Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 5

ኢትዮፍልስጢን :

የፍልስጤ ም ትግልሲነ
ሳበቀዳሚነ
ትየሚነ
ሱትአልሁሰይኒ

ክፍል1

✍ አብዱሰላም ይመር(
አልዮ)

ፍልስጤ ም በአይሁዶችእጂ ከመዉደቋበፊትከፍተኛተጋድሎ ያደረጉትታሪክየማይረሳቸዉ ሀጂ መሀመድአፈን ዲ


አሚንአልሁሰይኒከተከበሩየመሳፍንት ቤተሰቦችነዉ በእየሩሳሌም የተወለዱትየአልሁሰይኒየዘርሀረግበመባል
የሚታወቀዉ ቤተሰባቸዉ በደቡብፍልስጤም ግዛትየሰፊዉ ሁዳድባለቤትየባለፀጎችወገንነ ዉ ከቤተሰቦቹ13ያህል
ሰዋችየእየሩሳሌም ከንቲባእስከመሆነየበቁናቸዉ

በእስልምናዉ አስተምሮየበቁእናየእየሩስአለም ሙ ፍቲእስከመሆንየደረሱናቸዉ ትን ሹአሚንአልሁሰይኒከዚህ


በሀብትም በእስልምናም እምነትም አስተምህሮትከበቃቤተሰብየተገኘነ ዉ እናቀለምንመቁጠርየጀመሩትኩቱብ
ተብሎ በሚጠራዉ የቁርአንትምህርትቤትነ ዉ ከዘመኑእዉቀትይቀስሙ ዘን ድየጊዜዉ የአካባቢዉ ገዢኦቶማንቱርክ
የመንግስትትምህርትቤትየ2ኛደረጃት/ ትተከታትለዎልእን ዲሁም የፈረን ሳይሚሺነ ሪዎችበከፈቱትትምህርትቤቱ
በመግባት2ኛደረጃእስከማጠናቀቅደርሰዎልይህም አልሁሰይኒየቱርክናየፍሬን ችቋን ቋአቀላጥፈዉ መናገርችለዋል
።በካየሮግብፅአዝሀርዩኒቨርሲቲየተከታተሉትየሸሪአህግበአልሁሰይኒህይወትየበዛለዉጥ እን ዳመጣ ይነገራል
በዩኒቨርሲቲታላቅሙሁርየሚባሉትራሺድሪዳኒያያገኛቸዉ በዚሁወቅትነ ዉ ረዳደሞ የወጣቱንየ አልሁሰይኒየእዉቀት
አባትእናየወቅቱንየአለም እይታየቀየሩብቻሳይሆኑበእድሜ ዘመኑሁሉአማካሪጭ ምርበመሆንየዘለቁናቸዉ እና
አልሁሰይኒበ16አመታቸው ከእናታቸዉ ጋርወደመካበማቅናትበለጋእድሚያቸዉ የሀጅነ ትክብርአገኙበአመቱየ
1ኛዉ የአለም ጦርነትበመጀመሩየአልሁሰይኒሂወትመቀየሩአልቀረም ምክን ያቱም በኦቶማንቱርክሰራዊትየከባድ
መሳሪያጦርክፍልዉስጥ ቀመኮነ ንነ
ትተቀጥሩና: :አልሁሰይኒበኦቶማንቱርክጦርስለገጠመዉ አልሁሰይኒቆስለዉ
ወደቤተሰቦቻቻዉ እየሩስአለም ለመመለስተጋደዎልየኦቶማንቱርክመን ግስትመዳከሙ አልቀረም አሸናፊነ ቱወደ
እየሩስአለም መዝለቁአልቀረም የእን ግሊዝጦርየነ ዋሪዉንድጋፍይፈልግነ በርእናበህዝቡዘን ድየሚታወቁትንሲፈልግ
አልሁሰይኒአገኝየሸረፊያንጦርየሚባለዉ ንእን ግሊዝንጦርየሚረዳክፍልእን ዲቋቋም አልሁሰይኒመርዳታቸዉ
ይነግራልበዚህዘመንግንአልሁሰይኒበሶሪያዉ ን ጉስፋይሰልየሚቀነ ቀነዉ የፓንአረብእን ቅቃሴሁነ ኛደጋፊእናአጋዥ
ነበረሶሪያሊባኖስጆረዳንፍልስጤ ም አን ድሀገርለማድረግየፖንረብአላማ በደማስቆየተቋቋመዉ ምክርቤትአባል
በመሆንእናበጋዜጣ በማስተማርበመስበክይታወቁም ነ በርየደማስቆየፓንአረብእን ቅስቃሴሳይሳካሲቀርወደእየሩስ
አለም ተመልሰዉ ወደፍልስጤም ትግሉንለመጀመርወሰኑ።ለእን ግሊዝወታደሮችንበጦርለመመልመልልባዊአመኔ ታ
ያገኙትአልሁሰይኒየህቡእን ቅስቃሴለማድረግተመቻቸዉ በምስራቅእየሩስአለም በሚገኝዉ ራሺዲያትምህርትቤት
መምህርነ ትይፋዊስራቸዉ ቢመስልም በድብቅየሚከዉኑትየፊሊስጢንንትግልመሪነ ትንነበርየምንግዜም
የሙስሊሞችጠላትየሆነ ችዉ እን
ግሊእBalfor
ddeclarat
ionየተባለዉንአዋጅይፋሆነ : :
ይቀጥላል. .
..
..
..
..
.

ht
tps:
//t
.me/
pal
est
ine_
quds
የፍልስጤ ም ትግልሲነ
ሳበቀዳሚነ
ትየሚነ
ሱትአልሁሰይኒ

ክፍል2

✍ አብዱሰላም ይመር(
አልዮ)

አዋጅለመጀመሪያጊዜአይሁዶችበመካከለኛዉ ምስራቅ ሀገርይኖራቸዉ ዘን ድየሚፈቅድነ በርይህደሞ በአረብ


ሀገርተቀባይነትየሌለዉ ነበርእናየግንቦትአመፅየሚባልቀዉስተከሰት በእየሩስአለም የሚገኙአይሁድች በአካል
እናበንብረትላይጉዳትደርሳልእርስበእርስመጋጨ ትተባባሰከበረታጥረትቡሃላወራሪዋእን ግሊዝለጠፋዉ ህይወት
እናንብረት ጥፋቱንእመረምራለሁአለችእናችሎትአቋቋመችበአየሁዳኖችበኩልየአመጽመሪየተባለዉ 17አመት
ሲፈረድበትበፍልስጤም በኩልተጠያቂየተደረጉት አልሁሰይኒ ነ በሩ የ10አመትፍርድተፈረደባቸዉ ቀድመዉ ወደ
ሶሪያሾልከዉ ወጥተዉ ነበርበሌሉበትፍርዱ የተበየነባቸዉ ፡
፡እን
ግሊዝ ለአገዛዣእንዲመቻት የአልሁሰይኒየዘርሀርግ
የሚቀናቀንሌላሙ ፍቲመረጠችይህግንአላዘለቃትም በፍልስጤ ም ተቀባይነ ትያላቸዉ የአልሁሴይኒቤተሰብ ነበር
ለዚህም እንግሊዝይቅርታሰጥታአልሁሰይኒየ እየሩስአለም ሙ ፍቲ ለመሆንበቁየጥቅልስልጣንበእጃቸዉ ስለገባ
በእንግሊዝአገዘዝላይተፅእኖማሳደርቻሉ አልሁሰይኒየኛየምን ግዜም ታላላቅጠላትአሉንአሜሪካ፡ እን
ግሊዝ፡
አይሁድናቸዉ ፡፡እን
ግሊዝአሁዶች ወደፍልስጤ ም ምድርእን ዳይገቡእንድታግድ አብዝተዉ ከመጠየቅም በላይ
ህዝቡንማነ ሳሳትጀመሩተጽኗቸዉ ጨ መርእስላማዊከፍተኛ

ምክርቤትበፕሬዘደን ትነትእስከመምራትደረሱ ከዛበፊትበግብፅ ይጠራበትየነ በረዉ ታላቅሙፍቲየሚልማእረግ


ተሰጣቸዉ ከምእመናንእናከደጋፊጎረቤትየመሰጣቸዉንገን ዘብሁሉለጸረአይሁድትግልማዋልቻሉ አይሁዶችም
በምስራቅእየሩስአለም የሚገኝዉንየአምልኮቦታይገባኛልየሚልጥያቄማን ሳትጀምረዉ ስለነበርግጭ ቱቀጠለ
በመጨ ረሻእን ግሊዝነ
ጩ አዋጅ በመባልየሚታወቀዉንይፋአደረገችየአይሁዶችየማንመብትየሚያከብርእናአብሮ
ለመኖርያግዛልቢባልም ሊሆንአልቻለም ተቀባነ ነ
ትየለዉም በተለይአወጁ ቁጥሩቢወስን ም አይሁዶችአምጥቶ
ማስፈርተገቢአይደለም ሲሉተቃወሙ ይህድርጊትፍልስጤ ምንአሰቆጣ አልሁሰይኒም ዘመቻከፈቱማን ኛዉም
ፍልስጤ ም ከእንግሊዝጋርእንዳይተባበርለእን
ግሊዝ እነ ዳይሰራ ምርቱንእዳይሸጡ አሳሰቡትግልማቀጣጠልጀመሩ
አይሁዶችንከዚህጥቃትጀርባአልሁሰይኒአቀናባሪናቸዉ ይባላልግጭ ቱለሶስትአመትዘለቀበእን ግሊዝ
በመካከለኛዉ በምስራቅየአገዛዘመንየከፋዉ ነዉ ይባላልለታልከአይሁድም ሆነከፍልስጤ ም ወገንየበዛጥፋት
መድረሱንይነ ገራልእን
ግሊዝአመፁንለመቆጣጠርየ በረታእርምጃእወሰወዳለሁበማለትብትሩግንበፍልስጤማዊያን
የጠነከረሆነግፍም በዛየትግሉአቀጣጣይናቸዉ ያሉትንየ እየሩስአለም ሙፍቲአልሁሰይኒከመስጂድአዉጥታመያዝ
የቸገራትእንግሊዝዙሪያዉንከባስትጠባበቅአልሁሰይኒግንእን ደተለመደዉ አምልጠዉ ሊባኖስገቡ: :

ይቀጥላል.
..
..
.

ht
tps:
//t
.me/
pal
est
ine_
quds

የፍልስጤ ም ትግልሲነ
ሳበቀዳሚነ
ትየሚነ
ሱትአልሁሰይኒ
ክፍል3

✍ አብዱሰላም ይመር(
አልዮ)

በፈረንሰይጥብቅቁጥጥርስርየነበሩትየእየሩስአለም ሙ ፍቲወደሶሪያከዛም ወደኢራቀበመዛወርየፀረአይሁድ


ትግልመምራትመቀጠላቸዉ አልቀረም የሁለጠኛአለም ጦርነ ትመምጣትደሞ የአልሁሰይኒአስተላለፍ ቀየረዉ
ከጀርመንእናከጣሊያንጋርበመወገንየፍልስጤምንመብትያስጠብቃልያሉትስልትመተግበራቸዉ ይነ ገራልከጀርመኑ
ናዚመሪአዶልፍሂትለርጋርእንከጣሊያንጋርቤን ት ሞሶሎኒጋርበመገኛትየፍልስጤም ምድርከአይሁዳዊያንነ ፃ
የአረብግዛትእን
ድትሆንእዉቅንየሚያሰጥ ስምምነ ትእስከመፈራም ደርሰዋልበተለይከጀርመንየነበራቸዉ

ግኑኝነትግንእስከጦርወን ጀለኛድረስአስፈርጃቸዋል እን ደከሳሾቻቸዉ የጀርመኑአዶፊልሂትለርበአይሁዶችላደረሰዉ


ጭ ፍጨ ፋአልሁሰይኒእጃቸዉ አለበትብለዉ የሚከሱአልጠፉም ለዚህምክን ያታቸዉ ደሞበምስራቅአዉሮፓከቦሲኒያ
በመቶሺየሚቆጠሩየእስልምናአማኞችንለጀርመንወታደሮችንመልምለዋልበሚልነ ዉ፡፡
አልሁሰይኒእስከቢሲኒያ
ዘልቀዉ ከጀርምንጦርጋርለመላቀልየእስልምንተከታዮችንሰብከዉ ለዉትድርናመምልመላቸዉንበኩራትይናገራሉ
የጋራጠላቶቻችንአሜሪካ፡ እንግሊዝ፤ አይሁዳዊያንለመደምሰስያደረኩትጥረትነ ዉ ይላሉ፡፡
ሌላዉ ደሞ ከምስራቅ
አዉሮፓእን ደሀንጋሪካሉሀገሮችየአይሁዶችንመዉጣትአስቁመዋልየሚልክስይቀርብባቸዋል እናእነ ዚህ
እንዳይወጡ የታገዱትበአስርሺየሚቆጠሩአይሁዶችበናዚጀርመንወተደሮችወድቀዉ ተጨ ፍጭ ፈዋልነ ዉ የክሱ
ትንታኔአልሁሰይኒበእርግጥ ጉዞዉ እን ዲታገድጥረትአድርጊያለሁይላሉምክን ያቱም እነ
ዚህአይሁዶችየሚሄዱትወደ
ምድሬፍልስጤም ነ ዉ በሚልእሳቤነ ዉ፡፡
ከሁሉም የከፋዉ ክስግንኦሺቲዝየጋዝእልቂትባሉይደረግየነ በሩዉን
ያዉቃሉ የሚለዉ ነ ዉ በካፖቹየስለላመስሪያቤትየበላይሂምለርጋርበመሆንእየጎበኙአበረታተዋልሲሉከሳሾቻቸዉ
ይጠቅሳሉ ከዚህጋርበታያያዘየሁለተኛዉ የአለም ጦርነ ትወን ጀለኞችበሚዳኙበትየኑረንበርግችሎትበዚህጥፋት
በግልበብቸኝነ ትእንዲቀርቡየበረታጥረትአድርገዉ ነ በርየዉሸትክስበመሆኑሊሳካላቸዉ አልቻለም በዚህም የተነ ሳ
ደጋፊዎቻቸዉ ዉን ጀላዉ የአልሁሰይኒየፍልስጤ ም ትግልመሪነ ትስም ለማጥፋትአይሁድእናደጋፊዎቻቸዉ ሆንብለዉ
የፈጠሩትነ ጭ ዉሸትነ ዉ ሲሉአጥብቀዉ ይከራከራሉ ፡ ፡አልሁሰይኒበጀርመንቆይቸዉ እን ደተከበርእንደየሀገርመሪ
መስተናገዳቸዉ የማይካድነ ዉ እጅግየተዋበቅን ጡ የተንጣለለመኖሪያቤትየተዘጋጀላቸዉ የክብርመኪና
የሚቀርብላቸዉ ነ በሩሙፍቲበመላዉ ጀርመንይን ቀሳቀሱነ በርኢን ባሲዎችንይጎበኙነ በርበርሊንሄደዉ ራዲዩይሰሩ
ነበርእንደዉም ሂትለርየአረቡንአለም የሬዲዩቅስቀሳለአልሁሰይኒመስጠቱይነ ገርነበርበዚህም አንደበተርእቱሙ ፍቲ
የፍልስጤ ምንጥያቄወደአረቦችጉዳይነ ትከፍአድርገዉታልይባላልእን ግሊዝ፡አሜሪካአይሁዳዊያንየአረብጠላት
ናቸዉ በማለትይሰብኩም እን ደነ በርየተቀመጠ የሬዲዩቅጅአለ ግንለፍልስጤም ከአይሁድነ ፃሀገርያስገኝልኛል
ብለዉ ብዙቢለፉም ከጀርመንከኢጣሊያየመሰረቱትወዳጅነ ትሳይሳካቀርቷል፡ ፡

ht
tps:
//t
.me/
pal
est
ine_
quds

የፍልስጤ ም ትግልሲነ
ሳበቀዳሚነ
ትየሚነ
ሱትአልሁሰይኒ
ክፍል4

✍ አብዱሰላም ይመር(
አልዮ)

የነአሜሪካየሃይልሚዛንአጋደለናእነጀርመንተሸነ ፉአልሁሰይኒመጠጊያፍለጋወደጄኔ ቫሲዉዘርላንድጥገኘት


ቢጠይቁም አልሆነ ም ዉጤቱደሞ የአሸናፊዉ ህብረትአባል በሆነ ዉ የፈረንሳይ ጦርእጅመዉደቃቸዉ ነ ዉ ፈረሳይም በ
ፓሪስየቁም እስረኛሆኑበዚህጊዜታዲያሁለትአደገኛሁኔ ታተፈጠርለእን ግሊዝተላልፈዉ ይሰጡኝየሚልጥያቄነ በር
ይህደሞ ለህይወታቸዉ የሚያሰጋነ በርፈረን ሳይበእንቢተኝነቷአተረፈቻቸዉ ፡ ፡
አልሁሰይኒሌላዉ የማያቁትአስጊዉ ሁኔ ታ
የአይሁዳዊያንየን ቅናቄመሪዎችእን ዲገደሉመወሰናቸዉ ነ ዉ እንደዉም ገዳይቡድኑየቁም እስርቤታቸዉ በራፍ ደርሶ
ነበርይላሉግንስላልቻሉከሸፈባቸዉ ጠባቂዉ ሀያሉጌታስ፡ ፡የእስላም ወን ድማማቾችየሚባሉትባደረጉላቸዉ ድጋፍ
እንደተለመደዉ ወደሞሮኮአመለጡ፡ ፡የእስራኤልሀገርነ ትእንድትመሰረት በተባበሩመን ግስታትሲወሰንአረቡሀገሮች
ጦርነትታወጀየእየሩሳለም ተቀዳሚ ሙ ፍቲአልሁሰይኒለፍልስጤ ም ነ ፃ ነ
ትይበጃልያሉትንዘመቻዉንለመቀላቀልወደ
ግብፅካይሮአመሩየሚገርመዉ ነ ገርግንገናከጅምሩየአረብሀገራትመሪዎችደባሰሩባቸዉ ለሚመሩትቅዱስጦር
የተሰጣቸዉ ግን ባርእዚህግባየማይባልያፋ( ቴልአቪቭእናእየሩስአሌም) መካከልየነ በርግን ባርነበርምን ም አይነት
የመሳሪያእናይስን ቅድጋፍአላደረጉላቸዉም ነ በርዘመቻዉንበተመለከተበግብፅካይሮበተጠራዉ የአረብሊግጉባኤ
ፍልስጤ ም እንደሀገርአልሁስኒእን ደመሪለመቀበልፈቃደኛአልነ በሩም የጠየቁትየገን ዘብእናየወታደርትጥጥቅድጋፍ
ጆሮዳባልበስተብሎ ቀረበዚህጊዝነ ዉ የአረብሀገርየፍልስጤ ም ነ ፃነት ጥያቄከማሳካትይልቅለየእራሳቸዉ ግዛት
ለመሰብሰብ መቋመጣቸዉ እዉንሆኖልበእርግጥ ግብጽ እስከጋዛ እዚህግባየማትባለዉ የን ጉስአብደላትራን ስ
ጆርዳንዌስትባን ክናእየሩስአለምንመቆጣጠራቸዉ ለዚህየሚጠቀስነ ዉ በተለይን ጉስአብደላህከአዲሲቷሀገር
እስራኤልመሪዎችጋርበሚስጥ ማሴራቸዉ ለአልሁሰይኒክህደትነ በርግብጽከን ጉስአብዱላህጋርበነ በራትእሰጣ ገባ
እንዲጠቅማትበሚል በያዘችዉንየጋዘሰርጥ የፍልስጤም ለየስሙላመስርታአልሁሰይኒመሪናቸዉ አለች፡ ፡በእንግሊዝ
እናበአሜሪካድጋፍየሚያገኙትየትራን ስጆረዳኑን ጉስአብደላህየአልሁሰይኒየቅዱስጦርሰራዊትላይዘመቱበት
የፍልስጤ ም ምንግስትከዚህወዲያአበቃለትከጦርነ ቱከተወሰኑግብፅጆርዳንሶሪያግዛታቸዉንቢያስፋፉም
ፍልስጤ ማዊያንግንከምድራቸዉ ተፈናቀሉዛሬም ድረስበቁጥራቸዉ ብዛት በአነ ደኛነ
ትየተመዘገቡትስደተኞችያዉም
ከግማሽምእተአመትለበለጠ ጊዜእረጅም አመትበመቆየትክብረወሰንየያዙስደተኞችለመሆንበቁ፡ ፡እስራኤል
የምትባልሀገርስትመሰርትበተባበሩትመን ግስታትድርጅትከተፈቀደላቸዉንግዛትዉጭ መቆጣጠርበቁበስም ብቻ
ያለዉ የፍልስጤም መን ግስትካይሮበመቀመጥ አልሁሰይኒለመምራትመሞከራቸዉ አልቀረም የሚገርመዉ ነ ገር
የጆርዳንንጉስአብዱላህአልሁሰይኒከእየሩስአለም ሙፍቲነ ታቸዉንጭ ምርማን ሳታቸዉ ነዉ በእርግጥ አልሁሰይኒ
በካይሮየፍልስጤ ምንትግልመቀጠላቸዉ ይነ ገራልበዚህም እንደማስረጃየሚጠቀሰዉ ከግብጽእየተነ ሱበእስራኤል
ጥቃትየሚፈፅሙ የአልሁሰይኒወታደርናቸዉ የሚልነ ዉ እን
ዲሁም የፍልስጤ ም ሀገርነ ትንበመካድተጠያቂየሆኑት
የጆርዳኑንጉስአብዱላህበታጣቂዎችከመገደላቸዉ ጀርባየአልሁሰይኒእጃቸዉ አለበትይባልእን ዲህበርቀት
በሚመሩትለፍልስጤም እያሉየናስርገማልወደስልጣንመምጣትየነ ገሩመጨ ረሻአቀረበዉ ግብፅ፤ ሶሪያና
ፍልስጤ ም ያካተተየተባበረዉ የአረብሪፓብሊክየመመስረትአላማንየሰነ ቀዉ ናስርየስደቱንየፍልስጤ ም መን ግስት
አፍርሰዉ አልሁሰይኒን ም ከሀገርአበረራቸዉ የበዙየፍልስጤማዊያንየስደተኞችሀገርወደሆነ ችዉ የሚበዙባትሊባኖስ
አልሁሰይኒበመጨ ረሻተጓዙበቤሬትበስደትለ15አመትኑረዉ በ1974በ79አመታቸዉ ዉደማይቀረዉ ሀገርሄዱ
ቀብራቸዉ በእየሩስአላም እን ዲሆንነ በርኑዛዚያቸዉ ግንበሁለተኛዉ የእስራኤልአረብጦርነ ትእየሩስአለምንየያዘችዉ
እስራኤልምንሲደረግበሚልአሻፈረኝአለችእድሜ ልካቸዉንየታገሉለትየፍልስጤ ም ልፋት ያለመሳካቱሲገርመን
የተወለዱባትእዬሩስአለም መቀበሪያቸዉ አለመሆኑያሳዝናልአላህይዘን ላቸዉ

ht
tps:
//t
.me/
pal
est
ine_
quds

You might also like