Professional Documents
Culture Documents
ባለ ኮከቡ ሰው
ባለ ኮከቡ ሰው
ባለ ኮከቡ ሰው
04/08/14
ባህርዳር ኢትዮጵያ
1. መግቢያ
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ችግሮችን በማስተናገድ ላይ እንደሆነች ይታወቃል፡፡
በዚህ ምክንያትም እጅግ በርካታ ለማህበረሰቡ ሊጠቅሙ የሚችሉ ጉዳዮች ችላ ተብለው ቆይተዋል፡፡ ከነዘህም
መካከል የኪነጥበቡ ዘርፍ ከተዘነጉትና ትኩረት ከተነፈጋቸው ጉዳዮች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡፡
ስለሆነም ይህንን ክፍተት የተረዳው አውድ ኢቨንት ኦርጋናይዘርና ፕሮሞሽን የክልላችን የኪነጥበብ ዘርፍ ይነቃቃ
ዘንድ ትኩረት ሰጥቶ በመስራት ላይ ይገኛል፡፡ ከስራዎችም መካከል ከሶስት ሳምንት በፊት ከአዲስአበባ ባለአንድ ሰው
ተውኔት በማቅረብ የሚታወቀውንና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እውቅና እና ዝናን ያተረፈውን ተስፋሁን ከበደ በመድረክ
ስሙ ፍራሽ አዳሽን ጨምሮ እጅግ አንጋፋ የጥበብ ሰዎችን በማስመጣት በሙሉዓለም የባህል አዳራሽ በአይነቱ ለየት
ያለና እጅግ ደማቅ ዝግጅት በማዘጋጀት የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኘ ድርጅት ሲሆን አሁን ደግሞ በጣም
የምንወዳቸውና የምናከብራቸው አንጋፋ አርቲስቶች ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩበት ባለኮከቡ ሰው የተሰኘ የመድረክ
ትያትር በሙሉዓለም አዳራሽ ግንቦት 13/09/14 ለእይታ ይቀርባል፡፡
2. የፕሮጀክቱ ዓላማ
በክልላችን ያለውን የኪነጥበብ ቤተሰቦችን ከተለያዩ በማህበረሰቡ ዘንድ አድናቆትንና ከብርን ካተረፉ አንጋፋ
የኪነጥበብ ሰዎች ጋር ማገናኘትና በክልሉ የተቀዛቀዘውን ኪነጥበብ እንዲያንሰራራ ማድረግ
3. የፕሮጀክቱ ጠቀሜታዎች
ሐገራዊ አንድነትን ማጠናከር
በኪነጥበብ አፍቃሪዎችና በጥበብ ሰዎች መካከል ያለውን ግንኙነት ማስተሳሰር፣
የተቀዛቀዘውን የኪነጥበብ ስራ ወደቀደመ ሁኔታው መመለስ
4. ኘሮጀክቱ የሚተገበርበት ቦታ
በባሕር ዳር ከተማ ሙሉዓለም የባህል አዳራሽ
10.2. SUèC
bz!H PéjKT TGb‰ wQT lÃU_Ñ k¸Cl# SUèC Ws_½
ከአዘጋጆቹ የሚጠበቅ፡-
o በጥራት ፕሮግራሙን ማዘጋጀት፣
o ጊዜውን ጠብቆ በእለቱ የሚቀርቡ ዝግጅቶችን መንደፍ፣
o በእለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞችን ለስፖንሰር አድራጊው ወይም ለአጋር ድርጅቱ ተደራሽ ማድረግ፣
ድምር 58,500
10 % መጠባበቂያ 5,850