Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 11

Hawassa University

2021
H”] ¤\é+
2013

Congratulations!
ˆ¿¿ ^ Fv
By:
Office of External Relations &
Communications (OERC)
Foundation & Development
The beginning of HU was laid four three colleges: ACA, WCF and
decades ago in the mid-1970s with the DCTEHS were collectively known as
establishment of 'Awassa College of 'Debub University' for less than a
Agriculture' /ACA/ in 1976 under the decade before formation of HU.
auspices of Addis Ababa University
according to the GC. Yet, HU has Recently, HU is selected to be one of
become a full-fledged university, in the few Research Universities in the
the country, at the turn of the 21 st Nation. The overall mission of HU is
century. Specifically, the name HU to produce skilled and competent
was coined in 2000, following the graduates and serve the community by
fusion of ACA with two other providing relevant and quality
colleges, namely 'Wondo Genet education, conducting research, and
College of Forestry' /WCF/ transferring technology. Besides, HU
(established in 1978) and 'Dilla has a beautiful stadium that can host
College of Teacher Education & football matches at a national level
Health Sciences’ /DCTEHS/ and it is serving the university as a
(established in 1996). However, the special place for graduation ceremony.
Mission:
HU strives to produce efficient and internationally
competent graduates and undertake innovative
works, rigorous research and technology transfer
activities to foster social and economic
development of the country.
Vision:
aspires to be one of the top ten East African
research universities by 2030.
Values:
Excellence, Quality, Commitment, Inclusiveness,
Collaboration, Internationalization.
MOTTO:
Ever to Excel!

University stadium
Campuses, Colleges & Institutes
S/ Colleges & Institutes Location
No.
1. Colleges of Agriculture Hawassa, Main Campus
2. College of Education Hawassa, Main Campus

3. College of Law and Governance Hawassa, Main Campus

4. College of Social Sciences and Hawassa, Main Campus


Humanities
5. College of Natural and Hawassa, Main Campus
Computational Sciences
6. College of Medicine and Health Hawassa, Referral Campus
Sciences
7. College of Business and Economics Yirgalem, Awada Campus
8. College of Forestry and Natural Wondogenet Campus
Resource
9. Institute of Technology Hawassa, Technology Campus
10. Institute for Policy and Hawassa, Main Campus
Development Research
11. Institute of Sidaama Studies Hawassa, Main Campus
Staff, Programs & Graduates
Within its colleges and institutes, HU runs 102 undergraduate, 122 postgraduate
and 22 PhD programs and about 44,000 students are studying on Regular and
Continuing education. The total number of the 2021 graduates is above 8,000 of
all
programs. According to the recent figures declared at the end of 2012/3 fiscal
year,
HU has 2235 academic staff and 8150 administrative staff & health professionals
as
a whole.

Principal Qualifications Awarded (Bachelors,


Masters, PhDs, etc.) & period of study required for each:

S.No. Category Year


1 Bachelor 4-5
2 MD & DVM 6
3 Masters 2
4 Medical Specialty 2
5 PhD 4

Academic & Research staff


Staff 2011 2012 Current, 2013
(2018-2019) (2019-2020) (2021)
Total Number 2075 2230 2235

On Duty 1547 1671 1631


Holding a 228 258 350
Doctorate

National, Regional and/or International Collaboration


HU has active 141 partnerships and collaboration with various national and

international organizations, research institutes, and universities with at the

objective of building HU's capacity in education, research and community

services. There are more than 100 MOUs signed with different global

institutions, and currently, 61 ongoing collaborative projects.   

ዳራ፣ ወቅታዊ ሁኔታ


ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዩ) በዚህ መጠሪያ ከመታወቁ በፊት የአዋሳ እርሻ ኮሌጅ ይባል እንደ
ነበርና በኋላም የወንዶ ገነት ደን ኮሌጅ እና የዲላ መምህራን ትምህርትና ጤና ሳይንስ
ኮሌጅ ተብሎ በተለያዩ ካምፓሶች ይታወቅ ነበር፡፡ በኋላም ሦስቱንም በሚያጠቃልል
ደቡብ ዩኒቨርሲቲ በሚል ስያሜ ለዐሠርት ዓመታት ቢቆይም በ 1993 ዓ.ም አሁን
የሚጠራበትን ስያሜ ማግኘቱን ታሪክ ያስረዳል፡፡

በቅርቡ ደግሞ በአዲስ ሪፎርም መነሻ በሀገሪቱ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ተብለው ከተፈረጁ
ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ሆኖ በመገኘቱ በዕውቀትና በክህሎት የዳበሩ በዓለም አቀፍ
ደረጃ ተወዳዳሪ ምሩቃንን የማፍራት ተልዕኮ በመሰነቅ ተመጣጣኝና ጥራት ያለውን
ትምህርት በማቅረብ፣ ምርምሮችን በማካሄድ እና የቴክኖሎጂ ሽግግርን በማድረግ
ማህበረሰቡን በማገልገል ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም ምቹ አከባቢን ለመፍጠር ለቢሮዎች፣
ለመማሪያ፣ ለላቦራቶሪ እና ለሕክምና የሚሆኑ ግንባታዎችን ከማከናወኑም በላይ
ለአዕምሮና ለአካል ብቃት እንዲሁም ለመዝናኛ የሚያገለግል በቅርቡም የኢትዮጵያን
ፕርሚየር ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታዎች ውድድር ለማስተናገድ የቻለን በቂ አቅም ያለውን
ውብ ስታዲዬም ገንብቶ ለአገልግሎት በማብቃቱ ስታዲዬሙ የተማሪዎች ምረቃን በዓል
ለማክበር ጭምር በመሆን ዘርፈ ብዙ ግልጋሎትን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
ራዕዩ፡- በ 2022 ዓ.ም ከምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ከሚገኙ ምርጥ የምርምር
ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ሆኖ መገኘት

እሴቶች፡- ልህቀት፣ ጥራት፣ ቁርጠኝነት፣ አቃፊነት፣ ትብብር፣ ዓለም ዓቀፋዊነት


ሁሌም ለልህቀት!

ግቢዎች፣ ኮሌጆች እና ኢንስቲትዩቶች/ተቋማት

ሀዩ 8 ኮሌጆች እና 3 ተቋማት ያሉት ሲሆን በ 7 ግቢዎች በመደራጀት መማር ማስተማር


እና የምርምር ተግባራት ይከናወንበታል፡፡ ዋናው ግቢ በሀዋሳ ከተማ ውስጥ ከአዲስ አበባ
ወደ ሙያሌ በተዘረጋው ዋና አገር አቋራጭ መንገድ ወዲያ ከኢንዱስትሪያል ፓርክ ጎን
የሚገኝ ሲሆን የትምህርት፣ የሕግና ገቨርናንስ፣ የተፈጥሮና ኮምፒቴሽናል ሳይንስ እና
ማህበራዊ ሳንይስና ስነሰብ ኮሌጆችን እንደሁም የፖሊሲና ልማት ምርምር እና የሲዳማ
ጥናት ተቋማትን (3 ኮሌጆችንና 2 ተቋማትን) ይዞ የተደራጀ ካምፓስ ነው፡፡ የቴክኖሎጂ
ግቢ ከዋናው ግቢ ቀጥሎ ከዋናው ግቢ ጋር በድልድይ ተገናኝቶ የሚገኝ ከ 10 ሺህ
የሚበልጡ የቅድመና ድህረ ምረቃ ተማሪዎችን የያዘ ኢንስቲትዩት ነው፡፡ የግብርና ኮሌጅ
ግቢ የጥንት ሆኖ በሀዋሳ ከተማ መሀል ለሐይቁ ቅርብ ቦታ ላይ የሚገኝ በተለምዶ አግሪ
ካምፓስ ተብሎ የሚጠራ ግቢ ነው፡፡ በሀዋሳ ከተማ ከሚገኙት አንዱ የሕክምናና ጤና
ሳይንስ ኮሌጅ ሲሆን ከከተማው በስተምዕራብ ከሐይቁ ጋር ተዋስኖ የሚገኝና ለአከባቢው
ማህበረሰብ የሕክምና አገልግሎት እየሰተጠ የሚገኘውን ሪፌራል ሆስፒታል የያዘ ካምፓስ
ነው፡፡

ከሀዋሳ ከተማ ወጣ ብለው የሚገኙ 3 ካምፓሶች ይገኛሉ፡፡ ከነዚህ መካከል ከሀዋሳ በቅርብ
ርቀት ላይ 25 ኪሜ ርቆ የሚገኘው የወንዶገነት ካምፓስ ሲሆን የደንና የተፈጥሮ ሀብት
ኮሌጅ በመባል ይታወቃል፡፡ በሁለት በኩል ወደ ግቢው መሄድ የሚቻል ሲሆን አንደኛው
በሻሸመኔ ከተማ በኩል ሆኖ ሌላኛው ከሀዋሳ ከተማ በይርጋለም መውጫ ወንዶ ማዞሪያ
ተብሎ በሚታወቅበት ቦታ በኩል ነው፡፡ ሌላው በ 40 ኪሜ ርቀት ላይ በጥንቷ ይርጋለም
ከተማና በይርጋለም ሪፌራል ሆስፒታል አጠገብ የሚገኝ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
አዋዳ ካምፓስ ነው፡፡ ሌላኛውና የመጨረሻው ደግሞ ከዋናው ግቢ በ 137 ኪሜ ርቆ
የሚገኘው ዳዬ ካምፓስ ሲሆን 6 ፕሮግራሞችን ከፍቶ በመጀመር በ 2011 ዓ.ም
የተመሠረተ ግቢ ነው፡፡

የምረቃ ፕሮግራሞች፣ ተማሪዎች፣ መምህራን እና የአስተዳደር ሠራተኞች


ሀዩ ትምህርት የሚሰጥባቸውና ምርምር የሚያደርግባቸው በአጠቃላይ 246 የቅድመና
ድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ያሉት ሲሆን 102 ቱ የመጀመሪያ ድግሪ፣ 122 ቱ የማስተርስ
እና 22 ቱ የፒኤችዲ ፕሮግራሞች ሆነው ወደ 44 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎችን ማስተናገድ
የቻለ ነባር ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ በ 2013 የትምህርት ዘመን 8232 ያህል ተማሪዎችን
ለማስመረቅ በዝግጅት ሂደት ላይ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአጠቃላይ 2235 የሚሆኑ የሀገር
ውስጥና የውጪ መምህራን ያሉ ሲሆን 8150 የአስተዳደር ሠራተኞችና የጤና
ባለሙያዎች በዩኒቨርሲቲው ይገኛሉ፡፡

ሀገር በቀልና ዓለም አቀፍ ትብብሮች


ሀዩ የመማር፣ የመመራመርና የማህበረሰብ አገልግሎት ላይ ያለመ ከተለያዩ የሀገር
ውስጥና የሀገር ውጪ ተቋማት፣ ድርጅቶች እና ዩኒቨርሲቲዎች ጋር 141 ትስስሮችን
የፈጠረ ከመሆኑም በላይ ከ 100 የሚበልጡ ስምምነቶችን በመፈራረም 61 የትብብር
ፕሮጀክቶችን በማራመድ የምርምር ሂደቱን እየደገፈና የአከባቢውን ህብረተሰብ ችግሮች
እየፈታ ሥራ ላይ ይገኛል፡፡
By:
Office of External Relations & Communications (OERC)

Email: ccmd@hu.edu.et/oerc@hu.edu.et

Website: https://www.hu.edu.et

Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University/
Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice

Telephone: +251462205168
Fax: +251462204975

P.O.Box:
05, Hawassa University, Hawassa, Ethiopia
2013/2021

You might also like