Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 5

የዉል ስምምነት

Memorandum Understandig/MOU/

በጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ
እና

በ---------------------ወረዳ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት መካከል አዳዲስ ምሩቃን

ሀኪሞችን በእኩል እኩል ወጪ መጋራት /Matching Fund/በመቅጠር ወደ ስራ
ለማሰማራት የተደረገ የዉል በስምምነት

ጥር / 2014 ዓ.ም

11.እንዲሁም ከአራተኛዉ ዓመት ጀምሮ ደግሞ ሙሉ በሙሉ ወረዳ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ተረክበዉ

የሚያስቀጥሉ እንዲሆን፤
12.ነገር ግን ማንኛዉም ህጋዊ ጥቅማ ጥቅም እና የተረኝነት ክፍያ ግን ከመጀመሪያዉ የፕሮጀክት
ዓመት ጀምሮ ሁሉንም ዓመት ወረዳ/ከተማ ወረዳዎች መንግስታት የሚሸፈን መሆን እንዳለበት
በመግባባት ይህ ዉል ስምምነት ተሰርሷል፡፡
13.በዞኑ በኩልም ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በተደረገዉ ዉይይት መሰረት የጤና ሚንስትር ከአጋር ድርጅቶች
ዉስጥ የመ ችለዉን እኩል በእኩል ወጪ ለመሸፈን በጎ ምላሽ በመገኘቱ በ 3 ዓመታት ዉስጥ በሀገር
ደረጃ በግምት ከታቀደዉ 6156 ሀኪሞች መካከል በመጀመሪያ ዙር እንደ ክልል 379 ሀኪሞችነረ
እንደዞናችን 52 ሀኪሞችን በመቅጠር ወደ ስራ ለማስገባትና የጤና ዘርፍ የዘላቂ ግቦችን ለማሳካት
እንዲቻል በ----------------------ወረዳ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት በጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ እና
በ------------------ ወረዳ/ከተማ ተፈረርሟል፡፡
አንቀጽ ሁለት
የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊነትና የስራ ድርሻ
1

1. በፌደራል ጤና ሚንስትር እና በክልሉ ጤና ቢሮ በእኩል በእኩል ወጪ መጋራት /matching
fund/ፕሮጀክትን መርዳት የሚችሉ የልማት አጋሮችን በማፈላለግ የሀብት ማሰባሰብ ስራ
በመስራት በሚደርሰን መረጃ መሰረት ተፈጻሚ ማድረግ፤
2. የእኩል እኩል ወጪ መጋራት /matching fund/አገልግሎት የሚዉል የባንክ አካዉንት
ማስከፈት
3. ከላይ በአንቀጽ ሁለት በተራ ቁጥር 1 በተጠቀሰዉ መሰረት የተገኘዉን ገንዘብ ለዚህ ዓላማ
በተከፈተዉ የባንክ ሂሳብ አካዉንት ቁጥር ገቢ መሆኑን ይከታተላል፡
4. የተገኘዉን ፈንድ በጀት በፌደሬሽን ቀመር መሰረት ከሚቀጠሩ ሀኪሞች ቁጥር ጋር
ለወረዳ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ያስተላልፋል፤
5. እስከ ጥር 30/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተመርቀዉ ስራ ያላገኙትን ምሩቃን ሀኪሞች ብዛታቸዉን
ይለያል፡
6. ከየካቲት 1/2014 ዓ.ም በከፍተኛ የት/ት ተቋማት የሚመረቁ ሀኪሞች ያጠናቅራል፡፡
7. ወረዳ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት በተላለፈዉ ገንዘብ ሀኪሞችን መቀጠራቸዉን ይከታተላል፡፡
8.በየሩብ ዓመቱ አፈታጸሙን በተመለከተ ለዞን ጤና መምሪያ ሪፖርት ያደርጋል፡፡
9.የሀኪሞች ቅጥር አፈጻጸም ላይ ችግሮች ካሉ ከጤና ቢሮ ጋር በመመካከር መፍትሄ እንዲሰጥ ያደርጋል፤፤

አንቀጽ አራት
የበጀት ምንጭ እና የሚቀጠሩ ሀኪሞች ብዛት
1.የፕሮጀክት በጀት የሚሸፈነዉ በእኩል እኩል ወጪ መጋራት መርህ መሰረት ከፌደራል መንግስት
ትሬዠሪ ወረዳ/ከከተማ እና ከአጋር ድርጅቶች በሚገኝ ፈንድ ይሆናል፡፡
2.ለ 2014 የበጀት ዓመት /ለፕሮጀክቱ የመጀመሪያ ዓመት/የበጀት ክፍፍልና የሚቀጠሩት ሀኪሞች ብዛት
በፌደሬሽን ቀመር መሰረት እንደሚከተለዉ ለወረዳ/ከተማ ተደልድሏል፡፡

ተ.ቁ ከተማ/ወረዳ 2014 CSA projection የሚቀጠሩ ሀኪሞች የጡረታ መዋጮን

ብዛት ጨምሮ ለአንድ አመት
የሚያስፈልገዉ በጀት

1 ወልቂጤ
2 ቡታጂራ
3 ቸሃ
4 ቀቤና
5 አበሽጌ
6 እዣ
7 ጉመር
8 ጌታ
9 እንደጋኝ
10 እነሞር
11 እኖር ኤነር
12 ገደባኖ
13 መስቃን
14 ም/መስቃን
15 ሶዶ
16 ደ/ሶዶ
17 ማረቆ
18 ም/አክሊል
19 እንድብር
ድምር 1831139 52 6272547.84

You might also like