Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 9

ኢስሊምን ሇህፃናት

ማስገንዘብ፡፡
ክፍሌ 1

በአሊህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ በጣም ሩህሩህ፡፡ የአሊህ ሰሊትና ሰሊም በነብያት ሁለ
መደምደሚያ ሊይ ይሁን፡፡ ይህችን አጭር ትምህርት ህፃናትን በማሰብ የተዘጋጀች ናት፡፡
በየቀኑ ሶስት ወይንም አራት ነጥቦችን በማስተማር ሌጆቻችን ሇጀማሪዎች የኢስሊም
መሰረታዊ የሚባለ ነጥቦችን ማወቅ የሚችለበት ነው፡፡ አሊህ ይቀበሇን፡፡

1) ጌታችን አሊህ ነው፣


2) ሃይማኖታችን ኢስሊም ነው፣
3) ነብያችን ሙሏመድ ናቸው፣
4) ሊኢሊሃኢሇሊህ ማሇት ከአሊህ በስተቀር በሏቅ የሚመሇክ አምሊክ የሇም ማሇት ነው፣
5) ሙሏመዱ ረሱለሊህ ማሇት ሙሏመድ የአሊህ መሌክተኛ ናቸው ማሇት ነው፣
6) የነብዩ ሙሏመድ ስም ሲነሳ ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም እንሊሇን፣
7) እናታችን ሆድ ውስጥ ሆነን የተንከባከበን አሊህ ነው፣
8) እዚህ ምድር ሊይ መጥተንም ከእናት ከአባታችን በሊይ የሚንከባከበን አሊህ ነው፣
9) በብቸኝነት ሌናመሌክ የሚገባው አሊህን ነው፣
10) የምንሇምነው አሊህን ነው፣
11) አሊህን ስንሇምን በምሳላ
1. አሊህ ሆይ! እውቀት ስጠን፣
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 1
https://t.me/Kitaboch
2. አሊህ ሆይ! በኢስሊም ሊይ አኑረህ፣ በኢማን ሊይ ግደሇን፣
3. አሊህ ሆይ! ውደደን፣
4. አሊህ ሆይ! የጀነተሌ ፉርደውስ ወራሾች አድርገን፣
5. አሊህ ሆይ! የዱንያ ህይወታችንን አስተካክሌሌን፣
6. አሊህ ሆይ! ከፇተና ጠብቀን፣
7. አሊህ ሆይ! ከቀብር ቅጣት ጠብቀን፣
8. አሊህ ሆይ! ሲራጥን በሰሊም አሻግረን፣
9. አሊህ ሆይ! የነብዩን (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ምሌጃ ሇግሰን፣
10. አሊህ ሆይ! ቤተሰቦቻችንን ጠብቅሌን፣
11. አሊህ ሆይ! ከሺርክ ጠብቀን፣
12. አሊህ ሆይ! ሰሊትን እስከሇተሞታችን ከሚሰግዱት አድርገን፣
13. አሊህ ሆይ! ስነስርዓታችንን አሳምርሌን፡፡
12) የምንፇራው አሊህን ነው፣
13) የምንመካው በአሊህ ብቻ ነው፣
14) የምንሰግደው ሇአሊህ ብቻ ነው፣
15) የምንምሇው በአሊህ ስም ብቻ ነው፣
16) አሊህ አይሞትም፣
17) አሊህ አያንቀሊፊም፣
18) አሊህ አይተኛም፣
19) አሊህ ሌጅ የሇውም፣
20) አሊህ አሌወሇደም፣
21) አሊህ አሌተወሇደም፣
22) አሊህ ያየናሌ፣
23) አሊህ ይሰማናሌ፣
24) አሊህ ሁለን አዋቂ ነው፣
25) አሊህ ይወደናሌ፣
26) አሊህ ይምረናሌ፣
27) አሊህ ከአዛኞች ሁለ በሊይ አዛኝ ነው፣
28) አሊህ ከእናታችን በሊይ ያዝንሌናሌ፣

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 2
https://t.me/Kitaboch
29) አሊህ ከአርሽ በሊይ ነው፣
30) የሙስሉም መመሪያው ቁርዓን እና ሀዲስ ነው፣
31) አሊህ የሁለ ፇጣሪ ነው፣
32) በብቸኝነት ተመሊኪው አሊህ ብቻ ነው፣
33) ሲያመን የሚያድነን አሊህ ብቻ ነው፣
34) የሚያበሊን አሊህ ብቻ ነው፣
35) የሚያጠጣን አሊህ ብቻ ነው፣
36) የሚንከባከበን አሊህ ነው፣
37) የሚያሳድገን አሊህ ነው፣
38) እንቅሌፍ የሚያስተኛን እና ከእንቅሌፍ የሚቀሰቅሰን አሊህ ብቻ ነው፣
39) ዝናብ የሚያዘንብሌን አሊህ ነው፣
40) አር-ራህማን የአሊህ ስም ነው፣
41) አር-ረሂም የአሊህ ስም ነው፣
42) አሌ-ሃይ የአሊህ ስም ነው፣
43) አሌ-ቀዩም የአሊህ ስም ነው፣
44) አሌ-አዚዝ የአሊህ ስም ነው፣
45) አት-ተዋብ የአሊህ ስም ነው፣
46) አሌ-ገፊር የአሊህ ስም ነው፣
47) አሊሁ አክበር ማሇት አሊህ ትሌቅ ነው ማሇት ነው፣
48) አሊህ በብቸኝነት እንድናመሌከው ፇጠረን፣
49) አሊህ መሊኢካዎችን ከብርሃን ፇጠራቸው፣
50) አሊህ የሰው ሌጆችን ከአፇር ፇጠራቸው፣
51) አሊህ ጂኖችን ከነበሌባሌ እሳት ፇጠራቸው፣
52) አሊህ ሰባት ሰማያትን ፇጠረ፣
53) አሊህ ሰባት ምድሮችን ፇጠረ፣
54) አሊህ ጀነትን ፇጠረ፣
55) የጀነት በሮች ስምንት ናቸው፣
56) ጀነት ውስጥ ታሊቁ ፀጋ የአሊህን ፉት ማየት ነው፣
57) አሊህ ጀሀነምን ፇጠረ፣

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 3
https://t.me/Kitaboch
58) የጀሃነም በሮች ሰባት ናቸው፣
59) የኢስሊም ማእዘናት አምስት ናቸው፣
60) አንደኛ ከአሊህ በስተቀር በሏቅ የሚመሌክ አምሊክ የሇም እና ሙሏመድ የአሊህ
መሌክተኛ ናቸው ብሇን መመስከር፣
61) ሁሇተኛ ሰሊትን በአግባቡ መስገድ፣
62) ሶስተኛ ዘካ መስጠት፣
63) አራተኛ የረመዳን ወር መፆም፣
64) አምስተኛ ሏጅ ማድረግ፣
65) የኢማን ማእዘናት ስድስት ናቸው፣
66) አንደኛ በአሊህ ማመን፣
67) ሁሇተኛ በመሊኢካዎች ማመን፣
68) ሶስተኛ በመፀሃፍቶች ማመን፣
69) አራተኛ በመሌክተኞቹ (በነብያት) ማመን፣
70) አምስተኛ በመጨረሻው ቀን ማመን፣
71) ስድስተኛ አሊህ ጥሩውንም መጥፎውንም እንደወሰነ ማመን፣
72) ቁርኣን የአሊህ ቃሌ ነው፣
73) ሀዲስ የነብዩ ሙሏመድ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ንግግር ነው፣
74) አንድ ትእዛዝ አሊህም አዘዘን ነብዩ ሙሏመድ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇምም) አዘዙን
ሌዩነት የሇውም ሁሇቱም አንድ ነው፣
75) ቁርኣንን ሇማንበብ መማር አሇብን፣
76) ቁርኣን ሲቀራ ፀጥ ብሇን ካዳመጥን አሊህ ያዝንሌናሌ፣
77) ከቁርዓን አንቀፆች ሁለ በሊጯ አየቱሌ ኩርሲ ናት፣
78) ቁርዓን 114 ምእራፎች አለት፣
79) ሰሊት ሇመስገድ ውዱ ማድረግ አሇብን፣
80) የሰው ሌጆች ሁለ አባት ነብየሊህ አደም ይባሊለ፣
81) የሰው ሌጆች ሁለ እናት ሃዋ ትባሊሇች፣
82) ኑሕ ነብይ ናቸው፣
83) ኢብራሂም ነብይ ናቸው፣
84) ሙሳ ነብይ ናቸው፣

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 4
https://t.me/Kitaboch
85) ኢሳ ነብይ ናቸው፣
86) ኢድሪስ ነብይ ናቸው፣
87) ሹአይብ ነብይ ናቸው፣
88) ሷሉህ ነብይ ናቸው፣
89) ሁድ ነብይ ናቸው፣
90) መሊኢካዎች ክንፎች አሎቸው፣
91) መሊኢካዎች የሚኖሩት ሰማይ ቤት ነው፣
92) ጂብሪሌ መሊኢካ ነው፣
93) ሚካኢሌ መሊኢካ ነው፣
94) አስራፉሌ መሊኢካ ነው፣
95) መሇከሌ መውት መሊኢካ ነው፣
96) ሪድዋን መሊኢካ ነው፣
97) ማሉክ መሊኢካ ነው፣
98) ነብዩ ሙሏመድ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) መካ ከተማ ተወሇዱ፣
99) ነብዩ ሙሏመድ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ነብይ ከመሆናቸው በፉት 40 አመት
አሳሇፈ፣
100) የተቀረውን 23 አመታቸውን ነብይ ነበሩ፣
101) ነብዩ ሙሏመድ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) መዲና ከተማ ሊይ በ63 አመታቸው ሞቱ፣
102) ነብዩ ሙሏመድ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) የተሊኩት አሊህን በብቸኝነት እንድናመሌክ፣
ከአሊህ ውጭ በሚመሇኩት እንድንክድ ሇማስተማር ነው፣
103) አባትም ሌጅም ነብይ የሆኑ ነብያት ምሳላዎች
1. ኢብራሂምና ኢስማኢሌ አባትና ሌጅ ናቸው፣
2. ኢብራሂምና ኢስሃቅ አባትና ሌጅ ናቸው፣
3. ኢስሃቅና ያእቁብ አባትና ሌጅ ናቸው፣
4. ያእቁብና ዩሱፍ አባትና ሌጅ ናቸው፣
5. ዳውድና ሱሇይማን አባትና ሌጅ ናቸው፣
6. ዘከሪያና የህያ አባትና ሌጅ ናቸው፣
104) ሙሳና ሃሩን ወንድማማቾች ነብያት ናቸው፣
105) በኢስሊም አሊህ ሁሇት አመታዊ በዓሊት ብቻ ነው የደነገገሌን፣

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 5
https://t.me/Kitaboch
106) እነሱም ኢድ አሌ-ፉጥር እና ኢድ አሌ-አድሃ ናቸው፣
107) ሰሃባዎች ማሇት የነብዩ ሙሏመድ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ጓደኞች ናቸው፣
108) የሰሃባዎች ስም ሲጠራ ረድየሊሁ አንሁም (አሊህ መሌካም ስራቸውን ይውደድሊቸው)
እንሊሇን፣
109) አቡበክር ከነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ሞት በኋሊ የመጀመሪያው የሙስሉሞች
መሪ ነው፣
110) ኡመር ከነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ሞት በኋሊ ሁሇተኛው የሙስሉሞች መሪ ነው፣
111) አቡበክር እና ኡመር ከነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) አጠገብ ነው የተቀበሩት፣
112) ኡስማን ከነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ሞት በኋሊ ሶስተኛው የሙስሉሞች መሪ
ነው፣
113) አሌይ ከነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ሞት በኋሊ አራተኛው የሙስሉሞች መሪ ነው፣
114) የነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ሚስቶች የምእመናን እናቶች ይባሊለ፡፡ አስራ አንድ
ነበሩ፡፡ እነሱም፣
115) ኸዲጃ ኹወይሉድ፣ አኢሻ አቡበክር፣ ሀፍሳ ኡመር፣ ሰውዳ ዘምአ፣ ሂንድ አቢ ኡመያ፣
ዘይነብ ኹዘይማ፣ ዘይነብ ጃህሽ፣ ጁወይሪያ አሌ-ሀሪስ፣ ኡሙ ሀቢባ፣ ሶፍያ ሁየይ፣
መይሙና አሌ-ሀሪስ ናቸው፣
116) የነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ሌጆች ሰባት ናቸው፣
117) እነሱም ወንዶቹ ቃሲም፣ አብደሊህ እና ኢብራሂም ናቸው፣
118) ሴቶቹ ሩቅያ፣ ዘይነብ፣ ኡሙ ኩሌሱም እና ፊጢማ ናቸው፣
119) ሀሰን እና ሁሴን የነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) የሌጅ ሌጆች ናቸው፣
120) ሀምዛ ኢስሊምን የተቀበሇ የነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) አጎት ነው፣
121) አባስ ኢስሊምን የተቀበሇ የነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) አጎት ነው፣
122) አብደሊህ ኢብኑ አባስ የነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) የአጎት ሌጅ ነው፣
123) ቢሊሌ የነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) አዛን አድራጊ ነው፣
124) አቡ ሁረይራ የነብዩን (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ሀዲስ በብዛት ካስተሊሇፈ ሰሃባዎች
ውስጥ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛለ፣
125) ሁዘይፊ የነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) ሚስጥረኛ ነው፣
126) ሰኣድ ሙዓዝ (አሊህ መሌካም ስራቸውን ይውደድሊቸውና) የተባለት ሰሃባ ሲሞቱ አርሽ
ተንቀጥቅጦሊቸዋሌ፣ 70 ሺህ መሊኢካ ሉቀብራቸው ወርዷሌ፣

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 6
https://t.me/Kitaboch
127) ሀበሻዋ በረካ ኡሙ አይመን ነብዩን (ሰሇሊሁ አሇይሂ ወሰሇም) አሳድጋሇች፣
128) በቀን እና በሇሉት ውስጥ 5 ጊዜ ግዴታ ሰሊት መስገድ አሇብን፣
129) ፇጅር (ሱቢህ) ሶሊትን በጀመዓ የሰገደ በአሊህ ጥበቃ ስር ይሆናሌ፣
130) መስጊዶች የአሊህ ቤቶች ናቸው፣
131) ከመስጂዶች ሁለ በሊጮቹ
1. መካ የሚገኘው ካእባ በውስጡ ያሇበት መስጂደሌ ሃራም፣
2. መዲና የሚገኘው የነብዩ መስጂድ፣
3. ፍሌስጤም የሚገኘው አቅሷ መስጂድ
132) ስንበሊም ስንጠጣም ቢስሚሊህ እንሊሇን፣
133) ሰይጣን ጠሊታችን ነው፣
134) ሰይጣን የሚበሊውን የሚጠጣውም በግራ እጁ ነው፣
135) መብሊትም መጠጣትም ያሇብን በቀኝ እጃችን ብቻ ነው፣
136) ሌብሳችንን ስናወሌቅ ቢስሚሊህ እንሊሇን፣
137) ስንተኛ ቢስሚከ አሊሁመ አሙቱ ወአህያ እንሊሇን (አሊህ ሆይ! ባንተ ስም እንሞታሇን
ባተም ስም እንነሳሇን)፣
138) በሌተን ጠጥተን ስንጨርስ አሌሀምዱሉሊህ እንሊሇን፣
139) ከቤታችን ስንወጣ ቢስሚሊሂ ተወከሌቱ አሇሊሂ ወሊሀውሇ ወሊ ቁወተ ኢሊ ቢሊህ
እንሊሇን፣
140) ከውጭ ወደ ቤታችን ስንመሇስ ቢስሚሊሂ ወሇጅና ወቢስሚሊሂ ኸረጅና ወአሇሊሂ ረቢና
ተወከሌና እንሊሇን፣
141) መስጊድ ስንገባ በቀኝ እግራችን እንገባሇን፣
142) ከመስጊድ ስንወጣ በግራ እግራችን እንወጣሇን፣
143) ሽንት ቤት ስንገባ በግራ እግራችን እንገባሇን፣
144) ሽንት ቤት ስንገባ አሊሁመ አኡዙ ቢከ ሚነሌ ኹቡሲ ወሌ ኸባኢስ እንሊሇን፣
145) ከሽንት ቤት ስንወጣ በቀኝ እግራችን እንወጣሇን፣
146) ከሽንት ቤት ስንወጣ ጉፍራነከ እንሊሇን፣
147) ስንተኛ በቀኝ ጎናችን እንተኛሇን፡፡ የምንሇውም ቢስሚከሊሁመ አሙቱ ወአህያ፣
148) ከእንቅሌፊችን ስንነሳ አሌሃምዱሉሊሂ አሇዚ አህያና በእደ ማ አማተና ወኢሇይሂ አን-
ኑሹር እንሊሇን፣

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 7
https://t.me/Kitaboch
149) በመፊቂያ የአፊችንን ንፅህና መጠበቅ አሇብን፣
150) ሰውነታችንን ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ መታጠብ አሇብን፣
151) አሊህ ወሊጆቻችንን እንድንወድ፣ እንድናከብር፣ እንድንታዘዝ አዞናሌ፣
152) ሰሊምታ ስንሰጣጥ አሰሊሙ አሇይኩም ነው እንሊሇን፣
153) ሰሊምታ ስንመሌስ ወአሇይኩም ሰሊም ወረህመቱሊሂ ወበረካቱሁ እንሊሇን፣
154) ታሊቆቻችንን እንድናከብር ታዘናሌ፣
155) ሇላልች እና ሇታናናሾቻችን እንድናዝን ታዘናሌ፣
156) ሃይማኖታችን ንፅህናችንን እንድንጠብቅ አዞናሌ፣
157) እስፖርት እንድንሰራ እና ጠንካራ አማኞች እንድንሆን ታዘናሌ፣
158) ሃይማኖታችን ሇጎረቤት መሌካም እንድንሆን አዞናሌ፣
159) ሴት ሌጅ ሂጃብ መሌበስ ግዴታዋ ነው፣
160) ሴት ሌጅ ሽቶ እና የሚሸቱ ነገሮችን ተቀብታ ከቤቷ እንዳትወጣ ነብዩ (ሰሇሊሁ አሇይሂ
ወሰሇም) ከሌክሇዋሌ፣
161) ወንድ ሌጅ ሱሪውን ከቁርጭምጭሚቱ በሊይ ማሳጠር ግዴታው ነው፣
162) በሌተን ሰንጨርስ እጃችንን ከማጠባችን በፉት እያንዳንዱ ጣታችን እንድንሌስ ታዘናሌ፣
163) ምግብ እንዳናባክን ታዘናሌ፣
164) ውሃ ያሇ አግባብ እንዳንደፊ ታዘናሌ፣
165) ጊዜያችንን በመጥፎ ነገር ማሳሇፍ የሇብንም፣
166) ያለንን ትርፍ ሌብሶች እና ጫማዎች ሇላሊቸው እንድንሰጥ ታዘናሌ፣
167) ውሸት በጣም መጥፎ ባህሪ ነው፣
168) ሰዎችን ማጣሊት በጣም መጥፎ ባህሪ ነው፣
169) ሰዎች በላለበት ስሇነሱ መጥፎ ማውራት በጣም መጥፎ ባህሪ ነው፣
170) ሰው ሊይ ማሾፍ በጣም መጥፎ ባህሪ ነው፣
171) ዘፇን መስማት ሌባችንን ያደርቀዋሌ፡፡ ዘፇን ከመስማት ፉሌም ከማየት ሌንርቅ ይገባሌ፣
172) ከመጥፎ ጓደኞች መራቅ አሇብን፣
173) ስናጠፊ ይቅርታ መጠየቅ ውርደት አይደሇም፡፡ ይቅርት መጠየቅ ታሊቅነት ነው፣
174) ጉሌበት አሇን ብሇን ጓደኞቻችንን እና ከእኛ በአቅም የሚያንሱንን መጉዳት አሊህ ፉት
ያስጠይቀናሌ፣
175) አሊህ እንዲወደን፣ እሱ የሚወደውን ስራ እንዲያሰራን ሁሌ ጊዜ መሇመን ይጠበቅብናሌ፣

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 8
https://t.me/Kitaboch
የአሊህ ሰሊትና ሰሊም በነብያት ሁለ መደምደሚያ በሙሏመድ፣ በቤተሰቦቻቸው፣
በባሌደረባዎቻቸው እና ሏቅን በተከተለ ሊይ ሁለ ይሁን፡፡

https://t.me/SadatKemalAbuMeryem ገፅ 9
https://t.me/Kitaboch

You might also like