Professional Documents
Culture Documents
ንባብ
ንባብ
በትምህርት ክፍል
የተዘጋጀ አጭር
ዓውደ ጥናት
2014 ዓ.ም
መግቢያ
ደስታ
የአእምሮ ክህሎት
እረፍት
የቃላት ሀብት
ጊዜን ለማሳለፍ
የጽሑፍና የንግግር ጥበብ
ግንኙነቶችን ማጠንከር
ማስተዋልና ማስታወስ
ድባቴን መቀነስ
የንባብ ጥቅሞች
የንባብ ልምድ እንዴት ይዳብራል?
• ጥሩ የአነባብ ዘዴ ሲኖረን
• በእጃችን( በአቅራቢያችን) የንባብ መጻሕፍት ሲኖሩ
• ንባብን ከሕይወታችንና ከአካባቢያችን ጋር ማዛመድ ስንችል
• የተሻለ የንባብ ልምድ ካላቸው ሰዎች የመጻሕፍት ጥቆማ ሲኖረን
• ስላነበብነው ነገር መወያየትን መነጋገርን ስናዳብር
• ጭብጦችንና ቁምነገሮችን በማስታወሻ የመጻፍና የመከለስ ጊዜ ሲኖረን
• ለንባብ ሰዓት መስጠት ስንችል
• ማስተዋል፣ መረዳት፣ ማየት፣ መጠየቅ ስንችል
• የአምስት ሰዓት ሕግ
• አርዓያ ሲኖረን
« በእግዚአብሔር መንፈስ የተጻፈ መጽሐፍ ሁሉ ለፍጹም ትምህርትና ለተግሣጽ
ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ጥበብ ይጠቅማል፡፡ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና
ለበጎ ምግባር ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፡፡» ጢሞ 3÷16-17