Haileyesus Adamu

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 13

Haileyesus Adamu

facebook.com/haileeyesusadamu/posts/pfbid034cCwULDgJLM9dtf3CMRwcHJGSDbtetivHwRGBpjYupqSensdcA8WE
2tccuG3eWbTl

Favorites · densoptoSrmhh77803m8huh1i5g159049agi86limh ·

የሀገራችን ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች አብዝተው ወሲብ ቢያደርጉ ሀገራችን ሰላም ትሆናለች!

ከተማራችሁበት በሚል ባለፈው ስለቦኖቦዎች ነግሪያችሁ ነበር። ቦኖቦዎች በዝንጀሮና በሰው ልጅ መካከል የሚገኙ
እንስሳት ናቸው። ከሰው DNA ጋር 98.7% በላይ ይመሳሰላሉ። ከሁሉም ጋር ወሲብ ስለሚያደርጉ ልጆቻቸውን
አያውቁም። ሁሉም ዘመድ ነው በቦኖቦ አለም። የምግብ እጥረት ሲያጋጥም ፣ጭንቀት ወይም ውጥረት ሲመጣ
ችግሩን ወሲብ በመፈፀም ያሳልፉታል። ጦርነት ጠብ የሚባል ነገር የለም። ቦኖቦ ሰላማዊ ናቸው። በመካከላቸው
ጥላቻ የለም። ያገኙትን ተካፍለው ይበላሉ። እርስበርስ ይተዛዘናሉ። እውነት ለመናገር የቦኖቦ ህይወት
ያስቀናኛል። ምክንያቱም ጦርነት ባለበት የኮንጎ ጫካ ውስጥ ቢኖሩም ሰላማዊና ደስተኞች ናቸው።

ፍሩድ በሳይኮአናሌቲክ ቲወሪው "የሰው ልጅ ለወሲብ እርካታ ሲል ግልፍተኛ ሆነ" የሚል መላምት አለው።
የወሲብ ፍላጎቱ ሲረካ ሰላማዊ ይሆናል እንደማለት ነው። ስለ id፣ ego እና superego ትንታኔው ለማውራት
ግዜ ያጥርብኛል።

ወደ ጭብጤ ስመለስ የእኛም ሀገር ችግር በወሲብ ነፃነት ይፈታል የሚል እምነት አለኝ። አንድ ሰው የወሲብ
ፍላጎቱ ከረካ ሌላ ሰው ላይ አግሬሲቭ አይሆንም። ይረጋጋል። ምኞቱ በድጋሜ ለመርካት ብቻ ይሆናል።

የሀገራችን ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች የወሲብ ፍላጎታቸው ከረካ ከጥላቻ ወጥተው ሰላማዊ ይሆናሉ የሚል
መላምት አለኝ። ለዚህ መላምቴ ቲዎረቲካል መነሻዬ የነ ፍሩድ ሳይኮአናሌቲክ ቲወሬ ነው። ይህንን መላምቴን
ከላይ በመግቢያዬ የገለፅኩት የቦናቦዎች አኗኗር የሚደግፈው ቢሆንም ሀሳቤን የሚያጠናክሩ ሌሎች ማስረጃዎችን
ከሰው ልጆች ተሞክሮም ማቅረብ ይቻላል።

ለምሳሌ በአለም ላይ የወሲብ ነፃነት ያለባቸው ሀገራት ሰላማዊ ናቸው። በአንፃሩ ወግ አጥባቂ ሀገራት ግን
ውጥረትና ግጭት ውስጥ ናቸው። ጦርነት ያለባቸውን ሀገራት እንመልከት የመን፣ ሶሪያ፣ ኢትዮጵያ፣
አፍጋኒስታን፣ ሊቢያ፣ ወዘተረፈ ሁሉንም የወሲብ ነፃነት የሌለባቸው ወግአጥባቂ ሀገራት ናቸው። ዩክሬንን
የወረረችው ሩሲያን ብንወስድ እንኳ በጣም ወግአጥባቂ ሀገር ናት። ወግአጥባቂ ሀገራት የርስበርስ ጦርነት
ባይኖርባቸው እንኳ ማህበረሰባዊ ቀውስ ያለባቸው ናቸው። ለአብነት ህንድን ብንወስድ ወግአጥባቂ ከሚባሉ
ሀገራት ትመደባለች። የአሁኑን ባላውቅም በፊልማቸው እንኳ ከንፈር ለከንፈር መሳሳም ይከለከል ነበር። ነገር ግን
በአለም ላይ የሴት ልጅ አስገድዶ መድፈር ወንጀል በአንደኝነት ያለው ህንድ ውስጥ ነው።

ለማጠቃለል ያህል እንደ ቦናቦዎች፣ ሰዎች የወሲብ ነፃነት ሲኖራቸው ጭንቀታቸውን በወሲባዊ ተራክቦ በማርገብ
ሰላማዊ ይሆናሉ። የሀገራችን ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች ሲጨናነቁ ወደ ሳይበሩ ከሚመጡ ወደ ወሲብ ቢሄዱ
ከግጭት ቀስቃሽ አስተሳሰቦች ይርቃሉ፤ ችግሮችን በውይይትና በሰላም ለመፍታት ይመርጣሉ። ይሄው ነው
ሀሳቤ!

96 Comments
Most relevant

1/13
Write a comment…

Dj-Zola Pac
መራራ ጉዲና ለዛነው እሜበጠብጠን

Like

Reply

5h

Taye Birhan
እና አንተስ ይሄን ለመፃፍ በመጣህባት ቅፅበት ለምን ወደ ወሲብ አልሄድህም? ማለቴ እኛ ሰላም
እንድንሆን፡፡

Like

Reply

4h

Henok Girma
ሀይልሽ ዛሬ ምንሼ ነው ኪኒንሽን አለወሰድሽም እንዴ

Like

Reply

5h
3 Replies

2/13
Etsub Tamirat
ታዲያ 50 ትግራዋይ እንስቶችን የደፈረው የ TPLF ፓሊስ ለምን በጦርነቱ ተሳተፈ?

Like

Reply

5h

ያፉ ዳድ
በል ብቻህን እበድ ጤነኛ መስለህኝ ነበር ኮሜንት የማደርግህ ቻው።

Like

Reply

5h

ጊዜ ዳኛ
ሐይልሻ የዛሬው ይለያል በርታ

Like

Reply

5h

Anwar Hassen
ለማንኛውም ከቤተሰብህ እራቅ 911

Like

Reply

5h
1 Reply

3/13
ሚስ ጥር
ምን ጠጥተህ ነው የቆመልህ?

Like

Reply

5h

Fikru Asnake Beyene


ዛሬ ደግሞ በዉቀቱን በዉቀቱን ሸተሃል

Like

Reply

4h

Mamud Umer

Like

Reply

37m

Garetaw Gojje
እንደዛማ ቢሆን እየጨፈሩና እየተሳረሩ በኤችአይቪ ያለቁት ጎረቤቶቻችን ተጨንቀው ከትግራ*ና ሱዳኒ
ጋር አያላትሙንም ነበር።

Like

Reply

4h

4/13
ተስፋ አለን
ችግራችሁን በሌላ ትልቅ ችግር ፍቱት የሚል አደገኛ ምክር ነው!!!

Like

Reply

5h

Hakim Allwan
esun le ehiitihna le enatih nigerachew !

Like

Reply

4h

ባሻ ሯሜል
ዛሬ ጥሩ አወራህ

Like

Reply

5h

Gebreslasie Atsbha
This is unique idea. Sometime it may be good idea

Like

Reply

5h

Melik Dubiso
Human DNA match 98% with banana

Like

Reply

5h

5/13
Andarg Andu
ወይ ኃይልሻ ያመንህበትን በመግለፅ ችግር የለብህም ።

Like

Reply

5h

Bade Bala
ክክክክክ እስኪ ትንሽ ላስብበት።

Like

Reply

5h

Idris Dand Dnd


ልክ Introductionኑን እንዳነበብኩ

Like

Reply

5h

Yimo Wolloyew
የጨነቀ ለት

Like

Reply

5h

Lij Franklin
የሁሉም ዶክተር መዳረሻ ሴክስ ማስተማር ነው ይመችህ አባቴ

Like

Reply

3h

6/13
የወሬ ኮማንዶ
ይሄ የረጋ ዘይት አይደለም ሴክስ ሰላምም አያባብልም ባክህ

Like

Reply

4h

መይሳው ካሳ በላይ ዘለቀ


እየመጣሽ ተኚ አለ ያገሬ ሰዉ ዛሬስ አስጉአራህ በቃ ነጠሰልህ?

Like

Reply

1h

ራስሀይሉ ዬሴዴቅ
ተሳዳቢወች አትሳደቡ ሐይሌን በሐሳብ ሞግቱት።

Like

Reply

5h
1 Reply

Fasiledes Baye
የሆንክ የጠረረብህ አመዳም

ችግርህን ከዚህ መጠህ ታወራለህ

Like

Reply

1h

7/13
Melese Meseret
የሚገርም ምክር

Like

Reply

30m

Abraham Teym
ቦኖቦ በሴት የበላይነት የሚመራ ቤተሰባዊ እና ማህበራዊ ፍጡራን ናቸው። ሲበዛ አስተዋይ፤ ብልሆችና
ጠንቃቆች ናቸው!!!

Like

Reply

5h
Most Relevant is selected, so some replies may have been filtered out.

Author
Haileyesus Adamu
Abraham Teym ትክክል ።

Like

Reply

5h
View 5 more replies

Geion Voice

Like

Reply

5h

8/13
ግርማ አየለ
ትችላለህ ገለፃ የምር

Like

Reply

5h

Getnet Endalamaw
ሳይኮሎጅስት

Like

Reply

5h

Zufan Tesgay
aleqileh

Like

Reply

5h
5 Replies

Mimi Kassa
Good suggestion ,,,,!make it safe and also the use of contraception should not ne
forgotten hailsha tadia. overpopulation and disease with all our poverty can be a
recipe for disaster even more than the current ethnic strife otherwise .

Like

Reply

2h

9/13
አስካ ቀርም ገቦ
it follows animalism ገርሞኛል በጣም ያለ ሌላ ይሄ ሌላ የት እና የት ቅዝምዝም!!!! ፈጣሪ ጋር
ለማጣላት !!!

Like

Reply

2h

አቮላ ተራራ
አህያዎች ፈረሶች በሬዎች የወሲብ ነጻነት አላቸው ግን በጣም ይጫረሳሉ ይጣላሉ

Like

Reply

3h

Siyum Yigezu
አይ ሀይሌ!

ዘመዶችሽን ለመንፋት ብለሽ የሰው አባባል አታጣሚ። ፍሮይድ ያለው እንደዚያ አይደለም። Human
behaviour is guided by sex and aggression.ነው ያለው ያልሰማሁት መሠለሽ?

Like

Reply

1h
Edited

Seroka Mohammed
መፍትሔው ካድሬ ለካድሬ፣አክቲቪስት ከአክቲቪስት እና ፖለቲከኛን ከፖለቲኸኛ ያለኮንዶም ማዋሳብ
ነዉ። ጥቅሙም ሁለት ይሆናል። ገባሽ

Like

Reply

4h

10/13
ነብይ ነብይ
ኣዎ ትክክል ነህ ብዙ ታዝቤያለሁ እኔም

ለምሳሌ ባልና ሚስት የሁለት ቢሄር ከሆኑ ስለጦርነት ግድ ኣይሰጣቸውም …


See more

Like

Reply

5h

ዞላ የናቱ
ዛሬ ደሞ የቭድ አስተማሬ ሆነሀል እኔን የገረመኝ የቦኖ ህይወት ያስቀናኛል ያልከው ነው ሻፋዳ lol

Like

Reply

4h
1 Reply

Berhan Shekur
እኛ ግልፅነት የለውም እንጅ ልክስክስነቱ ምስክራችን HIV በቂ ማስረጃ ነበር ምን ያህል በህብረተሠቡ
እንደተዛመተ

አንተ በምትለው መንገድ እንስሳዊ ባህሪ ውረሱ ከማለት በትዳር ተጣመሩ ማለት አይሻልም

Like

Reply

4h

Esubalew Getachew Koblayu


አንሰርስሮሻል ማን

እና ሚያቀምስሽ ጠፍቶ ነው እንዲህ ምታፈይዋ

Like

Reply

5h

11/13
ሚልኪያስ አላምረው
አጎትህ ዘመነ ለዛ ነው ለካ የባህርዳር ችኮች በከተማቸው ዘና ብለው ወጠው እንዳይገቡ ሙዳቸውን
እየሰረቀ ያለው

Like

Reply

2h
Edited

Tewodros Ayenew
እና የወሲብ ችግር ነው ያለብኝ አትለንም እስካሁን Haileyesus Adamu

Like

Reply

5h

Meseret Abatneh Endalie


ሚሥትህን አሣዘነችኝ ከሠው ጋ በተጋጨህ ቁጥር ሥትወጣባት ነው የምትውል የሆንህ ወሲባም

Like

Reply

4h

Sebastian Sebastian
I agreed with your idea ወግ አጥባቂ የተወጋ ነው

Like

Reply

5h

12/13
Debela Gonfa
Laze now Jawar semonune kezekeze bilow sila selame mawurati yejemerew. Ye Gile
Doctorowan semon aseregizote yetebale now. 30000 birr bete tekerayitolatal.

Like

Reply

5h

Jemal Kedir
አንተ ሰውዬ

Like

Reply

5h

Most Relevant is selected, so some comments may have been filtered out.

13/13

You might also like