Professional Documents
Culture Documents
IV
IV
I. አጠቃላይ መግለጫ
የመስሪያ ቤቱ ስም የሥራ መደቡ መጠሪያ የሥራ ዘርፍ/የሥራ ሂደት
ግብርና ሚ/ር የእንሰሳት ኳራንቲን ጣቢያ መርማሪ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት
እንስሳት ሐኪም IV
የቅርብ ኃላፊ የሥራ መደብ /ተጠሪነት የሥራው ደረጃ የሥራው ኮድ
የእንስሳት ኳራንቲን ኢንስፔክሽንና ሰርቲፊኬሽን ቡድን
መሪ
መስሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
አዳማ/ጅረጋ/ሚሌ/ሁመራ/መተማ/አልመሃል
ኳራንቲን ጣቢያዎችና አድስ አበባ
II. የሥራ መደቡ ዋና ዓላማ፣ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
2.1. የሥራ መደቡ ዓላማ፡-
የእንስሳት ኳራንቲን ኢንስፕክሽንና ሠርተፌኬሽን አገልግሎት ከደንብና መመሪያ አኳያ በትክክል መተግበሩን
በማረጋጋጥ፣ ለውጪ አገር ገበያ የሚቀርቡ እንስሳት ጤንነት፣ ጥራትና ደህንነት የተጠበቀ መሆኑን በማረጋገጥ እና ተዓማኒ የሆነ የኳራንቲን
አገልግሎት በመስጠት ከዘርፉ የሚገኘውን ኤኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንዲረጋገጥ ለማድረግ ነው፡፡
2.2.ከሥራ መደቡ የሚጠበቁ ውጤቶችና ተግባራት
ውጤት 1፡ በቁም እንስሳት ገዢና ተቀባይ አገሮች ዘንድ ተዓማኒ የሆነ የኳራንቲን አገልግሎት መስጠት
በእንስሳት ኳራንቲና ጣቢያ ተዛማች የእንስሳት በሽታዎች በሚከሰቱበት ወቅት አስፈ LÑ>¨<” እ`UÍ Ã¨eÇM&KT>SKŸ}¨<
Ád¨<nM&
¨Å ¨<ß ›?¡eþ`ƒ ¾T>Å[Ñ< እ”edƒ“ ¾ እ”edƒ ¨<Ö?„‹ Ø^ƒ ¾}TEL“ Å[ͨ<” ¾Öuk SJ’<ን ይህም uU`S^ S[ÒÑÖ<”
ß ታ}LM& uY^ H>Ń ÁÒÖS< ¾Ø^ƒ ‹Óa‹ uU`ƒ H>Ń ›”Ç=ð~ Ñ<Ç¿ KT>SKŸŸ}¨< ¾Y^ ¡õM
Áe}LMóM&
¾"D^”+” ×u=Á ው ¯KU›kõ Å[Í የጠበቀ እ”Ç=J” u¾Ñ>²?¨< ¡ƒƒM uTÉ[Ó እ”Ç=hhM“ እ”Ç=Ö“Ÿ` ÁÅ`ÒM&
K እ”edƒ“ እ”edƒ ¨<Ö?„‹ Ø^ƒ SW[ታ© ¾J’< ‹Óa‹” ÃKÁM& ŸS/u?~“ ŸK?KA‹ ›Ò» É`Ï„‹ Ò` uSJ” ¾SõƒH@
HXx‹” ÁS’ÝM& }Óv^© SJ“†¨<”U Á[ÒÓ×M&
KY^¨< ¾T>ÁeðMÑ< ¾Ø“ƒ“ ¾U`U` Se¢‹ን ŸvKS<Á‹ Ò` uSJ” KÄ U`U`“ Ø“ƒ እ”Ç="H@Év†¨< HXw
Ák`vM& ¾U`U` ¨<Ö?~U }Óv^© SJ’<” ß ታ}LM& ÃÑSÓTM::
ውጤት 2፡ የእንስሳት ኳራንቲን ኢንስፕክሽንና ሠርተፌኬሽን አገልግሎት ከደንብና መመሪያ አኳያ በትክክል መተግበሩን
ማረጋጋጥ
የኳራንቲን ኢንስፔክሽን አገልግሎት የወጡትን ደንቦችና መመሪያዎች በእንስሳት ኳራንቲን ጣቢያው እንዲተገበሩ ያደርጋል፤
የቁም እንስሳት ተቀባይ አገሮች በየጊዜው የሚያወጧቸውን መስፈርቶች አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ እንድሟሉ
ያደርጋል፤
u›Ñ` ¨<eØ ¾}ssS< ¾ እ”edƒ ¨<Ö?ƒ ¾UÓw ów]"‹”' TŸóðÁ‹”“ SgÝ‹” እ”Ç=G<U እንስሳትንና የእንስሳት U`„‹” ¨Å GÑ` ¨<eØ
TeÑvƒ“ ¨Å ¨<Ü uSL¡ ”ÓÉ Y^ Là ¾}d}ñ ÓKcx‹”/É`Ï„‹ wn ታ†¨<” ÑUÓV ያረጋግጣል፤
¨Å ¨<ß ¾T>LŸ<“ ¨Å GÑ` ¾T>Ñu< የእንስሳት U`„‹“ Ów¯„‹” ‚¡’>"M c’ድ uSÑUÑU ¾Ø^ƒ Å[Í TTEL ታ†¨<” ያረጋግጣል&
ውሳኔውንም በውጤቱ መሠራት ለባለጉዳዩ ያሳውቃል፤ የመውጫና የመግቢያ ፈቃድ ይሰጣል፤
K£^”+” ›=”eü¡i” ›ÑMÓKAƒ ¾T>ŸðM ¡õÁ Ñu= SJ’<” ß ታ}LM&Ãq×Ö^M&
ወደ ውጭ ለመላክ ዝግጁ ለሆኑ የቁም እንስሳት ዓለም አቀፍ የእንስሳት ጤና ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ይሰጣል፡፡
ውጤት 3፡ የባለሙያዎችን ዕውቀትና ክህሎትን ማዳበር
በ×u=Á vKS<Á‹ ¾T>Ÿ“¨’< ‚¡’>"© Y^‹ }ðLÑ>¨< wnƒ“ Ø^ƒ ÁL†¨< SJ ኑ” ÃðƒhM&
¾ እ”edƒ "D^”+” vKS<Á‹ S<Á†¨<”“ ¾Y^ wn ታ†¨<” ¾T>ÁhiK<uƒ ን“ u¾Ñ>²?¨< ÁÅÑ ŸT>H@Ũ< ‚¡•KAÍ=
Ò` እ”Ç=××U ¾T>ÁÅ`Ñ<uƒ ¾S<Á YMÖ“ እ”Ç=ÁÑ–< G<’@ታ‹” ÁS‰‰M& }Óv^© SÅ[Ñ<”U ß ታ}LM&
›ðéìS<”U ÃÑSÓTM&
የስራ ዘርፉን አሰራር የሚያጎለብቱ አውደ ጥናቶችንና ስልጠናዎያችን ያዘጋጃል፤ የተገኙ ጠቃሚ ልምዶችንም በቀጣይነት ተግባራዊ
እንዲደረጉ ያደርጋል፡፡
3.3 ተጠያቂነት
3.3.1 ተጠያቂነት ለሥራ ውጤት /Responsibility for Impact/፣
ሥራው በእንስሳት ኳራንቲን ጣቢያ ተዛማች የእንስሳት በሽታዎች በሚከሰቱበት ወቅት አስፈ LÑ>¨<” እ`UÍ S¨<cÉ፣¨Å ¨<ß ›?
¡eþ`ƒ ¾T>Å[Ñ< እ”edƒ“ ¾ እ”edƒ ¨<Ö?„‹ Ø^ƒ ¾}TEL“ Å[ͨ<” ¾Öuk SJ’< ን ማረጋገጥ፣K እ”edƒ“ እ”edƒ ¨<Ö?„‹
Ø^ƒ SW[ታ© ¾J’< ‹Óa‹” SK¾ƒ፣የቁም እንስሳት ተቀባይ አገሮች በየጊዜው የሚያወጧቸውን መስፈርቶች አስፈላጊውን
ዝግጅት በማድረግ እንድሟሉ ማድረግ፣ የስራ ዘርፉን አሰራር የሚያጎለብቱ አውደ ጥናቶችንና ስልጠናዎያችን ማዘጋጀት የሚጠይቅ
c=J” ÃI u›Óvu< vß“¨” በተቀባይ አገሮች ተዓማኒነትን ያሳጣል፤በቁም እንስሳት የወጪ ንግድ ላይ እገዳ ያስከትላል፤
በተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል፡፡
3.3.2 ተጠያቂነት ለሚስጥራዊ መረጃ፣
በሚመለከተው የመንግሥት አካል በይፋ ለህዝብ ካልተነገረ በስተቀር የባዕድ በሽታዎችን እና ያልተረጋገጠ ክስተት በምስጢር የመያዝ
ኃላፊነት አለበት፡፡
3.4 ፈጠራ
ሥራውን ለማሳለጥ የሚስችሉ የአሰራር ሥርአቶች መንደፍና ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅበታል፡፡
3.6 ኃላፊነት
3.6.1 ኃላፊነት ለሰው ሀብት
3.6.1.1 በኃላፊነት የሚመራቸው ሠራተኞች ብዛት
የለውም፡፡
3.6.1.2 የኃላፊነት አይነትና ደረጃ
የለውም፡፡
3.6.2 ኃላፊነት ለንዋይ
የለውም፡፡
3.6.3 ኃላፊነት ለንብረት
ለስራው አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና መሣሪያዎች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ሸልፍ፣ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣
ስካነርና የመሳሰሉትን መሳሪያዎች ግምታቸው እስከ ብር 50,000 የሚደርሱ ንብረቶችን በኃላፊነት ይይዛል፡፡
3.7. ጥረት
3.7.1 የአዕምሮ ጥረት
ሥራው በእንስሳት ኳራንቲን ጣቢያ ተዛማች የእንስሳት በሽታዎች በሚከሰቱበት ወቅት አስፈ LÑ>¨<” እ`UÍ S¨<cÉ፣¨Å ¨<ß ›?
¡eþ`ƒ ¾T>Å[Ñ< እ”edƒ“ ¾ እ”edƒ ¨<Ö?„‹ Ø^ƒ ¾}TEL“ Å[ͨ<” ¾Öuk SJ’< ን ማረጋገጥ፣K እ”edƒ“ እ”edƒ ¨<Ö?„‹
Ø^ƒ SW[ታ© ¾J’< ‹Óa‹” SK¾ƒ፣የቁም እንስሳት ተቀባይ አገሮች በየጊዜው የሚያወጧቸውን መስፈርቶች አስፈላጊውን
ዝግጅት በማድረግ እንድሟሉ ማድረግ፣ የስራ ዘርፉን አሰራር የሚያጎለብቱ አውደ ጥናቶችንና ስልጠናዎያችን ማዘጋጀት የአዕምሮ
ጥረትን የሚጠይቅ ሲሆን ከቀን ስራ ጊዜው 50 በመቶ ይሆናል፡፡
3.7.2.ስነልቦናዊ ጥረት
በትክክል ሊታወቅ ያልቻለና ጉዳት እያደረሰ ያለ በሽታ ክስተት ከፍተኛ ጭንቀትን፣ በምርመራ ውጤት መሰረት መወገድ የሚገባቸው
የእንሰሳሳት ምርቶችና ተዋፅዖዎች ሲኖሩ በባለንብረቱ ዘንድ የሚፈጠር በጎ ያልሆነ አመለካከቶች እና አለመግባባቶችን በዚህም
ሣቢያ ጥቃት ይደርስብኛል በሚል የሚፈጠር የፍርሃት ስሜትን በመቋቋም ስሜትን ተቆጥጥሮ በከፍተኛ ትዕግስትና ጥንቃቄ መስራትን
ይጠይቃል፡፡
3.7.3 የዕይታ ጥረት፣
¨Å ¨<ß ›?¡eþ`ƒ ¾T>Å[Ñ< እ”edƒ“ ¾ እ”edƒ ¨<Ö?„‹ Ø^ƒ ¾}TEL“ Å[ͨ<” ¾Öuk SJ’<ን ማረጋገጥ፣የቁም እንስሳት
ተቀባይ አገሮች በየጊዜው የሚያወጧቸውን መስፈርቶች አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ እንድሟሉ ማድረግ፣ የስራ ዘርፉን
አሰራር የሚያጎለብቱ አውደ ጥናቶችንና ስልጠናዎያችን ማዘጋጀት፣ ሪፖርት ማጠናቀር እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የመረጃ ቋትን
መፈተሽ 35 በመቶ የዕይታ ጥረትን ይጠይቃል፡፡
3.7.4 የአካል ጥረት
ሥራው 70% በመቀመጥ እና 30% በመንቀሳቀስ የሚከናወን ነው፡፡