Welcome to Scribd!
Academic Documents
Professional Documents
Culture Documents
Hobbies & Crafts Documents
Personal Growth Documents
ትንቢተ ሚክያስ
ሚክያስ ማለት በዕብራይስጥ ሚክያህ ወይም ሚካህ (ኤር 26፡18) ይባላል። ሚክያስ የስሙ
(ሚክ 7፡18፤መሳ 17፡1፤ኤር 36፡11)። ሞሬሽት ወይም ሞሬታዊው እየተባለም ይጠራ ነበር። እንደ
ነብዩ አሞጽ የገጠር ነዋሪ የነበረ ሰው ነው። ነብዩ ሚክያስ የተወለደው የፍልስጤም ከተማ