Professional Documents
Culture Documents
Madda Walabu Department of Information Systems: No/ :-CC/IS/001/2014 Date/ - 17/04/2014
Madda Walabu Department of Information Systems: No/ :-CC/IS/001/2014 Date/ - 17/04/2014
Madda Walabu Department of Information Systems: No/ :-CC/IS/001/2014 Date/ - 17/04/2014
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/001/2014
Date/ቀን፡-17/04/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ
መወዩ
ተ.ቁ ስም ፆታ ት/ትክፍል
1 ዱሬሳ ተሾመ ወንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም
2 ሙሃመድአማን ቱኬ ወንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/002/2014
Date/ቀን፡-19/04/2014
ለኢንተርንሺፕ አስተባባሪ
መወዩ
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ የተማሪዎች አካዉንት በሚላክበት ሰዓት አከዉንታቸዉ በመሳሳቱ ምክንያት
ብሩ በሰዓቱ ሊገባላቹዉ አልቻለም፡፡ ስለዚህ የኢንተርንሽፕ አስተባባሪ ስማቸዉ ከዚህ በታች ባለዉ ሰንጠረጅ
የገልፅናቸዉን ተማሪዎች ክፍያዉ እንዲከፈላቸዉ አስፈላጊዉን ትብብር እንዲደረግላቸዉ በአክብሮት እገልፃለዉ፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/003/2014
Date/ቀን፡-24/04/2014
መወዩ
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ የ Extension ኮርስ ክፍፍል ከዚ በታች ባለዉ ሰንጠረጅ ስንገልፂላቹ
በአክብሮት ነዉ፡፡
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/004/2014
Date/ቀን፡-25/04/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ
መወዩ
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ በቀን 20/04/2014 በደብዳቤ ቁጥር mwu/sso/967/14 የተማሪዎችን
የክፍል ተወካዮችን እንድንልክላቹ በጠየቃቹን መሰረት ከዚህ በታች ባለዉ ሰንጠረጅ የላክን መሆኑን
እንገልፃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/005/2014
Date/ቀን፡-26/04/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ
መወዩ
የተማሪዎችን መረጃ በጠየቃቹን መሰረት ከዚህ በታች ባለዉ ሰንጠረጅ ስንልክላቹ በአክብሮት ነዉ፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/006/2014
Date/ቀን፡-02/05/2014
ለዳታ ሪኮርደር
መወዩ
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/007/2014
Date/ቀን፡-03/05/2014
ለዳታ ሪኮርደር
መወዩ
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/008/2014
Date/ቀን፡-03/04/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ
መወዩ
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ በቁጥር Rmu-32/102/828 በቀን 02/05/2014 ለመምህራን መኖሪያ
ቤት ለመምህራን ለማከፋፈል በሚደረገዉ ዉይይት ላይ አንድ ተወካይ ከት/ት ክፍላችን እንድንልክላቹ
በጠያቃቹን መሰረት መምህር ወሰኑ በቀለን የላክን መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0010/2014
Date/ቀን፡-03/04/2014
To management Department
MWU
The following students are 4rd year information systems students and their grades
for this course have changed to “f” due to some reasons but because of the new
curriculum change they couldn’t add the course by this year.So,we request your
usual cooperation to assign a teacher and give a tutorial.
S.NO NName of students Yyear G Grade RRequested course
1 A 4 F
1 Introduction to
AAman mohammed 4th F
management
Ahmed
c.c:-
To computing college
To Information system Department
mwu
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0011/2014
Date/ቀን፡-10/05/2014
To college of computing
Mwu
As I have tried to mention it above, information system department has one expatriate
teacher,Muasam Das. He is teaching some advanced courses such as Wireless and Mobile data
communication as well as Advanced system and Network Administration where the department
has a shortage of skilled manpower,and the teacher is performing well.
So,the department requests his contract extension because of his performance and trust on the
teacher.
c.c:-
To Information system Department
mwu
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0012/2014
Date/ቀን፡-03/06/2014
ለት/ትተከታተይ
መወዩ
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0013/2014
Date/ቀን፡-14/06/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጀ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፦ የመሰረት እሽቱ እድገተን ይመለከታል፡፡
ከላይ በርእሱ ለመጥቀሰ እንደተሞከረዉ መ/ርት መሰረት እሽቱ በትምህርት ክፍላችን በ Graduated
Assistance II እየሰራች የሚትገኝ ሰራተኛ ሲትሆን ወደ Assistance lecturer ለማደግ ባመለከተችዉ
መሰረት መ/ርት መሰረት እሽቱ የእድገት መስፈርቱን እንደምታሞላ ና በቂ የስራ ምዘና እንደለች የ DC
ዉሳኔ ከዚህ ደብዳቤ ጋራ አያይዘን የላክን መሆኑን በኤክብሮት እንገልፃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋራ
ግልባጭ ፦
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0014/2014
Date/ቀን፡-14/06/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጀ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፦ የመክበብ ታደሰ እድገተን ይመለከታል፡፡
ከላይ በርእሱ ለመጥቀሰ እንደተሞከረዉ አቶ መክበብ ታደሰ በትምህርት ክፍላችን በ senior lab
ቴክኒሽያንነት እየሰራ የሚገኝ ሰራተኛ ሲሆን ወደ chief lab ቴክኒሽያንነት ለማደግ ባመለከተዉ መሰረት
አቶ መክበብ ታደሰ የእድገት መስፈርቱን እንደሚያሞላ ና በቂ የስራ ምዘና እንደለዉ የ DC ዉሳኔ ከዚህ
ደብዳቤ ጋራ አያይዘን የላክን መሆኑን በኤክብሮት እንገልፃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋራ
ግልባጭ ፦
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0015/2014
Date/ቀን፡-08/07/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጀ
መ.ወ.ዩ
Mulatu
2 Duresa Teshome Both Emerging 2&3 Duresa Dereje Yakob shashemene
and Dereje Yakob Mathematics technology Teshome
3 Dasash Akane & Both Emerging 1&2 Meseret Dasash Akane Dodola
Meseret Eshetu Mathematics technology Eshetu
4 Wesenu Bekele Sport science Emerging 2 &1 Enshishu Wesenu Bekele Dodola
&Enshishu & civic technology Tsegaye
Tsegaye
5 Abdela Aman management Computer 1 Abdela Abdela Aman Ginnir
application Aman
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0016/2014
Date/ቀን፡-012/07/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጀ
መ.ወ.ዩ
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መ.ወ.ዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0017/2014
Date/ቀን፡-13/07/2014
To Management Department
MWU
With best
regards!
C.C;-
To College of computing
To Information system Department
MWU
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0018/2014
Date/ቀን፡-13/07/2014
MWU
With best
regards!
C.C;-
To College of computing
To Information system Departmen
MWU
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0019/2014
Date/ቀን፡-19/07/2014
ከሠላምታ ጋር
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መ.ወ.ዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0020/2014
Date/ቀን፡-21/07/2014
To psychology Department
To Management Department
Mwu
With best
regards!
C.C;-
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0021/2014
Date/ቀን፡-28/07/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጀ
መ.ወ.ዩ
ብዛታቸዉ 5(አምስት) የሚሆኑ ተማሪዎች course add መድረጋቸዉ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን 1st semester
ላይ የወሰዱት ECTs 29 ሲሆን add የሚያደርጉት course ደሞ 7ECTs በመሆኑ ምክኒያት አጠቃላይ 37
ECTs በመምጣቱ ይህን ደሞ legislation ኑ ስላልፈቀደላቸዉ ግሬድ እስካሁን ሳይገባላቸዉ ቆይቷል፡፡ ሆኖም
ግን እነኚ ተማሪዎች ተመራቂ በመሆናቹ ይህ ግሬድ ካልገባላቸዉ መመረቅ ስላማይችሉ የኮምፒዩቲንግ
ኮሌጅም ይህን የተማሪዎች ችግር ተረድቶ አስፈላግዉን ትብብር እንድያደርግላቸዉ ስል በአክብሮት
እጠይቃለዉ፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መ.ወ.ዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0022/2014
Date/ቀን፡-28/07/2014
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
መወዩ
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ የመምህራን workload እንድንልክላቹ በጠየቃቹን መሰረት እኛም
ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ አርገን ስንልክላቹ በአክብሮት ነዉ፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0022/2014
Date/ቀን፡-28/07/2014
To management Department
M.W.U
C.C;-
To Computing college
To information systems Department
M.W.U
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0023/2014
Date/ቀን፡-02/10/2014
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ በኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ ከዚህ በፊት ማለትም ከ 2014 ዓ.ም ሁለተኛ ወሰነ ት/ት
በፊት ከሌሌች ድፓርትመንት የሚመጡ ኮመን ኮርሶች ማለትም(Introduction to Computer, Fundamental of
Programming I & II, & Fundamental of Database Systems) በኮለጃችን ስር ላሉት ዲፓርትመንቶች ማለትም
ለኢንፎርሜሽን ሲስተምስ፤ለኮምፒዉተር ሳይንስ አና ለኢንፎርሜሽን ሳይንስ ት/ክፍል በእኩል ሲከፋፋል ከሞለጎደል
ቢቆይም፤በኮምፒዉተር ሳይንስ ት/ትክፍል በአሁኑ ሴምስተር ኮርስ ኮዱ የሚመለከተዉ እኛን ብቻ ነዉ በማለት ኮመን
ኮርሶቹን ጠቅልለዉ በአንድ ዲፓርትመንት ለማስተማር ወስደዉታል፡፡የኮሌጁም ሃላፊ መፊትሔ እንዲሰጠን
ብንጠይቅም ኮርስ ኮዱ የኮምፒዉተር ሳይንስ ስለሆነ ኮርሶቹን የወሰዱ መሆናቸዉ ና ለሌሎች ዲፓርትመንት ማከፋፋል
እንደማይቻል ተናግሯል፡፡ ነገር ግን በዩኒቨርሲቲዉ ከዚህ ቀደሞ ከኮምፒዩቲንግ ኮሌጅ በኤሌክቲርካል ዲፓርትመንት
የእመርጅንግ ቴክኖሎጂ ኮርስ ምንም እንኳን ኮዱ የእንጂነርግ ኮድ ቢኖረዉም በ 2013 ዓ.ም በ 2 ኛ ሴምስተር የኮርሱ
ይዘት ታይቶ ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ ተወስኗል፡፡በዚህ መሰረት በኮምፒዉተር ሳይንስ ት/ትክፍል የተያዙት ኮርስች ከዚህ
ቀደም ከምናስተምረዉ የኮርስ ከዶች ጋር ልዩነት የሌላቸው መሆኑን ታዉቆና ይዘቱም ተጣርቶ፤የኮመን ኮርሱ ክፍፍል
የዩኒቨርሲቲዉን አካ/ም/ፕ ሎድ ወጪ ከመቀነስ አንፃር እንዲዉም ሶስቱም ዲፓርትመንቶችም ኮመን ኮርስን ማስተማር
እንደሚችሉ ታዉቆ አስፈላጊ ከሆነ የአስተማሪዎች እስፔሻላይዜሽን ታይቶ በዲፓርትመንቶች ዉስጥ የጋራ
ተጠቃሚነትን አስተዋጾ እንድያኖር የማድረግ ስልታዊ የማመሰቃቀል አካሄድ በመሆኑ፤ለጋራ ተጠቃሚነት ላይ
የተመሰረተ አድሎአዊ አሰራር የሚቀርፍ መፍትሔ እንዲሰጠን ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ እንዲዉም ሳስቱም
ዲፓርትመንቸ (Information Systems, Information Science & Information Technology) የተፈራረሙበት ከዚህ
ሸኚ ደብዳቤ ጋራ አባሪ አርገን የላክ መሆኑን በአክብሮት እገልፃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
ለኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ት/ትክፍል
ለኢንፎርሜሽን ሳይንስ
ለቴክኖሎጂ ተቋም
መ.ወ.ዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0023/2014
Date/ቀን፡-04/08/2014
To Mathematics Department
MWU
With best
regards!
C.C;-
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0024/2014
Date/ቀን፡-10/08/2014
ለንብረት አስተዳደር
መ.ወ.ዩ
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0025/2014
Date/ቀን፡-19/09/2014
መወዩ
ከላይ በርዕሱ ለመጥቅስ እንደተሞከረው ከሚያዝያ 22/09/2014 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ጉዳይ ወደ መንገድ ስለምሄድ
የእንፎርሜሽን ሲስተምስ ትምህርት ክፍል ስራ በስራዎት ላይ ደርበው የመንግስት ህግና ደንብ በመጠበቅ እዲሰሩና
እንዲያስፈጽሙ የወከልክዎት መሆኑን እገልፃለሁ፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኮምፒውቲንግ ኮሌጅ
ለኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ትምህርት ክፍል
ኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርት ክፍል
ለኢንፎርሜሽን ሳይንስ ትምህርት ክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0023/2014
Date/ቀን፡-28/08/2014
ለፒላኒንግ እና ፒሮግራሚንግ
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0012/2014
Date/ቀን፡-03/06/2014
ለት/ትተከታተይ
መወዩ
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እነደተሞከረዉ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል የመምህራን Agreement ከዚህ
ደብዳቤ ጋር አባሪ አደርገን የላክን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከሠላምታ ጋር!
ግልባጭ፡-
ለኢንፎርሜሽን ሲስተም ት/ትክፍል
መወዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0013/2014
Date/ቀን፡-14/06/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጀ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፦ የአዱኛዉ ጵዉሎስ እድገተን ይመለከታል፡፡
ከላይ በርእሱ ለመጥቀሰ እንደተሞከረዉ መ/ር አዱኛዉ ጵዉሎስ በትምህርት ክፍላችን በ Graduated
Assistance II እየሰራ የሚትገኝ ሰራተኛ ሲትሆን ወደ Assistance lecturer ለማደግ ባመለከተችዉ
መሰረት መ/ር የአዱኛዉ ጵዉሎስ የእድገት መስፈርቱን እንደምታሞላና በቂ የስራ ምዘና እንዳለው የ
DC ዉሳኔ ከዚህ ደብዳቤ ጋራ አያይዘን የላክን መሆኑን በኤክብሮት እንገልፃለን ፡፡
ከሠላምታ ጋራ
ግልባጭ ፦
ቀን ፡ 17/09/2014
ሰዓት ፡ 4፡30
ደረጄ ያዕ ቆብ ..................................ጻሀፊ
ሰብሳቢዉ እንደስረዱት ከሆነ በኮምፒዩትንግ ኮሌጅ በኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ት/ክፍል የእድገት መስፈርት
ያሟላ እና በአዲሱ Harmonized academics policy article 8 sub article 4 በተጥቀሰው መሰረት አንድ አመት
የሞላቸውና የስራ ምዘና ያላቸዉ ሲሆን ለማደግ እንዳመለከቱ በመግለጽ ቤቱ እንድንወያይበት አቅርበዉ
ቤቱም ከተወያየበት በኋላ የሚከተለዉን ዉሳኔ እስተላልፏል ፡፡
ዉሳኔ፦
ቤቱ በጥልቅ በእጀንዳዉ ከተወያየ በኅላ ፦
2ኛየስራ ግምገማቸዉ በቂ ስለሆነ ቤቱ DC committee ይሄንን ግምቱስጥ በማስገባት መ/ርት መሰረት እሽቱ
ማደግ ትችላለች ብሎ ወስኗል ፡፡
1.....................2........................3...............................4......................5...................
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0013/2014
Date/ቀን፡-18/09/2014
ለኮምፒዩቲንግ ኮሌጀ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፦የት/ት ክፍላችን ጻሀፊ አስቴር አዳነ ስራ መልቀቅ ስለማሳወቅ ይሆናል፡፡
ከላይ በርእሱ ለመጥቀሰ እንደተሞከረዉ የት/ት ክፍላችን ጻሀፊ የነበረችው አስቴር አዳነ ከ ቀን 15/09/2014
ጀምሮ በስራ ገበታዋ ላይ አለመገኘቷን እናሳውቃለን፡፡
ግልባጭ ፦
To Statistics Department
To Economics Department
Mwu
With best
regards!
C.C;-
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0014/2014
Date/ቀን፡-07/10/2014
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፡ የአብደላ አማን የዉስጥ ዝዉዉርን ይመለከታል ፡፡
ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ መ/ር አብደላ አማን በቀን 25/09/2014 ለዲፓርትመንቱ በፃፈዉ
ደብዳቤ ከእንፎርሜሽን ሲስትምስ ወደ ኮምፒዩተር ሳይንስ ለማዘወር በጠየቀዉ መሰረት በጉዳዩ ላይ
የዲፓርትመንቱ DC ኮሚቴ ያስተላለፈዉን ዉሳኔ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክን መሆኑን በአክብሮት
እንገልፃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡
- ለእንፎርሜሽን ሲስትምስ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0019/2014
Date/ቀን፡-18/11/2014
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፡-የ Summer መረኃግብር ትምህርት ለመስጠት የተመደቡ አስተማሪዎችን
መላክን ይመለከታል፡፡
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ የ Summer መረኃግብር ለሚማሩ ተማሪዎች አስተማሪ
እንድንመድብ በጠየቃቹን መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አያይዘን የላክን መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡
ለኢንፎርሜሽን ሲስትምስ
ለእንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ለኮምፒዩተር ሳይንስ
Technology
13 Bayisa Guta Information Fundamentals of database III A
Technology systems
RAD III C
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0019/2014
Date/ቀን፡-20/07/2014
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
መ.ወ.ዩ
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡
ለኢንፎርሜሽን ሲስትምስ
ለእንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ለኮምፒዩተር ሳይንስ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0019/2014
Date/ቀን፡-19/07/2014
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፡በኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ት/ት ክፍል ከፍተኛ ዉጤት ያመጣች ሴት ተማሪ መግለፅን ይመለከታል፡፡
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረዉ በ 2014 ዓ.ም በ 2 ኛ ሴሚስተር ከፍተኛ ውጤት ያመጣች ሴት
ተማሪ በቁጥር mwu/wcy/142/2014 በቀን 14/11/2014 ዓ.ም በጠያቃቹን መሰረት ከዚህ በታች ባለዉ
ሰንጠረጅ የገለፅን መሆኑን በአክብሮት እገልፃዉ፡፡
ተ.ቁ ስም ዲፓርትመንት የት/ት ያመጣችዉ ምርምራ
ዓመት/ስንተኛ ዉጤት
አመት ተማሪ
1 Mebrat Tademe Information 3rd 3.43
Systems
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡
ለኢንፎርሜሽን ሲስትምስ
መ.ወ.ዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0020/2014
Date/ቀን፡-26/11/2014 E.C
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
ለኢንፎርሜሽን ሲስትምስ
መ.ወ.ዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0021/2014
Date/ቀን፡-02/12/2014 E.C
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፡በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደወላቡ ዩኒቨርሲት ዉስጥ በማስተመር ላይ ያሉ የመምህራን ዳታ መላክን
ይመለከታል፡፡
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በ 2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደወላቡ ዩኒቨርሲት ዉስጥ በማስተመር
ላይ ያሉ የመምህራን ዳታ ከዚህ ደብዳቤ ጋራ አባሪ አርገን ስንልክ በአክብሮት ነው፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡
ለኢንፎርሜሽን ሲስትምስ
መ.ወ.ዩ
Ref.No/ቁጥር:-CC/IS/0023/2014
Date/ቀን፡-09/12/2014 E.C
ለኮምፒዉቲንግ ኮሌጅ
መ.ወ.ዩ
ጉዳዩ፡ ለኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ላብ አሲስታንሶች የተሰጠዉ የክረምት ኮርስ ከአግባብ በላይ ስለመሆኑ ይመለከታል፡፡
ከላይ በርዕስ ለመጥቀስ እደተሞከረው ለኢንፎርሜሽን ሲስተምስ ላብ አሲስታንሶች የተሰጠዉ በክረምት መርኃ ግብር
የሚሰጠው የአይት ትምህርት ኮርሶች ከአግባብ በላይ ስለሆነ ለኮፒዩተር ሳይንስ ት/ክፍል ላብ አሲስታንሶች እድናካፋፍል ኮሌጁ
በጠየቀን መሰረት እኛም በክፍላች ስር ካሉ ላብ አሲስታንሶች ጋር ተወያይተን ቃለ-ጉባኤ እስከነ ውሳኔዉ ከዚህ ሸኚ ደብዳቤ ጋር
አያይዘን የላክን መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር
ግልባጭ፡
ለኢንፎርሜሽን ሲስትምስ
መ.ወ.ዩ