ከበጀት መደብ 366-01-01 ከሂሳብ መደብ 6213 ላይ ብር
8,280.00 /ስምንት ሽ ሁለት መቶ ሰማንያ ብር/ ብቻ ተቀንሶ በአቶ ካሳሁን በቀለ ስም ሂሳቡ
እንዲወራረድላቸው አሳስባለሁ ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት
 ለበጀትና ዕቅድ ዳይሬክቶሬት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/--------/
ቀን ----/---/2013 ዓ.ም

ለፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፦ ሂሳብ እንዲወራረድ ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን ለተማሪዎች ለፋሲካ እና ለኢድ-አልፈጥር በዓል ለማክበር አገልግልሎት የሚውል ጮፌ፣ ፈንድሻ፣ ጭስ፣
ሶፍት፣ ቡና እና ፊኛ በለቀማና በቀጥታ የግዥ ዘዴ መግዛቱ ይታወቃል፡፡

In replying, please quate our reference number!!

ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

ስለዚህ ዕቃው ተገዝቶ ገቢ ስለሆነ ሂሳቡ ከበጀት መደብ 366-01-01 ከሂሳብ መደብ 6218 ላይ ብር
8,480.00 /ስምንት ሽ አራት መቶ ሰማንያ ብር/ ብቻ በአቶ ካሳሁን በቀለ ስም ሂሳቡ እንዲወራረድላቸው
አሳስባለሁ ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት
 ለበጀትና ዕቅድ ዳይሬክቶሬት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/--------/
ቀን ----/---/2013 ዓ.ም

ለፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፦ ሂሳብ እንዲወራረድ ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን ለተማሪዎች ለኢድ-አልፈጥር በዓል ለማክበር አገልግልሎት የሚውል ሙዝ እና ብርቱካን በፕሮፎርማ

ጨረታ መግዛቱ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም አሸናፊ የሆኑት ወ/ሮ አዛናች አዳነ ዕቃውን ገቢ ስላደረጉ በተወካያቸው በአቶ ብርሃኑ መስፍን
ስም በተከፈተ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000113308129 ገንዘቡ ገቢ ስለተደረገላቸው ሂሳቡ ከበጀት
In replying, please quate our reference number!!
ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

መደብ 366-01-01 ከሂሳብ መደብ 6216 ላይ ብር 54,000.00 /ሃምሳ አራት ሽ ብር/ ብቻ ወጭ ሆኖ

በተወካያቸው በአቶ ብርሃኑ መስፍን ስም ሂሳቡ እንዲወራረድ አሳስባለሁ ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት
 ለበጀትና ዕቅድ ዳይሬክቶሬት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/-----------
ቀን ----/-----/2013 ዓ.ም
ለፋይናንስ ዳይሬክቶሬት

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ ፦ ክፍያ እንዲፈጸም ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲው በ 2013 በጀት አመት የመም/አስ/ሰራተኞች መዝናኛ ክበብ ለተለያዩ ስብሰባዎች የመስተንግዶ አገልግሎት
መስተጡ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የመም/አስ/ሰራተኞች መዝናኛ ክበብ ለተለያዩ ስብሰባዎች የመስተንግዶ አገልግሎት የሰጠበት፦
1. በየአይነት ብዛት 596 x ብር 61.80= ብር 36,832.80
2. ለስላሳ ብዛት 2690 x ብር 19.31= ብር 51,943.90
3. ባለ 0.5 ውሃ ብዛት 3,904 x ብር 14.72= ብር 57,466.88
4. ጥብስ ብዛት 60 x ብር 140.28= ብር 8,416.80

In replying, please quate our reference number!!

ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

5. ሻይ ብዛት 75 x ብር 6.21= ብር 465.75

6. ቡና ብዛት 60 x ብር 7.59= ብር 455.40
ጠቅላላ ዋጋ ብር 155,581.53/ አንድ መቶ ሃምሳ አምስት ሽህ አምስት መቶ ሰማንያ አንድ ከ 53/100 ብር/ ብቻ
ከበጀት ምድብ 366-01-01 ከሂሳብ መደብ 6233 ላይ ወጭ ሆኖ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ
መም/አስ/ሰራተኞች መዝናኛ ክበብ ስም በተከፈተው ሂሳብ ቁጥር 1000361527163 ዊዝ ሆልድ ተቀንሶ ገቢ
እንዲሆንላቸው አሳስባለሁ፡፡
ከሰላምታ ጋር//
ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ጉ/ም/ፕ/ጽ/ቤት
 ለእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/--------/
ቀን ----/---/2013 ዓ.ም

ለፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ፦ ሂሳብ እንዲወራረድ ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን ለተማሪዎች ለፋሲካ በዓል ለማክበር አገልግልሎት የሚውል ሙዝ እና ብርቱካን በፕሮፎርማ ጨረታ
መግዛቱ ይታወቃል፡፡

በመሆኑም አሸናፊ የሆኑት ወ/ሮ አዛናች አዳነ ዕቃውን ገቢ ስላደረጉ በተወካያቸው በአቶ ብርሃኑ መስፍን
ስም በተከፈተ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000113308129 ገንዘቡ ገቢ ስለተደረገላቸው ሂሳቡ ከበጀት
መደብ 366-01-01 ከሂሳብ መደብ 6216 ላይ ብር 52,750.00 /ሃምሳ ሁለት ሽ ሰባት መቶ ሃምሳ ብር/ ብቻ
ወጭ ሆኖ በተወካያቸው በአቶ ብርሃኑ መስፍን ስም ሂሳቡ እንዲወራረድ አሳስባለሁ ፡፡

In replying, please quate our reference number!!

ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

 ለአስ/ተ/ገ/ም/ፕ/ጽ/ቤት
 ለበጀትና ዕቅድ ዳይሬክቶሬት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

የአስ/ተማ/ጉ/ም/ፕ/ጽ/ቤት

Administrative & Student

Affair V/president office

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/-----------/
ቀን ----/-----/2013 ዓ.ም
ለፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ ፦ ክፍያ እንዲፈጸም ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲው በ 2013 በጀት አመት አገልግልሎት በመስጠት ላይ ለሚገኙ ተሸከርካሪዎች መለዋወጫና ጌጣጌጥ በውስን
ጨረታ መግዛቱ ይታወቃል ፡፡

በመሆኑም አሸናፊው ድርጅት በውሉ መሰረት ዕቃውን ገቢ ስላደረገ የዕቀው ዋጋ ብር 338,950.00/ ሶስት
መቶ ሰላሳ ስምንት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ብር / ብቻ ከበጀት ምድብ 366-01-01 ከሂሳብ መደብ 6241 ላይ
ወጭ ሆኖ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሸናፊ በሆነት ወበተወካያቸው በአቶ ግርማቸው አሻግሬ ስም በተከፈተው
ሂሳብ ቁጥር 1000186661609 ቫትና ዊዝ ሆልድ ተቀንሶ ገቢ እንዲሆንላቸው አሳስባለሁ፡፡

ከሰላምታ ጋር//

ቅጅ//

In replying, please quate our reference number!!

ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate

 ለፕሪዚዳንት ጽ/ቤት
 ለእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ቁጥር ደባዩ/ኤክ/-----------
ቀን ----/-----/2013 ዓ.ም
ለፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

ጉዳዩ ፦ ክፍያ እንዲፈጸም ስለማሳወቅ

ዩኒቨርሲቲያችን አመታዊ የንብረት ቀጠራ ለማድረግ ከንብረት ቆጠራ ኮሚቴ ጋር በመሆን ንብረት ሲቆጠር የጉልበት ስራ
የሚሰሩ የቀን ሰራተኛ ንብረት ቆጠራው እስኪያልቅ ድርስ ውል መያዙ ይታዎቃል፡፡

በመሆኑም ስራውን በውላቸው መሰረት ሰርተው ስላጠናቀቁ ከበጀት መደብ 366-01-01 ከሂሳብ መደብ 6255 ላይ
ብር 7,680.00 /ሰባት ሽ ስድስት መቶ ሰማንያ ብር/ ብቻ በመ/ቤቱ ገንዘብ ያዥ በወ/ሮ ጥላነሽ አየልኝ ስም ወጭ ሆኖ
እንዲከፈላቸው እና ሂሳቡም በወቅቱ እንዲወራረድ አሳስባለሁ ፡፡

ከሰላምታ ጋር//
ቅጅ//
 ለአስ/ተ/ጉ/ም/ፕሬ/ ጽ/ቤት
 ለእቅድና በጀት ዳይሬክቶሬት
 ለግዥ ዳይሬክቶሬት

In replying, please quate our reference number!!

ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com
የአስ/ተማ/ጉ/ኤክ/ዳይሬክቶሬት

Administrative & Student Affair

Executive diractorate
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

In replying, please quate our reference number!!

ፖ.ሣ.ቁስ.ቁጥር ፋክስ ደባርቅ፤ ኢትዮጵያ

P.O.Box Tel +251588170843 Fax 0584171222 Debark; Ethiopia

Email: Adaneagegn@gmail.com

You might also like