Professional Documents
Culture Documents
11
11
መግቢያ
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳ 02 ህዳሴ ትምህር ቤት እና ጀሞ
ቅድመ መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በለዉ ትስስር መሰረት የድጋፍና ክትትል የሚያደርግ ሲሆን
የመንግስትንና የህዝብ ሀብት የሆነዉን በጀት በአግባቡ በመጠቀምና ለታለመለት አላማ ብቻ እንድዉል በቁጠባ
በመጠቀም ዉጤት ተኮር ስራዎችን በመስራት ባለፉት አመታት በርካታ ስራዎች መስራት የቻለ ሲሆን
በነበረን ልምድ በ 2014 በጀት ዓመትም ከቀድሞ የተሻለ እና ለወረዳዉ የተበጀተዉን በጀት በቁጠባና
ለታለመለት አላማ ብቻ በማዋል በወረዳዉ አስተዳደር የተጀመረውን ልማት ቀጣይነት ለማረጋገጥና በውጤት
ለመጨረስ በወረዳዉ በየደረጃው የሚገኙ የአገልግሎት አሰጣጥና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ከስር
መሰረታቸው ለመፍታት በሚደረገው ተግባራዊ እንቅስቃሴ ውስጥ የወረዳ 02 የፋይናንስ ጽ/ቤት ጉልህ ሚና
እንዳለዉ ይታወቃላ። በመሆኑም በ 2014 በጀት ዓመት ስራዎችን በቀላሉ ለመስራትና ስራዎችን ለክትትልና
ለመለያና እንደዝሁም ያለሁ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን ለይቶ ለማስቀመጥ የመች ዘንድ እና በሶስተና ሩብ
ዓመት በተሰጠዉ ግብረ መልስ መሰረት መሻሽሎች ለማያና መሻሽሎች ከሌሉ ደግሞ ተጤቂነት መኖር
ለህዳሴ ትምህር 3. የጨረታ አፈጻጸም ጡሩ ደረጃ ላይ መሆኑ 1. ግዥ በትንሱም ብኆነ ፍላጎት ጀምሮ እሰከ
መዘግያታቸሁ የቸረታ ሰነድ በአግባቡ
3 ቤት የግዥና 4. ቁጥ ቁጥ ግዝዎች እየቀነሱ መሆናቸሁ
2. የግዥ መረጃ አደረጃጀት ላይ በሀርድና በሶፍት ኮሚ
ጠቅላለ 5. የ 1 ለ 5 እና የለውጥ ድን አደረጃጀቶች እቅደ መታቀዳቸውና በሞዴል ፈፃሚ
ክፍተቶች መኖራቸሁ መረጃ መያዝ
መመራቱ
አገልግሎት
6. የሉትመረጃዎች ቢኖሩም በተደራጀ መልኩ ግን ያለመሆኑናማየት መቻሉ
ሂደት
7. የመረጃ ሽፋንና ቅብብሎሽ በጽ/ቤቱ ጥሩ መሆኑ
8. በአጠቃላይ የክፍያ መረጃ ተደራጅቶ መቀመጡ
9. የገቢ አሰባሰብ የተደረጃ መሆኑ
10. በአጠቃላይ የክፍያ መረጃ ተደራጅቶ መቀመጡ
ለህዳሴ ትምህር 1. የንብረት አስተዳደር ስቶር መኖሩ
4 ቤት የግዥና 2. ግብዓቶች አቀማመጥ በቱሩ ሁኔታ የተቀመተ ስለመሆኑ
ጠቅላለ 3. የንብረት ስርጭት ከሶስተኛ ሩብ ዓመት የተሻለ መሆኑ 1. የንብርት ቤት ጠባብ መሆኑ 1.አጠቃላይ የከግዥ
4. ሞዴል 19 እና 22 አጠቃቀም ጡሩ መሆናቸሁ 2. የግብዓቶች አቀማመጥ ላይ ፍላጎት ጀምሮ እሰከ
አገልግሎት
5. የንብረት አወጋገድ ላይ ጡሩ ስራዎች መኖራቸሁ በትንሹም ቢሆን ክፍተቶች የቸረታ ሰነድ በአግባቡ
ሂደት መኖራቸሁ በሀርድና በሶፍት ኮሚ
6. የንብረት ቆጠራ መኖሩ
3. አጠቃላይ መረጀዎች ላይ መረጃ መያዝ
7. መረጃዎች መደረጀታቸሁ
ክፍተቶች መኖራቸሁ፡፡
8. የለዉጥ ስራዎች መኖራቸሁ፡፡
9. በአጠቃላይ የክፍያ መረጃ ተደራጅቶ መቀመጡ