COVID19 Symptoms Amharic

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 1

ምልክቶቹ ምንድ ናቸው?

(COVID-19)

ኮሮናቫይረስ COVID-19 በሽተኞች መለስተኛ እስከ


ከባድ የትንፉሽ ማጠር በሽታ አጋጥሞቸዋል።

ምልክቶቹ ምንድ ናቸው

ሳል

ትኩሳት
በቫይረስ ከተጋለጡ ምልክቶቹ
ለመታየት ከ2-14 ቀናት ይወስዳል

ባለፉት ሁለት ሳምንታት በ COVID-19 ባለበት አካባቢ


ውስጥ ከነበሩ ወይም COVID-19 ካለው ሰው ጋር ቅርብ
ቅርብ ግንኙነት ከነበሮት እና ምልክቶችን ታሳያለህ
ምልክቶች ካሎት ወደ ሆስፒታል ከመሄድዎ በፊት የጤና
ጥበቃ አቅራቢዎት ጋራ ይደውሉ::

የትንፋሽ እጥረት
coronavirus.dc.gov

You might also like