Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 6

የገንዘብ ሚኒስቴር

የ ታክሲ ትራን ስ ፖር ት አ ገ ልግሎት የ ሚሰ ጡተሽ ከር ካሪ ዎች ከቀረ ጥና


ታክስ ነ ፃ እ ን ዲሆኑ
ለ ማድረ ግ የ ወጣ መመሪ ያ

መመሪ ያ ቁጥር 773/2013

የ ገ ን ዘ ብሚኒ ስ ቴር
ሚያ ዝያ 2013ዓ .ም

0
ለ ታክ ስ ትራን ስ .አ ገ ል .W/GT
የ ታክ ሲ ትራን ስ ፖር ት አ ገ ልግሎት የ ሚሰ ጡ ተሽከ ር ካ ሪ ዎች ከ ቀረ ጥና
ታክ ስ ነ ፃ እ ን ዲሆኑ ለ ማድረ ግ የ ወጣ መመሪ ያ ቁጥር 773/2013

1. አ ውጪውባ ለ ሥልጣን

የ ገ ንዘብ ሚኒ ስ ቴር በ ጉምሩክ አ ዋጅ ቁጥር 859/2006 (እ ን ደ ተሻ ሻ ለ )አ ን ቀ ጽ 129(1)


በ ተሰ ጠውሥልጣን መሠረ ትይህ ን ን መመሪ ያ አ ውጥቷል፡ ፡

2. አ ጭር ር ዕ ስ

ይህ መመሪ ያ "የ ታክ ሲ ትራን ስ ፖር ት አ ገ ልግ ሎት የ ሚሰ ጡ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነፃ እ ን ዲሆኑ


ለ ማድረ ግ የ ወጣ መመሪ ያ ቁጥር 773/2013ዓ .ም" ተብሎሊጠቀ ስ ይችላ ል፡ ፡

3. ትር ጓ ሜ

ለ ዚህ መመሪ ያ አ ፈፃ ፀ ም፡ -

1/ “ታክ ሲ” ማለ ት በ ከ ተሞች ውስ ጥ የ ትራን ስ ፖር ት አ ገ ልግ ሎት የ ሚሰ ጥ ሾ ፌሩን ጨምሮ ከ አ ራት እ ስ ከ


10 መቀ መጫ ያ ለ ው ተሽ ከ ር ካ ሪ ነ ው፡ ፡

2/ “ሙሉ በ ሙሉ የ ተበ ታተነ (Complete Knocked Down)”ማለ ትየ ን ግ ድና ኢን ዱስ ትሪ


ሚኒ ስ ቴር የ ሚያ ወጣውን መስ ፈር ት በ ሚያ ሟላ ሁኔ ታ ወደ አ ገ ር የ ሚገ ባ ተሽ ከ ር ካ ሪ ነ ው፡ ፡

3/ “በ ከ ፊል የ ተበ ታተነ (Semi Knocked Down)”ማለ ትየ ን ግ ድና ኢን ዱስ ትሪ ሚኒ ስ ቴር


የ ሚያ ወጣውን መስ ፈር ት በ ሚያ ሟላ ሁኔ ታ ወደ አ ገ ር የ ሚገ ባ ተሽ ከ ር ካ ሪ ነ ው፡ ፡

4/ “የ ተሽ ከ ር ካ ሪ መገ ጣጠሚያ ፋብሪ ካ ” ማለ ት ለ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት የ ሚውልን ተሽ ከ ር ካ ሪ አ ካ ላ ት ሙሉ


በ ሙሉ በ ተበ ታተነ ወይም በ ከ ፊል በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ወደ አ ገ ር በ ማስ ገ ባ ት ተሽ ከ ር ካ ሪ ን የ መገ ጣጠም
ፈቃድ የ ተሰ ጠው ኢን ዱስ ትሪ ነ ው፡ ፡

5/ “የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ር ” ማለ ትየ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት በ ሚሰ ጡ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ
ባ ለ ቤቶች
በ አ ገ ሪ ቱ ሕግ መሠረ ት የ ተቋቋመና ከ ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን ጋ ር በ ዚህ መመሪ ያ የ ተመለ ከ ተውን
ውል የ ፈፀ መ ማህ በ ር ነ ው፡ ፡

6/ “ቀ ረ ጥና ታክ ስ ” ማለ ት ወደ አ ገ ር በ ሚገ ቡ ወይም በ አ ገ ር ውስ ጥ በ ሚመረ ቱ ዕ ቃዎች ላ ይ የ ሚከ ፈል


ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ው፡ ፡

7/ “ቦ ን ድድ የ ጉምሩክ መጋ ዘ ን ”ማለ ት በ ጉምሩክ አ ዋጅ ቁጥር 859/2006 አ ን ቀ ጽ 51


በ ተደ ነ ገ ገ ው መሠረ ት ፈቃድ በ ተሰ ጠው የ ተሽ ከ ር ካ ሪ መገ ጣጠሚያ ፋብሪ ካ ቀ ረ ጥና ታክ ስ
ያ ልተከ ፈለ ባ ቸው ግ ብዓ ቶች የ ሚቀ መጡበ ት መጋ ዘ ን ነ ው፡ ፡

1
ለ ታክ ስ ትራን ስ .አ ገ ል .W/GT
8/ “ሚኒ ስ ቴር ” ማለ ት የ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር ነ ው፡ ፡

4. የ መመሪ ያ ው ዓላ ማ

የ ዚህ መመሪ ያ ዓ ላ ማዎች፣

ሀ) ለ መለ ዋወጫና ለ ነ ዳጅ ከ ፍተኛ የ ውጭ ምን ዛ ሪ ወጪበ ማስ ከ ተል ላ ይ የ ሚገ ኙት በ ከ ተሞች አ ገ ልግ ሎት


በ መስ ጠት ላ ይ የ ሚገ ኙ ለ በ ር ካ ታ ዓ መታት ያ ገ ለ ገ ሉ ታክ ሲዎች በ አ ዲስ ተሽ ከ ር ካ ሪ እ ን ዲተኩ
በ ማድረ ግ ሕብረ ተሰ ቡ ተገ ቢውን አ ገ ልግ ሎት እ ን ዲያ ገ ኝ ማድረ ግ ፣

ለ) በ አ ውሮፕላ ን ማረ ፊያ ዎች፣ በ ሆቴሎች እ ና በ ሌሎችም የ ቱሪ ስ ት መዳረ ሻ ዎች በ ቂ የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት


እ ን ዲኖር በ ማድረ ግ ለ ቱሪ ዝም ኢን ዱስ ትሪ መስ ፋፋት ምቹ ሁኔ ታን መፍጠር ፣

ሐ) የ አገ ር ውስ ጥ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ መገ ጣጠሚያ ፋብሪ ካ ዎች ለ ተዘ ረ ዘ ሩት ተግ ባ ራት የ ሚውሉ


ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን የ ሚያ ቀ ር ቡበ ትን ሥር ዓ ት በ መዘ ር ጋ ት ለ ኢን ዱስ ትሪ ው መስ ፋፋት እ ገ ዛ ማድረ ግ
ና ቸው፡ ፡

5. ከቀረ ጥና ታክስ ነ ፃ ስ ለ መሆን

በ ዚህ መመሪ ያ የ ተቀ መጡት ገ ደ ቦ ች እ ና ቅ ድመ - ሁኔ ታዎች እ ን ደ ተጠበ ቁ ሆነ ው ለ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት


ለ ሚውሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ማምረ ቻ ሙሉ በ ሙሉ በ ተበ ታተነ ወይም በ ከ ፊል በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ በ ተሽ ከ ር ካ ሪ
መገ ጣጠሚያ ፋብሪ ካ ወደ አ ገ ር የ ሚገ ቡ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ወደ አ ገ ር በ ሚገ ቡ ወይም አ ገ ር ውስ ጥ በ ሚመረ ቱ
ዕ ቃዎች ላ ይ ከ ተጣለ ማና ቸውም ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ተደ ር ገ ዋል፡ ፡

6. የ መብቱ ተጠቃሚዎች

1/ በ ዚህ መመሪ ያ የ ተቋቋመው መብት ተጠቃሚ ለ መሆን የ ሚችሉት የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ራት ብቻ


ና ቸው፡ ፡

2/ የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ራት በ ዚህ መመሪ ያ የ ተቋቋመው መብት ተጠቃሚ የ ሚሆኑ ት በ ሀ ገ ር


ውስ ጥ ኢን ዱስ ትሪ ዎች የ ተገ ጣጠሙ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን በ ሚገ ዙበ ት ጊ ዜ ይሆና ል፡ ፡

7. የ ተሽከር ካሪ መገ ጣጠሚያ ፋብሪ ካዎች ኃላ ፊነ ት

1/ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ መገ ጣጠሚያ ፋብሪ ካ ዎች፡ -

ሀ) ለ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት የ ሚውሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን ለ ማምረ ት የ ሚውል የ ተሽ ከ ር ካ ሪ ን ሙሉ በ ሙሉ


በ ተበ ታተነ ወይም በ ከ ፊል በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ወደ አ ገ ር በ ሚያ ስ ገ ቡበ ት ጊ ዜ፣

(i) በ እ ነ ዚህ አ ካ ላ ት ላ ይ ተገ ቢውን ቀ ረ ጥና ታክ ስ አ ስ ቀ ድመው መክ ፈል፣ ወይም

(ii) የ ተሽ ከ ር ካ ሪ አ ካ ላ ቱ የ ሚቀ መጡበ ት ቦ ን ድድ የ ጉምሩክ መጋ ዘ ን ፈቃድ ያ ላ ቸው


ሆኖ፣ እ ነ ዚህ ን አ ካ ላ ት ቀ ረ ጥና ታክ ስ ሳ ይከ ፈልባ ቸው በ መጋ ዘ ኑ ማከ ማቸት፣
ይችላ ሉ፡ ፡

2
ለ ታክ ስ ትራን ስ .አ ገ ል .W/GT
ለ) በ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎቹ አ ካ ላ ት ላ ይ ቀ ረ ጥና ታክ ስ አ ስ ቀ ድመው የ ከ ፈሉ በ ሚሆን በ ት ጊ ዜ
ተሽ ከ ር ካ ሪ ውን ገ ጣጥመው ለ መብቱ ተጠቃሚዎች መሸ ጣቸውን የ ሚያ ረ ጋ ግ ጥ ማስ ረ ጃ ባ ቀ ረ ቡ
በ 30 ቀ ን ጊ ዜ ውስ ጥ ለ ተሽ ከ ር ካ ሪ ው ማምረ ቻ በ ዋለ ው ግ ብዓ ት ላ ይ የ ተከ ፈለ ው ቀ ረ ጥና
ታክ ስ ተመላ ሽ ይደ ረ ጋ ል፡ ፡

ሐ) ቀ ረ ጥና ታክ ስ ሳ ይከ ፈል ወደ ቦ ን ድድ የ ጉምሩክ መጋ ዘ ን የ ገ ቡት የ ተሽ ከ ር ካ ሪ አ ካ ላ ት
ወደ መጋ ዘ ን ከ ገ ቡበ ት ቀ ን ጀምሮ በ አ ን ድ ዓ መት ውስ ጥ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎቹን በ ማምረ ት ለ መብቱ
ተጠቃሚዎች መሸ ጥ አ ለ ባ ቸው፡ ፡

መ) በ ዚህ አ ን ቀ ጽ ተራ ፊደ ል “ሐ” መሠረ ት የ ተመላ ሽ ጥያ ቄያ ቸውን ተሽ ከ ር ካ ሪ ው በ ተሸ ጠ በ 1


ዓ መት ጊ ዜ ውስ ጥ ማቅ ረ ብ አ ለ ባ ቸው፡ ፡

2/ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ መገ ጣጠሚያ ፋብሪ ካ ዎች በ ዚህ መመሪ ያ ለ ተመለ ከ ቱት የ መብቱ ተጠቃሚዎች ተሽ ከ ር ካ ሪ


ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ለ መሸ ጥ የ ሚችሉት ከ ፌዴራል ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን ውል ለ ፈፀ መ ማህ በ ር
በ ሚሰ ጥ የ ድጋ ፍ ደ ብዳቤ ብቻ ይሆና ል፡ ፡

8. በ ሥራ ላ ይ ያ ሉ ታክሲዎችን በ አ ዲስ ስ ለ መተካት

በ ሥራ ላ ይ ያ ሉ ታክ ሲዎችን በ አ ዲስ የ ሚተካ የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ር ፣

ሀ) ሙሉ በ ሙሉ በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ወይም በ ከ ፊል በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ወደ አ ገ ር በ ገ ቡ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ


አ ካ ላ ት የ ተመረ ቱ አ ዲስ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆኖ ለ መግ ዛ ት ይችላ ል፡ ፡

ለ) በ አ ዲስ የ ሚተካ ቸው ያ ገ ለ ገ ሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆነ ው ወደ አ ገ ር የ ገ ቡ ወይም
በ አ ገ ር ውስ ጥ የ ተገ ዙ ከ ሆነ በ ሥራ ላ ይ ባ ሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ላ ይ ቀ ረ ጥና ታክ ሱን የ ከ ፈለ
መሆኑ ን የ ሚያ ረ ጋ ግ ጥ ከ ጉምሩክ ኮ ሚሽ ን የ ተሰ ጠ ማስ ረ ጃ ለ ፌዴራል ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን
ማቅ ረ ብ አ ለ በ ት፡ ፡ የ ጉምሩክ ኮ ሚሽ ን የ ዚህ ን ማስ ረ ጃ ቅ ጂ ለ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር ይልካ ል፡ ፡

9. አ ዲስ ተሽከር ካሪ ን ስ ለ መግዛ ት

የ መብቱ ተጠቃሚ የ ሆነ የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ር በ ሥራ ላ ይ ያ ሉ ታክ ሲዎችን ለ መተካ ት ሳ ይሆን


አ ዲስ ተሽ ከ ር ካ ሪ ገ ዝቶ በ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሥራ ለ ማሠማራት በ ሚፈልግ በ ት ጊ ዜ፣ ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ
ሆኖ ለ መግ ዛ ት የ ሚችለ ው ሙሉ በ ሙሉ በ ተበ ታተነ ሁኔ ታ ወደ አ ገ ር በ ገ ቡ አ ካ ላ ት የ ተመረ ቱ
ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን ብቻ ነ ው፡ ፡

10. የ መብቱ አ ፈፃ ፀ ም

1/ የ ክ ልል መን ግ ሥታት፣ የ ከ ተማ አ ስ ተዳደ ሮች እ ና የ ፌዴራልና የ መን ግ ሥት መ/ቤቶች ለ ታክ ሲ


አ ገ ልግ ሎት የ ሚውሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎችን ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆነ ው ለ መግ ዛ ት የ ሚፈልጉ የ ታክ ሲ
አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ራትን ጥያ ቄ ከ ድጋ ፍ ደ ብዳቤ ጋ ር ለ ትራን ስ ፖር ት ሚኒ ስ ቴር ይልካ ሉ፡ ፡

2/ የ ፌዴራል ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን ፡ -

3
ለ ታክ ስ ትራን ስ .አ ገ ል .W/GT
ሀ) ጥያ ቄው በ ሥራ ላ ይ ያ ሉ ታክ ሲዎችን በ አ ዲስ ለ መተካ ት ከ ሆነ የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ
ማህ በ ሩን የ ግ ብር ከ ፋይ መለ ያ ቆ ጥር ፣ የ ታደ ሰ የ ን ግ ድ ፈቃድ እ ና ያ ገ ለ ገ ለ ውን
ተሽ ከ ር ካ ሪ የ ሠሌዳ ቁጥር እ ን ዲሁም ቀ ረ ጥና ታክ ስ የ ተከ ፈለ መሆኑ ን የ ሚያ ረ ጋ ግ ጠውን
ማስ ረ ጃ ጨምሮ ሌሎች አ ስ ፈላ ጊ መረ ጃዎችን ለ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር ይልካ ል፣

ለ) ጥያ ቄው የ ቀ ረ በ ው በ አ ዲስ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ራት እ ና /ወይም አ ዲስ
ተሽ ከ ር ካ ሪ ለ መግ ዛ ት ከ ሆነ የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎት ሰ ጪ ማህ በ ሩን የ ግ ብር ከ ፋይ መለ ያ
ቁጥር ፣ የ ታደ ሰ የ ን ግ ድ ፈቃድ፣ ጨምሮ ሌሎች አ ስ ፈላ ጊ ማስ ረ ጃዎችን ለ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር
ይልካ ል፣

3/ የ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር የ መብቱ ተጠቃሚ ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆኖ የ ሚገ ዛ ው ሙሉ በ ሙሉ በ ተበ ታተነ


እ ና /ወይም በ ከ ፊል በ ተበ ታተነ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ አ ካ ል መሆኑ ን በ መለ የ ት ለ ጉምሩክ ኮ ሚሽ ን
ያ ስ ተላ ልፋል፡ ፡

4/ በ ሕግ ኃ ላ ፊነ ት የ ተሰ ጠው የ መን ግ ሥት መ/ቤት በ ሥራው የ ተለ የ ባ ህ ሪ ምክ ን ያ ት ለ ታክ ሲ
አ ገ ልግ ሎት የ ሚውል የ ተለ የ ተሽ ከ ር ካ ሪ ግ ዥ መፈፀ ም የ ሚያ ስ ገ ድድ ሁኔ ታ አ ለ ብሎ ሲያ ምን
ለ ፌዴራል ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን ጥያ ቄ ማቅ ረ ብ ይችላ ል፣ የ ፌዴራል ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ሥልጣን
የ ቀ ረ በ ውን ጥያ ቄ የ ሚደ ግ ፍ ከ ሆነ ለ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር ያ ቀ ር ባ ል፡ ፡

11. መብትን ስ ለ ማስ ተላ ለ ፍ

በ ዚህ መመሪ ያ መሠረ ት ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆነ ው የ ተሸ ጡ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ለ ሌላ ወገ ን ሊተላ ለ ፉ


የ ሚችሉት በ ጉምሩክ አ ዋጅ በ ተደ ነ ገ ገ ው መሠረ ት ይሆና ል፡ ፡

12. የ መብቱን አ ፈፃ ፀ ም ስ ለ መገ ምገ ም

1/ የ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር ፣ የ ትራን ስ ፖር ት ሚኒ ስ ቴር ፣ የ ባ ህ ልና ቱሪ ዝም ሚኒ ስ ቴር ፣ የ ን ግ ድና
ኢን ዱስ ትሪ ሚኒ ስ ቴር ፣ የ ገ ቢዎች ሚኒ ስ ቴር እ ና የ ጉምሩክ ኮ ሚሽ ን በ ጋ ራ በ መሆን በ የ ሦስ ት ወሩ
የ ዚህ ን መመሪ ያ አ ፈፃ ፀ ም ይገ መግ ማሉ፡ ፡

2/ በ ዚህ አ ን ቀ ጽ ን ዑስ አ ን ቀ ጽ 1 መሠረ ት ለ ሚካ ሄ ደ ው ግ ምገ ማ መነ ሻ እ ን ዲሆን በ ፍላ ጐትና


አ ቅ ር ቦ ት መካ ከ ል ያ ለ ውን በ ማመጣጠን እ ና የ አ ገ ር ውስ ጥ ኢን ዱስ ትሪ ዎችን በ መደ ገ ፍ ረ ገ ድ
የ ተገ ኘውን ውጤት በ ሚመለ ከ ት በ ን ግ ድና ኢን ዱስ ትሪ ሚኒ ስ ቴር ፣ የ ታክ ሲ አ ገ ልግ ሎትን በ ማሻ ሻ ል
ረ ገ ድ የ ተገ ኘውን ውጤት በ ሚመለ ከ ት በ ትራን ስ ፖር ት ሚኒ ስ ቴር በ የ ሦስ ት ወሩ ከ ሚደ ረ ገ ው ግ ምገ ማ
አ ስ ቀ ድሞ ለ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ቴር ይቀ ር ባ ል፡ ፡

13. የ መሸ ጋገ ሪ ያ ድን ጋጌ

4
ለ ታክ ስ ትራን ስ .አ ገ ል .W/GT
ለ ታክ ሲ የ ትራን ስ ፖር ት አ ገ ልግ ሎት የ ሚውሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆነ ው ስ ለ ሚገ ቡበ ት
ሁኔ ታ ቀ ደ ም ሲል በ ተላ ለ ፉ መመሪ ያ ዎች መሠረ ት ሂ ደ ታቸው የ ተጀመረ ጉዳዮች በ ሥራ ላ ይ በ ነ በ ሩት
መመሪ ያ ዎች መሠረ ት አ ፈፃ ፀ ማቸው ይቀ ጥላ ል፡ ፡

14. የ ተሻ ሩ መመሪ ያ ዎች

ለ ታክ ሲ የ ትራን ስ ፖር ት አ ገ ልግ ሎት የ ሚውሉ ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ከ ቀ ረ ጥና ታክ ስ ነ ፃ ሆነ ው ስ ለ ሚገ ቡ
ተሽ ከ ር ካ ሪ ዎች ቀ ደ ም ሲል የ ተላ ለ ፉ መመሪ ያ ዎች ተሽ ረ ው በ ዚህ መመሪ ያ ተተክ ተዋል፡ ፡

15. መመሪ ያ ውየ ሚፀ ና በ ትቀን

ይህ መመሪ ያ ከ ሚያዚያ 27 ቀ ን 2013 ዓ .ም.ጀምሮየ ፀ ና ይሆና ል፡ ፡

አ ዲስ አ በ ባ ቀን 2013 ዓ .ም.

አ ህመድ ሺዴ
የ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስ ትር

5
ለ ታክ ስ ትራን ስ .አ ገ ል .W/GT

You might also like