Professional Documents
Culture Documents
R PT Leave Confirmation
R PT Leave Confirmation
ቁጥር፡______________________
ቀን፡______________________
ለጤና ሳይንስ ኮሌጅ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡- ዋስትና ስለመስጠት ይመለከታል
የመስሪያ ቤታችን ባልደረባ የሆኑት ወ/ሪት ገሊላ ገለታዉ ይልማ ለእመነሽ ተያዥ (ዋስ)
መሆን እንዲችሉ ቋሚ የመንግስት ሠራተኛ መሆናቸውን እና በወር የሚከፈላቸውን
የደመወዝ መጠን ተገልጾ እንዲጻፍላቸው በቀን 23/11/2013 ዓ.ም በጻፉት ማመልከቻ ጠይቀዋል፡፡
በዚሁ መሰረት ወ/ሪት ገሊላ ገለታዉ ይልማ ቋሚ የመንግስት ሠራተኛ ሲሆኑ በወር
የሚከፈላቸው ደመወዝ 3934 ብር (ሶስት ሺ ዘጠኝ መቶ ሰላሳ አራት ብር ) መሆኑን እየገለፅን፣ ተጠቃሹ
ወደ ሌላ ተቋም ቢዘዋወሩ፣ ከሥራ ቢሰናበቱ፣ ጡረታ ቢወጡ በቅድሚያ የምናሳውቅ መሆኑን
እንገልፃለን::
ከሠላምታ ጋር