Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 4

የሰ/መ/ቁ 114553

ሏምላ 29ቀን 2008 ዒ.ም

ዲኞች፡- አሌማው ወላ

ዒሉ መሏመዴ

ተኽሉት ይመሰሌ

እንዲሻው አዲነ

ቀነዒ ቂጣታ

አመሌካች፡- አቶ ኤሌያስ ስሜ ተሰማ …………. አሌቀረቡም

ተጠሪ፡- ወ/ሮ ዘነበች ተመስገን ጫካ………….. አሌቀረቡም

መዝገቡ የተቀጠረው መርምሮ ፌርዴ ሇመስጠት ነው፡፡ በመሆኑም ተመርምሮ የሚከተሇው ፌርዴ
ተሰጥቷሌ፡፡

ፌ ር ዴ

ይህ የሰበር አቤቱታ ሉቀርብ የቻሇው አመሌካች የፋዯራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት በመ/ቁ
198148 በቀን 08/09/2005 ዒ.ም በሰጠው ውሳኔ ቅር በመሰኘት ያቀረብኩትን የፋዯራለ ከፌተኛ
ፌርዴ ቤት በመ/ቁ 140263 በቀን መጋቢት 15/2007 ዒ.ም ያፀናው በመሆኑ መሠታዊ ስህተት
ያሇበት በመሆኑ ይታረምሌኝ በማሇታቸው ነው፡፡

ጉዲዩ የብዴር ውሌን የሚመሇከት ነው በስር ፌርዴ ቤት ከሳሽ የነበሩት ተጠሪ ሲሆኑ ተጠሪ
ተከሳሽ ነበሩ፡፡ የክሱ ይዘት ጥቅምት 28/2004 ዒ.ም በተዯረገ የብዴር ውሌ አመሌካች ነሏሴ
30/2004 ዒ.ም ሇመመሇስ ብር 200,000 ተበዴረው ወስዯው ሉመሌሱ አሌቻለም ስሇዚሀ
ዋናውን ገንዘብ፣ ወሇዴ፣ ወጪና ኪሳራ እንዱከፌለኝ የሚሌ ሲሆን አመሌካች በሰጡት መሌስ
ከተጠሪ ጋር ገንዘብ ሉያስበዴር የሚችሌ ትውውቅ የሇንም አመሌካች በመ/ቁ 198149 በተጠሪ
ባሇቤት ክስ የቀረበባት ወ/ሮ መስከረም አሰግዴ ሰፉ ቦታ ገዝተን አርት ጋሇሪ መስራት
በመፇሇጋችን በኮሚሽን ሠራተኞች አማካኝነት በተጠሪ ባሇቤት አቶ ዯጁ አበራ ስም የተመዘገበውን
በብር 700000 ሇመግዛት ተስማምተን በተፇራረምነው የቤት ሽያጭ ውሌ ሊይ ግን ብር 400000
በተጠሪ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውን ቤት የተገዛው ብር 500000 ቢሆንም በውሌና ማስረጃ
በተዯረገው የሽያጭ ውሌ የተጻፇው ብር 300000 ሲሆን ከዚህ በኋሊ የከረረ ፀብ ውስጥ ነን

221
ውልቹ በአንዴ ኮምፒውተር መጻፊቸው ሙለ ፉርማዬ በሰነዴ ሊይ ያሇው አይዯሇም፡ ብፇርም
ኖሮ ሙለ ስሜን ከጏን እጽፌ ነበር አጭር ፉርማዬን ሇማስመሰሌ የተሞከረ ነው፡፡ ፌርዴ ቤቱ
ማጣራት ይችሊሌ ስሇሆነም ክሱ በሀሰት የቀረበብኝ በመሆኑ ኪሳራ ተከፌል በነፃ ሌሰናበት
ብሇዋሌ፡፡ ፌርዴ ቤቱ የአመሌካች ፉርማ በፋዯራሌ ፖሉስ ፍረንሲክ ምርመራ መምሪያ እንዱጣራ
ተዯርጏ ምስክሮችን ሠምቷሌ፡፡ በአመሌካች በብዴር ውለ ሉገዯደ የሚችለት የብዴር ውለን
ከፇፀሙ ነው፡፡ በጽሁፌ የተዯረገውን የብዴር ውሌ በሰው ማስረጃ ማስተባበሌ አይቻሌም፡፡
አመሌካች የብዴር ውለን አሌፇፀምኩም የሚለት ፉርማውን በመካዴ ሲሆን ፌርዴ ቤቱ
ፉርማው እንዱመረመር አዞ በአመሌካች የተፇረመ መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ በመሆኑም በተጠሪና
በአመሌካች መካከሌ የብዴር ውሌ መዯረጉን የሚያረጋግጥ ሲሆን በውለ ሊይ ያለ ምስክሮቹም
የብዴር ውለ መዯረጉን አረጋግጠዋሌ፡፡ ስሇሆነም ክስ የቀረበበትን ገንዘብ የመክፇሌ ኃሊፉነት
አሇበት በማሇት ብር 200000 ከነሏሴ 30 ቀን 2004 ጀምሮ ከሚታሰብ 9% ወሇዴ እንዱሁም
ወጪና ኪሳራ ብር 4850 ሇቴምብርና ቀረጥ ብር 10 ሇጥብቅና አገሌግልት ብር 15,000
እንዱከፌሌ ብሎሌ፡፡

አመሌካች በዚሀ ውሳኔ ቅር በመሰኘት ያቀረቡትን ይግባኝ የተመሇከተው የፋዯራለ ከፌተኛ ፌርዴ
ቤት አስቀርቦ ከመረመረ በኋሊ የስር ፌርዴ ቤትን ውሳኔ አጽንቷሌ፡፡ የአመሌካች የሰበር አቤቱታ
የቀረበው ይህንን በመቃወም መሠረታዊ ስህተት ተፇጽሟሌ በማሇት ሲሆን ይዘቱም ሙለ
ፉርማዬ በሰነደ ሊይ ያሇው አይዯሇም፡፡ አጭር ፉርማ ስፇርም ስሜን ከጏን አሌጽፌም ስሇዚሀ
አጭር ፉርማዬን ሇማስመሰሌ የተዯረገ ጥረት መኖሩን ሠነደ ያስረዲሌ በፌ/ሔ/ቁ 1728/1/ ፉርማ
በውለ ተገዲጅ የሆነ ሰው እጅ መጻፌ እንዲሇበት የተዯነገገ በመሆኑና የሠነዴ ምርመራ ውጤትም
የመጨረሻ ማስረጃ ባሇመሆኑ ባሌተሟሊ ፉርማ የተወሰነ በመሆኑ መሠረታዊ ስህተት
የተፇፀመበት ነው፡፡ በሠነደ ተዒማኒነት ሊይ የተነሱትን ክርክሮች የስር ፌርዴ ቤት ሳይመረምር
ማሇፈ የፌ/ሥ/ሥ/ሔ/ቁ 182/2/ መሠረት የውሌ ስምምነቱ አጠራጣሪ በሚሆንበት ጊዜ ተገዲጅ
የሆነውን በሚጠቅም መሌኩ መታየት እንዲሇበት ከተዯነገገው አኳያ ሳይታይ የተሰጠ ውሳኔ
በመሆኑ ስህተት የተፇፀመበት ነው፡፡ የቀረቡት ምስክሮች አመሌካችና ተጠሪ የብዴር ውለን
አሇመፇፀማቸውን፣ አመሌካችም ከተጠሪ ገንዘብ መበዯር ዯረጃ የሚያዯርስ ግንኙነት የላሊቸው
መሆኑን ይግባኙን የተመሇከተው ፌርዴ ቤትም ከቀረበው ክርክርና ማስረጃ ውጭ ስሇጭብጥ
አመሠራረት የተዯነገገውን መሠረት ያሊዯረገ በመሆኑ ሉታረም ይገባዋሌ የሚሌ ነው፡፡
የአመሌካች አቤቱታ ተመርምሮ የአመሌከች ፉርማ የሇም እየተባሇ በግራ ቀኙ መካከሌ የብዴር
ውሌ አሇ መባለንና ላልች ተያያዥ ጉዲዮችን ሇመመርመር ያስቀርባሌ በመባለ ተጠሪ በሰጡት
መሌስ በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ የብዴር ውሌ እና የሽያጭ ውሌ በተመሳሳይ ቀን ተዯርጓሌ
ምስክሮቹም አንዴ ናቸው፡፡ፌርዴ ቤቱም እነዚህኑ አስቀርቦ ሰምቷሌ፡፡ አመሌካች እኔ ስፇርም

222
ከጏኑ ስሜን እጽፊሇሁ ብሇው ክዯው ቢከራከሩም ፉርማው በፍረንሲክ ተመርምሮ ፉርማቸው
መሆኑ ተረጋግጧሌ ፌርዴ ቤቱ በተጨማሪ በውለ ሊይ የተመሇከቱትን ምስክሮችንም ሠምቶ
አረጋግጧሌ፡፡ ይህንን አሊስተባበለም አመሌካች ከተጠሪ የተሻሇ እውቀት ያሊቸው ባሇሙያ ናቸው
የውሌ ክፌለ ሳያነቡሊቸው እና ሳያረጋግጡ የሚፇርሙ አይዯለም ፉርማው የአመሌካች መሆኑ
እስከተረጋገጠ ሙለ ፉርማ እና አጭር ፉርማዬ በማሇት ከኃሊፉነት ማምሇጥ አይችለም
ስሇሆነም የስር ፌ/ቤቶች ውሳኔ ይጽናሌኝ ብሇዋሌ፡፡ አመሌካች የመሌስ መሌስ አቅርቧሌ፡፡

የጉዲዩ አመጣጥ አጠር ባሇ መሌኩ ከሊይ የተገሇፀው ሲሆን ይህ ችልትም የግራ ቀኙን ክርክር
ሇሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና ያስቀርባሌ ከተባሇበት ነጥብ አንጻር አግባብነት
ካሊቸው ዴንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ ጉዲዩን በሚከተሇው መሌኩ መርምረነዋሌ፡፡

ከክርክሩ ሂዯት መገንዘበ የሚቻሇው በአመሌካች እና በተጠሪ መካከሌ ጥቅምት 28 ቀን 2004


ዒ.ም ተዯርጓሌ የተባሇውን የብር 200000 /ሁሇት መቶ ሺ ብር/ ብዴር ውሌ ሊይ አመሌካች
ከተጠሪ ገንዘብ ሇማስበዯር የሚያዯርስ ትውውቅ የሇንም በውለ ሊይ የተመሇከተው ፉርማ የኔ
አይዯሇም ሌገዯዴ አይገባም ሲለ ተጠሪ በመካከሊችን በነበረው መኖርያ ቤት ሽያጭ ውሌ
ከአጠቃሊይ ገንዘቡ 100000 /አንዴ መቶ ሺ ብር ከፌሇውኝ/ ቀሪውን ብር 200000 /ሁሇት መቶ
ሺ ብር/ በብዴር ውሌ ሇነሏሴ 30/2004 ዒ.ም ሇመመሇስ ተስማምተናሌ የሚሌ ነው፡፡ በአመሌካች
እና በተጠሪ መካከሌ ውሌ አሇ ሇማሇት ከሚያስችለት ነጥቦች አንደ ዯግሞ በፌ/ሔ/ቁ 1728
እንዯተመሇከተው በውለ ተገዲጅ የሆነው ሠው እጅ የተጻፇ ፉርማ መኖር ነው፡፡ በዚሀ ጉዲይ
ዯግሞ ፉርማው የተካዯ መሆኑን የሚያስገነዝብ ነው፡፡ እዚህ ሊይ ተበዲሪው በፌትሏብሓር ህግ
ቁ. 2472/1/ መሠረት የብዴር ውለን ሇማስረዲት በቀረበው የሰነዴ ማስረጃ ሊይ ያሇው ፉርማ
የእኔ አይዯሇም በማሇት የካዯ በሆነ ጊዜ ፉርማው የተበዲሪ መሆኑን ሇማረጋገጥ ምን ዒይነት
ማስረጃ ተቀባይነት አሇው የሚሇው በሰነዴ ሊይ ያለ ፉርማዎችን ሇማረጋገጥ /Authenticate/
ተቀባይነት ያሊቸው ማስረጃዎች መመሌከቱ አስፇሊጊ ነው፡፡

በሰነዴ ሊይ ያሇ ፉርማ በተካዯ ጊዜ ፉርማውን የማረጋገጫው የመጀመሪያው መንገዴ የቴክኒክ


ምርመራ እንዱዯረግ ማዴረግ ነው፡፡ ሆኖም ፉርማው በቴክኒክ ምርመራ የማን እንዯሆነ
ሇማረጋገጥ ባሌተቻሇ ጊዜ ፉርማው ሲፇረም የነበሩ ምስክሮችን ቃሌ በመስማትና በላልች
ማስረጃዎች ፉርማው የማን እንዯሆነ በመመዘን ማረጋገጥ እንዯሚቻሌ ከማስረጃ ምዘና ጠቅሊሊ
መርሆዎች ሇመረዲት ይቻሊሌ፡፡ የስር ፌርዴ ቤት አመሌካች ፉርማውን በመካዲቸው ምክንያት
ሇፋዯራሌ ፖሉስ ፍረንሲክ ምርመራ መምሪያ በኩሌ የቴክኒክ ምርመራ እንዱዯረግ አዞ
የአመሌካች ፉርማ ስሇመሆኑ የተረጋገጠ መሆኑን ገሌጿሌ ፌርዴ ቤቱ በአመሌካች የተፇረመ
መሆኑ በቴክኒክ ምርመራ መረጋገጡ ሳያበቃ ሁሇተኛውን አማራጭም በመከተሌም በውለ ሊይ

223
ያለትን ምስክሮች በመስማት ፉርማው በአመሌካች የተፇረመ ስሇመሆኑ ፌሬ ነገርንና ማስረጃን
በሚመዝንበት ወቅት አረጋግጧሌ፡፡ አመሌካች ፉርማው አጭር እና ረጅም ሲሆን
የሚፇጥሯቸውን ሌዩነቶች በመግሇጽ ከመከራከር ውጭ ፉርማውን የፇረመው በላሊ ህጋዊ
ተጽፅኖ ወይም ግዳታ ምክንያቶች መሆኑን መሠረት በማዴረግ አሌተከራከረም፡፡ ፉርማ ሀሳብን
ወይም ፇቃዴ መስጠትን የሚረጋገጥበት በመሆኑ በአመሌካች የተፇረመ መሆኑ ከተረጋገጠ
አጭር እና ረጅም መሆኑ ዯግሞ በውጤቱ ሊይ ሌዩነት አያመጣም፡፡ በላሊው በብዴር ውለ
ስምምነት ሊይ የመክፇያ ጊዜው ተወስኖ የተቀመጠ በመሆኑ አመሌካች በፌ/ሔ/ቁ 2482/2/ /3/
መሠረት የመመሇሻ ጊዜው ከማሇፈ በፉት የመክፇሌ ግዳታ ያሇበት በመሆኑ አሇመክፇለ
እስከተረጋገጠ ጊዜ ዴረስ የብዴሩን ገንዘብ ህጋዊ ወሇዴ ጋር የመክፇሌ ግዳታ አሇበት፡፡

በአጠቃሊይ የስር ፌርዴ ቤት በአመሌካችና በተጠሪ መካከሌ የብዴር ውሌ አሇ በማሇት በውለ ሊይ


የተመሇከተውን ገንዘብ ከነወሇደ አመሌካች እንዱከፌሌ በማሇት የዯረሱበት ዴምዲሜ መሠረታዊ
ስህተት ያሌተፇፀመበት በመሆኑ ተከታዩ ተወሰነ፡፡

ው ሳ ኔ

1. የፋዯራሌ የመጀመሪያ ዯረጃ ፌርዴ ቤት በመ/ቁ 198148 በቀን 08/09/2005 እና


የፋዯራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት በመ/ቁ 140263 መጋቢት 15 ቀን 2007 ዒ.ም የሰጡት
ውሳኔ በፌ/ሥ/ሥ/ሔ/ቁ 348/1/ መሠረት ፀንቷሌ፡፡
2. አመሌካችና ተጠሪ በዚህ ችልት ያወጡትን ወጪና ኪሳራ ይቻቻለ፡፡

ትእዛዝ

የስር ፌርዴ ቤት በአፇ/መ/ቁ 23365 የጀመረው አፇጻጸም ታግድ እንዱቆይ በ17/02/2008


ዒ.ም የተሰጠው የእግዴ ትእዛዝ ተነስቷሌ፡፡ ይጻፌ

መዝገቡ ተዘግቷሌ፡፡

ሩ/ሇ የማይነበብ የአምስት ዲኞች ፉርማ አሇበት፡፡

224

You might also like