Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 3

የሁሇተኛ ክፍል አማርኛ ማስታወሻ አንድ፡፡

ማስታወሻ አንደኛ ሳምንት

ሞክሼ ፊደላት

 ሞክሼ ፊደላት የምንላቸው በቅርጽ የሚሇያዩ ሆነው በድምጽ በንበት


ተመሣሣይ (አንድ አይነት)የድምጽንበት የሚኖራቸው ፊደላትን ነው፡፡

 ሇምሣሌ፡- ሞክሼ ፊደላት የሚባለት፡፡

ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ
ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ
ኀ ኁ ኂ ኃ ኄ ኅ ኆ
ሠ ሡ ሢ ሣ ሤ ሥ ሦ
ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ
ጸ ጹ ጺ ጻ ጼ ጽ ጾ
ፀ ፁ ፂ ፃ ፄ ፅ ፆ

በሚከተለት ሞክሼ ፊደላት ቃላት መስርቱ


ሇምሣሌ ፡-
ጸ ፡ ጸሀይ
ፀ ፡ ፀሀይ
፩ ጾ፡
፪‚ ፆ ፡
፫‚ ሠ ፡
፬‚ ሰ ፡
፭‚ ሐ ፡
፮‚ ኀ ፡

ማጣመር

 ማጣመር ማሇት ተራርቀው የሚገኙትን ፊደላት ወደ አንድ አጠጋግቶ


መጻፍ ማሇት ነው፡፡

ቃላት መመስረት

ፊደላትን በማጣመር ቃላት መመስረት፡፡


ሇምሣሌ፡- ማ-ሰ-ር ማሰር መ-ር-ዳ-ት መርዳት
እ-ግ-ር እግር እ-ሳ-ት እሳት

የሚከተለትን ፊደላት አጣምራችሁ ጻፉና ድምፅ በማሰማት አንብቡ፡፡

ሀ-ብ-ት ፡ ---------------------- ሐ-ብ-ት ፡---------------- ኀ-ብ-ት ፡------------------


ህ-ል-ም ፡---------------------- ሕ-ል-ም ፡-------------- ኅ-ል-ም ፡----------------

ምንባብ

የአበባ አዳዲስ ልብሶች

አበባ ልብስዋ አልቆባታል፡፡ ከአባቷ ጋር ወደ ገበያ ሄደች ወደ ህጻናት


ልብስ ሱቅ ገቡ፡፡ከጥጥ የተሰሩ ልብሶችን አዩ፡፡ አባቷ ቀይ ቀሚስ ፣ነጭ ሹራብና
ቢጫ ካልሲ ገዙላት ስሇዚህ አበባ በጣም ተደሰተች፡፡

ምንባቡን ካነበባችሁ በኋላ የሚከተለትን ጥያቄዎች በምንባቡ መሰረት ስሩ፡፡

፩‚ በሱቁ ውስጥ ምን ምን አይነት ልብሶች ይሸጣለ ?

፪‚ አበባ ምን ምን አይነት ልብሶች ተገዙላት ?

፫‚ አበባ የተደሰተችው ሇምንድ ነው ?

ዏረፍተ ነገር

 ዏረፍተ ነገር የቃላት ስብስብ ሆኖ ሙለ መልዕክት የሚያስተላልፍ


ጽሁፍ ነው፡፡

ሇምሳሌ ፡ ኮት፡ መምህሩ ኮት ሇበሱ፡፡

ቀሚስ ፡ አሇሚቱ ቀሚስ ገዛች፡፡

ኮት እና ቀሚስ በሚለት ቃላት ዏረፍተ ነገር ስንመሰርት ሶስት ሶስት ቃላትን


በአንድነት ተሰብስበው የመሰረቱት ዏረፍተ ነገሮችን እናገኛሇን ማሇት ነው፡፡

በሚከተለት ቃላት ዏረፍተ ነገር መስርቱ


፩‚ ጋቢ ፡ ፡፡

፪‚ ቁምጣ ፡ ፡፡
፫‚ ሸሚዝ ፡ ፡፡

የልብስ አይነቶች

የሰው ልጅ የሚሇብሱአቸው፤ የሚጠቀሙአቸው ልብሶች ሁሇት አይነት ናቸው፡፡


እነሱም፡ ዘመናዊ እና ባህላዊ ልብሶች ተብሇው ይመደባለ ፡፡

ቃላትን መመደብ

የሚከተለትን ቃላት በምሳሌው መሰረት መድቡ፡፡


ኮት ሸሚዝ ጉርድቀሚስ የውስጥ ሱሪ
ጋቢ ኩታ የአንገት ልብስ የአበሻ ቀሚስ
ጃኬት ቀሚስ ነጠላ ቲሸርት

ሇምሳሌ ፡- ባህላዊ ልብሶች ዘመናዊ ልብሶች


ጋቢ ኮት
-------------------- --------------------

-------------------- --------------------

-------------------- --------------------

-------------------- --------------------

-------------------- -------------------
መነጠል

መነጠል ማሇት በአንድነት ተጠጋግተው የተጻፉትን ፊደላት ሇያይተን እና


አራርቀን የምንፅፍበት ዘዴ ማሇት ነው፡፡
ሇምሣሌ ፡- ሠርግ፡ ሠ- ር- ግ
መጣችሁ ፡ መ- ጣ- ች- ሁ
በምሳሌው መሠረት የሚከተለትን ነጥላችሁ ጻፉና አንብቡ ፡፡
ምሣሌ ፡ ሥጦታ ፡ ሥ- ጦ- ታ

፩‚ ሰማይ ፡ ልብስ ፡
፪‚ ስቃይ ፡ ቀሚስ ፡

You might also like