Professional Documents
Culture Documents
U W Wn?a ' W (CX " Q X ¡MM S"G DB#B Nu T Uz@È
U W Wn?a ' W (CX " Q X ¡MM S"G DB#B Nu T Uz@È
¥WÅ CONTENTS
xêJ q$_R ፩፻፴፮/፳፻፫ ›.M PROCLAMATION No 136/2010
ydb#B B/@éC½B/@rsïCÂ ?ZïC KLL The Southern Nations, Nationalities and peoples
PROCALAMTION No 136/2010
mNGST ygb! GBR ¥ššÃ xêJ Regional state income Tax Amendment Proclamation.
A PROCLAMATION TO AMEND THE
INCOME TAX PROCLAMATION OF
THE SOUTHERN NATIONS,
NATINALITIES AND PEOPLES
አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፮/፳፻፫ REGIONAL STATE
የደቡብ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
መንግስት የገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
PREAMBLE
WHERE AS, it is found necessary to amend
መግቢያ the Income Tax Proclamation N o 56/2003 of
የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር ፶፮/፺፭ ½ SNNPR in pursuant with collection of tax
በሶስተኛ ወገኖች ግብርን ከመሰብሰብ አንፃርና ሌሎች through third parties and incorporate other
የግብር አሰባሰቡንና አወሳሰኑን ቀልጣፋ ለማድረግ issues that contribute to expeditions tax
የሚያግዙ ጉዳዮች ማካተት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ collection and assessment;
1
፩ አጭር ርዕስ The SNNPR Income Tax Proclamation
No 56 /2003 is here by amended as
ይህ አዋጅ « የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የገቢ ግብር ማሻሻያ follows
አዋጅ ቁጥር ፩፻፴፮/፳፻፫ ተብሎ ሊጠቀስ
ይችላል፡፡ 1. The following new sub-articles 20,21,22
23,24 and are added following sub-
፪. ማሻሻያ article (19) of Article 2 of the
proclamation
የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር
፶፮/፺፭እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡፡ 20) “ Electronic filing and payment
system’ means a method of E-filing
and E- payment made by using a
፩/ በአዋጁ ከአንቀፅ ፪ ንዑስ አንቀፅ ፲፱ ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ computerized net work;
አንቀፆች ፳፣ ፳፩፣ ፳፪፣ ፳፫ ½ ፳፬ እና ፳፭ ተጨምረዋል፡፡
2
በየአስተዳደር እርከኑ የተቋቋሙ ቅ/ጽ/ቤቶችን 11. In determination of taxable business
ይጨምራል፡፡ income deduction of the actual amount
of maintenance and improvement
፪ የአዋጁ አንቀፅ ፳፫ ንዑስ አንቀፅ ፲፩ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ expenses of a business asset is
አንቀፅ ፲፩ ተተክቷል፡፡ permitted, where the actual amount of
expense is in excess of 20% of the
፳፩ ግብር የሚከፈልበትን ገቢ ለመወሰን ለንግድ ስራው ቋሚ depreciation base of the asset at the year
ንብረት የተደረገ የጥገና እና የማሻሻያ ትክክለኛ ወጪ end to increase the depreciation base of
እንዲቀነስ ይደረጋል፡፡ ወጪው ለእርጅና ቅናሽ መሰረት the asset.
ከሆነው የዕቃው ሃያ ከመቶ በላይ ከሆነ ሙሉ በሙሉ 3. The following new sub articles (3), (4) and (5)
በዕቃው የዘመኑ ቀሪ የመዝገብ ዋጋ ላይ ተደምሮ ወጪው are added under sub-article (2) of Article 38 of
በእርጅና ቅናሽ ደንብ መሰረት ይታሰባል፡፡ the proclamation.
፫ ከአዋጁ አንቀፅ ፴- ንዑስ አንቀፅ ፪ ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ 3. Officers of the Authority duty
አንቀፆች ፫፣ ፬ና ፭ ተጨምረዋል:: authorized to carry out investigations
at the business place of a tax payer
፫. በግብር ከፋዩ የንግድ ወይም የሥራ ቦታ በመገኘት may, with out the need to have court
ምርመራ ለማድረግ ስልጣን የተሰጣቸው የባለስልጣኑ order, seize any illegal vouchers,
ሰራተኞች ማናቸውም ህገ ወጥ ደረሰኝ ወይም የሂሳብ documents or books of account they
ሰነድ ወይም የሂሳብ መዝገብ መያዝ ይችላሉ፡፡ በዚህ encounter. Documents seized or
ሁኔታ የተያዘ ወይም የተገኘ ሰነድ በማስረጃነት obtained in such a way shall be
በፍ/ቤት ዘንድ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡ admissible evidence in court.
፫ የንግድ ስራ ፈቃዱን ተመላሽ ማድረግ የሚፈልግ 5 Following Article 46 sub article 2 of the
ማንኛውም ሰው የስራ ፈቃዱን ተመላሽ ከማድረጉ proclamation the following new sub-article 3
አስቀድሞ የሚፈለግበትን ግብር አጠናቅቆ በመክፈል is added.
ከባለስልጣኑ ማስረጃ ማግኘት አለበት፡፡
፮ ከአዋጁ አንቀፅ ፵፱ ንዑስ አንቀፅ ፩ ቀጥሎ አዲስ ንዑስ አንቀፅ ፪ 3. A person who wants to return his
ተጨምሯል፡፡ business license prior to return his
license he shall
26. Tax Authority shall be the SNNPRS receive certificate from the authority
Revenue authority and it includes by paying his tax liability.
branch office organize under it in each 6. Following Article 49 sub article 1 of the
administrative level. proclamation the following new sub-article
2 is added.
2. Sub article(11) of Article 23 of the
proclamation is repealed and replaced by the
following new sub-article11
3
፪. የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ያለበት ማናቸውም ግብር added as amended in Article 7 of this
ከፋይ በስሙ ለተመዘገቡና በአንድ ሰንጠረዥ ግብር proclamation.
ለሚከፈልባቸው የንግድ እንቅስቃሴዎች በሙሉ አንድ
የተጠቃለለ የሂሳብ መዝገብ ብቻ መያዝ አለበት፡፡ 6. Vouchers
1. Tax payers who have the
፯. በአዋጁ አንቀፅ ፵፱ ንዑስ አንቀፅ ፪፣ ፫ እና ፬ የነበሩት እንደቅደም obligation to maintain books of
ተከተላቸው ንዑስ አንቀፅ ፫፣ ፬ እና ፭ ሆነዋል፡፡ account shall have to register with
the Tax Authority the type and
፷ በዚህ አዋጅ አንቀፅ ፯ እንደተሻሻለው የአዋጁ አንቀፅ ፵፱ ንዑስ አንቀፅ ፭ quantity of vouchers they use
ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀፅ ፮ ተጨምሯል፡፡ before having such voucher. He
፮. ስለደረሰኝ may not use none registered
፩. የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ የተጣለባቸው ግብር ከፋዮች receipts by the Authority.
የሚጠቀሙባቸውን ደረሰኞች ከማሳተማቸው በፊት 2. If the tax payers who is obliged to
የደረሰኞችን ዓይነትና ብዛት በግብር ባለስልጣን ዘንድ keep records, earned income that
ማስመዝገብ አለባቸው፡፡ በግብር ባለስልጣኑ ባልተመዘገበ are taxable in different schedule
ደረሰ- በፍፁም መጠቀም የለበትም፡፡ shall keep different records for
፪. የሂሳብ መዝገብ መያዝ ግዴታ ያለበት ግብር ከፋይ በተለያዩ different schedule and print and use
ሰንጠረዦች ግብር የሚከፈልባቸው ገቢዎች የሚያገኙ ከሆነ different receipts.
ለየሰንጠረዦቹ የተለያዩ የሂሳብ መዝገቦች የማዘጋጀትና
የተለያየ ደረሰኞች አሳትሞ የመጠቀም ግዴታ አለበት፡፡ 3. Vouchers which are usable for the
፫. በአንድ ሰንጠረዥ ግብር ለሚከፈልባቸው የተለያዩ የንግድ purpose of different business
እንቅስቃሴዎች አገልግሎት የሚውሉ ደረሰኞች አንድ ወጥ transactions subjects to tax in one
ይዘትና ተከታታይ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡ schedule shall be having the same
content and consecutive numbers.
፱. የአዋጁ አንቀፅ ፶፩ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀፅ ፶፩ ተተክቷል፡Ý
9. Article 51 of the proclamation is repealed and
፶፩. የሂሳብ አዘጋጅ ባለሙያዎች ወይም ኦዲተሮች/ replaced by the following new Article 51.
፩. በሂሳብ አዘጋጅነት ወይም በኦዲት ስራ ስለመሰማራት
51. Accountants or Public Auditors
ሀ. ማንኛውም ሰው የሂሳብ አዘጋጅ ባለሙያ ወይም 1. Involving in Accounting or Public
የሂሳብ መርማሪ የውጭ ኦዲተር ሆኖ ለመስራት Auditing task.
የግብር ከፋዮች ሂሳብ የማዘጋጀት ወይም ኦዲት
የማድረግ የሥራ ፈቃድ ከፈቃድ ሰጪው አካል a) Any person to be accountant or
በቅድሚያ የማግኘት ግዴታ አለበት፡፡ Auditor shall have license from the
competent body to prepare book
ለ. በክልሉ የሥራ ፈቃድ ያላገኘ ሆኖ ነገር ግን ከኢትዮጵያ records or audit the accounting of
የፌደራል መንግስት መ/ቤት ወይም ከሌላ ክልል the tax payers.
መንግስት የስራ ፈቃድ ያለው ማንኛውም የሂሳብ
አዘጋጅ ወይም የሂሳብ ኦዲተር በክልሉ የግብር b). If any accountant or auditor who
ከፋዮችን ሂሳብ ለማዘጋጀት ወይም ኦዲት ለማድረግ hasn’t get licenses from the region,
ቢፈልግ በቅድሚያ ከክልሉ የአቻ ፈቃድ ሰጪ but has Ethiopian federal
መ/ቤት ጊዜያዊ የስራ ፈቃድ ምዝገባ የማግኘትና Government agency or other region
ይህንኑ ለግብር ባለስልጣኑ የማሳወቅ ግዴታ Government license, interested to
አለበት፡፡ prepare book of account or audit
the region tax payer, has an
obligation to receive temporary
2. A tax payer who has an obligation license registration from the region
to keep books and records shall equivalent licensing competent
keep only one general book and body and notify the same to the
records for all business transactions Tax Authority.
subjects to tax in one schedule.
4
ሀ. የሂሳብ አዘጋጅ ባለሙያ ወይም የኦዲት ባለሙያ b. Any accountant or auditor, when
የግብር ከፋዮችን ሂሳብ ሲያዘጋጅ ወይም ሲመረምር requested by Revenue Authority in
በሂሳብ አያያዝ መርሆዎችና በክልሉ የግብር ህግ writing, shall submit the audit report of
በተደነገገው መሰረት የማዘጋጀት ወይም የተዘጋጀ his clients prepared or investigated by
መሆኑን የማረጋገጥ ግዴታ አለበት፡፡ him with in 15 days.
5
፮. የግብር ባለስልጣኑ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው የሂሳብ መዝገብ 13. Following sub- article 7 of Article 78 of the
የሚይዙ ለመሆኑ የተረጋገጠ የደረጃ «ሀ» የግለሰብ ግብር proclamation the following new sub-articles
ከፋዮች ከተከፋይ ሂሳብ ግብር ቀንሰው ገቢ እንዲያደርጉ 8 and 9 are added.
ውክልና ሊሰጥ ይችላል፡፡
8. At the time of execution of the
power given to seizure and sale of
፲፫ ከአዋጁ አንቀፅ ፸፬ ንዑስ አንቀፅ ፯ ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ ንዑስ properties of tax payers who ae
አንቀፅ ፷ እና ፱ ተጨምሯል:: liable to tax a peson who is
required to submit a property
፳. የግብር ባለስልጣኑ የሚፈለግባቸውን ግብር በወቅቱ
ያልከፈሉ ግብር ከፋዮችን ንብረት በማስከበር፣
which equivalent value to his
በመያዝና በመሸጥ ለዕዳው እንዲከፈል የማድረግ liability is obliged to fulfill it.
በገቢ ግብር አዋጁ የተሰጠውን ስልጣን
በሚፈፅምበት ወቅት ለዕዳው ተመጣጣኝ የሆነ
ንብረቱን ለባለስልጣኑ እንዲያስረክብ በደብዳቤ 9. Everty tax debtor who is not volunteer
ጥያቄ የቀረበለት ማንኛውም ግብር ከፋይ ጥያቄውን to submit his property when required
ተቀብሎ የመፈፀም ግዴታ አለበት፡፡ in this manner shall be liable in
፱. በዚህ ሁኔታ ሲጠየቅ ንብረቱን ለባለስልጣኑ accordance with criminal procedure
ለማስረከብ ፈቃደኛ ያልሆነ ማንኛውም የግብር code of the country since it is tax
ባለዕዳ ድርጊቱ የግብር ወንጀል በመሆኑ በወንጅለኛ offence.
መቅጫ ስነ ስርዓት መሰረት ተጠያቂ ይሆናል፡፡
14. The following new Articles 92 a, 92b, 92
፲፬. ከአዋጁ አንቀፅ ፺፪ ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ አንቀፆች ፺፪ሀ፣ ፺፪ለ፣
c,92d and 92e are added after Article 92 of the
፺፪ሐ፣ ፺፪መ እና ፺፪ ሠ ተጨምረዋል፡፡
proclamation.
፺፪ሀ. ባለስልጣኑ የሂሳብ መዝገብ የመያዝና ደረሰ-
92a. The Authority may make, the tax
የመጠቀም ግዴታ ያለባቸውን ግብር ከፋዮች
payers who have obligation of
በሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን እንዲጠቀሙ ማድረግ
maintenance of account and
ይችላል፡፡
utilization of voucher, to use cash
registered machine.
፺፪ለ. በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ የመጠቀም ግዴታ
ያለበት ሰው ያሉበት ግዴታዎች
92b. Obligations of person who has
obligation to use sales register
machine.
፩. የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያው በጥገና ላይ ባለበት
ጊዜ ካልሆነ በስተቀር በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ
1. Unless other wise the sale registered
ከታተመ ደረሰኝ ውጪ ሌላ ማናቸውም ዓይነት
machine found under repair, carry out
ደረሰኝ ያለመስጠት፤
transaction with out issuing receipts
printed by the sale registered machine.
፪. የንግድ ሥራ ለማከናወን የሚከተሉትን ማሟላት
2. Fulfill the followings to carry out
ሀ) ከተመዘገበ የአገልገሎት ማዕከል ጋር ውል
መፈፀም business transaction
6
. yxD‰š wYM ySM lW_ b¸drGbT g!z@
lÆlSLÈn# ¥S¬wQ¿ 4. Issuing refund receipts in assurance of
properly recording the return of goods or
፬. :”ãC tm§> mdrUcW wYM dNb¾W customer’s request for refund, in the
ytm§> _Ãq& ¥Qrb# btm§> mZgB §Y refund book.
bTKKL mmZgb# s!rUg_ ytm§> drs" mS-
T½
5. Inform the Authority with in three days of
. y>Ã+ mmZgb!à mú¶ÃW bSRöT wYM termination of sales register machine use
kxQM b§Y bçn MKNÃT g#ÄT ydrsbT due to theft or irreparable damage.
bmçn# xgLGlÖT mS-T s!ÃÌR_ bîST qÂT
WS_ YHNn# lÆlSLÈn# ¥S¬wQ½
6. Report machine mal functing to the
. y>Ã+ mmZgb!à mú¶ÃW BL>T ÆU-mW service center and Authority with in two
b ፪ s›T g!z@ WS_ lmú¶Ã xgLGlÖT hours.
¥:kL lÆlSLÈn# ¶±RT ¥DrG¿
7
4. Birr 25,000 for obstructing inspection
of the audit system of a sales register
. የግብር ባለስልጣን ሰራተኛ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያን machine by offices of the Tax
ስርዓት ኦዲት እንዳያደርግ መሰናክል ከፈጠረ ወይም Authority or for failure to have annual
በመሳሪያው ላይ በዓመት አንድ ጊዜ በአገልግሎት ማዕከል machine inspections performed by a
ምርመራ ካላስደረገ ብር ፳፭ ሺ ይቀጣል፡፡ service center;
የንግድ ስራው ለሚጠቀምበት የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ 5. Birr 25,000 for not having a valid
service contract with an authorized
ከአገልግሎት ማዕከል ጋር ውል ካልፈፀመ ወይም የሽያጭ
service enter for a sales register
መመዝገቢያመሳሪያውን ከተርሚናል ጋር ሳያያይዝ ከተጠቀመ
machine in use or for using the sales
ወይም የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያው የምርመራ መዝገብ
register machine without connecting to
ከመሳሪያው ጎን እንዲቀመጥ ካላደረገ ወይም በሽያጭ
the terminal, or for not keeping the
መመዝገቢያ የተመዘገቡ ዕቃዎች ተመላሽ መደረጋቸው ወይም
inspection booklet besides the sales
ደንበኛው የተመላሽ ጥያቄ ማቅረብ በተመላሽ መዝገብ ላይ
register machine, or for issuing refund
በትክክል መመዝገቡ ሳይረጋገጥ የተመላሽ ደረሰኝ ከሰጠ
receipts without properly recording the
ለእያንዳንዱ ጥፋት ብር ፳፭ ሺህ ይቀጣል፡፡
return of goods or customers request for
refund in the refund book.
8
and permit numbers for the sales
register machine;
9
10. Birr 30,000 for changing or improving a
point of sales machine software by a person
l. y>Ã+ s‰t®C mú¶ÃW ytb§¹ kçn « bGBR not accredited by the Ethiopian Revenu and
ÆlSLÈn# f”D y¬tm tk¬¬Y q$_R ÃlW drs" custom Authoity or not registered by the
ldNb¾W ymS-T GÁ¬ xlÆcW´ y¸L Tax Authority.
¥S¬wqEý XÂ
/. «drs" y¥Ys_ kçn xYKfl#´ y¸L }h#F ÃlbT 92. d. Penalties for Failure to Observe
¥S¬wqEýbGL} b¸¬Y ï¬ l_æ µLtgß BR ¹! Supplier’s Obligation
YqÈL½
Any person who is accredited and permitted
for the supply of sales register machine or
. S‰ §Y yêlWN y>Ã+ nq$È îFTê&R yx!T×ùÃ soft ware shall be liable for a penalty of:
gb!ãCÂ g#M„K ÆlSLÈN :WQÂ ÆLs-W wYM
bGBR ÆlSLÈn# ÆLtmzgb sW XNÄ!qyR wYM 1. Birr 100,000 for failure to notify change
XNÄ!ššL µdrg BR " ¹! YqÈL of business address to the tax
Authority.
፺፪(መ) የአቅራቢነት ግዴታዎችን ባለመወጣት የሚጣል መቀጫ 2. Birr 500,000 for selling a sale register
machine not acrdited by the Ethiopian
¥N¾WM y>Ã+ mmZgb!à mú¶ÃãC wYM Revenu and custom Authority or not
îFTê&R xQ‰b!nT :WQÂÂ f”D yts-W sW½ registered by tax authority.
፩. የንግድ ስራውን የአድራሻ ለውጥ ለግብር ባለስልጣን 3. Birr 50,000 for failure to get a machine
ካላስታወቀ ብር ፩፻ ሺ ይቀጣል፣ registration code for each sales register
machine from the Tax Authority or for
፪. በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዕውቅና not affixing the machine code stickers
ያልተሰጠው ወይም በግብር ባለስልጣኑ ያልተመዘገበ on a visible part of the machine
የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ለገበያ ካዋለ ብር ፭፻ ሺ
ይቀጣል፣ 4. Birr 100,000 for failure to notify
to the Tax Authority in advance
፫ ለእያንዳንዱ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ምዝገባ ከግብር any change made to the sales
ባለስልጣኑ የመሳሪያ መለያ ቁጥር ካልወሰደ ወይም
register machine in use or for
የወሰደውን የመሳሪያ መለያ ቁጥር ለእይታ በሚያመች
ቦታ በመሳሪያው ላይ ካለጠፈ ብር ፶ሺ ይቀጣል፤ inserting or adding incorrect
information or for omitting the
፬ በስራ ላይ ባሉ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች ላይ correct information from the
የሚያደርገውን ማናቸውም ለውጥ ለግብር ባለስልጣኑ manual that guides the use of sales
በቅድሚያ ካላስታወቀ ወይም ስለመሳሪያው አጠቃቀም register machine;
በሚያብራራው የአጠቃቀም መመሪያ ውስጥ ትክክለኛ
ያልሆነ መረጃ ካስገባ ወይም ትክክለኛውን መረጃ
ከቀነሰ ብር ፩፻ ሺ ይቀጣል፤
10
ውላቸውን ስላቋረጡ ወይም አዲስ ስለተዋዋላቸው Service Center shall be liable for a
የአገለግሎት ማዕከላት ለግብር ባለስልጣኑ ካላስታወቀ penalty.
ብር ፶ሺ ይቀጣል፡፡
1. Birr 20,000 for failure to report to the Tax
፺፪\ሠ/ የአገልግሎት ማዕከል ግዴታዎችን ባለመወጣት የሚጣል Authority within two days of change of the
መቀጫ፤ ማናቸውም የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች የአገልግሎት fiscal memory of a sales register machine;
ማዕከል፣
2. Birr 20,000 for failure to perform annual
፩ የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ የፊሲካል ማስታወሻ technical inspections on sales register
በተተካ በሁለት ቀናት ውስጥ ለግብር ባለስልጣኑ machines that are under contract of excution
ካላስታወቀ ብር - ሺ ይቀጣል፡፡ agreement.
፪. የአፈፃፀም ስምምነት ውል የገባባቸውን የሽያጭ 3. Birr 50,000 for deploying every person not
መመዝገቢያ መሳሪያዎች በዓመት አንድ ጊዜ የቴክኒክ certified by the supplier and not registered by
ምርመራ ካላደረገ ብር - ሺ ይቀጣል፡፡ the Tax Authority.”
፲፭. ከአዋጁ አንቀፅ ፺፰ ቀጥሎ የሚከተሉት አዲስ አንቀፅ ፺፰ሀ፣ ፺፰ለ፣ 98A. Un authorized use or print of receipt and
፺/ሐ/፣ ፺፰(መ) ተጨምሯል፡፡ transact with out Receipts.
፺፰(ሀ) ያልተፈቀደ ደረሰኝ መጠቀም ወይም ማተምና ያለ 1. Any person commits on offence if uses un
ደረሰኝ መሸጥ authorized computer generated or printed
receipts or provides the service of printing un
፩. ከባለስልጣኑ ፈቃድ ሳይሰጥ በኮምፒውተር የተዘጋጀ ደረሰኝ authorized receipts and shall up on conviction,
በማሳተም የተጠቀመ ወይም የደረሰኝ ሕትመት be punished with a fine of not less than Birr
አገልግሎት የሰጠ ሰው ጥፋተኛነቱ በፍርድ ቤት ሲረጋገጥ 10,000 and not more than Birr 100,000 and
ከብር ፲ሺ በማያንስና ከብር ፻ ሺ በማይበልጥ መቀጫና imprisonment for a term of not less than two
ከሁለት እስከ አምስት ዓመት በሚደርስ እስራት years and not more than five years.
ይቀጣል፡፡
11
ሲረጋገጥ ከአንድ ዓመት በማያንስና ከሁለት ዓመት change to the fiscal memory and shall, upon
በማይበልጥ እስራት ይቀጣል፣ conviction, be punished with imprisonment
for a term of not less than three year and not
፫.በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያው የፊሲካል ማስታወሻ ላይ more than five years:
ጉዳት ያደረሰ ወይም የፊሲካል ማስታወሻው እንዲቀየር
ያደረገ ወይም ጉዳት ለማድረስ ወይም ማስታወሻውን
ለመቀየር ሙከራ ያደረገ ከሆነ ጥፋተኛ መሆኑ በፍርድ 4.commits an offence if obstructed inspection
ቤት ሲረጋገጥ ከሶስት ዓመት በማያንስና ከአምስት ዓመት of the audit system of a sales register
በማይበልጥ እስራት ይቀጣል፤ machine by officer of the Tax Authority, or
if failed to have annual machine inspections
፬. የግብር ባለስልጣኑ ሰራተኛ የሽያጭ መመዝገቢያ performed by a service center and shall,
መሳሪያውን ስርዓት ኦዲት እንዳያደርግ መሰናክል የፈጠረ upon conviction, be punished with
ወይም በመሳሪያው ላይ በዓመት አንድ ጊዜ በአገልግሎት imprisonment for a term of not less than six
ማዕከል የቴክኒክ ምርመራ ያላስደረገ ከሆነ ጥፋተኛ መሆኑ months and not more than one year,
በፍርድ ቤት ሲረጋገጥ ከስድስት ወር በማያንስና ከአንድ
ዓመት በማይበልጥ እስራት ይቀጣል፤
12
punished with imprisonment for a term of
፩. ማናቸውም የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎች not less than one year and not more than
የአገልግሎት ማዕከል አቅራቢው ዕውቅና ያልሰጠውንና three years.
በባለስልጣኑ ዘንድ ያልተመዘገበ ሰራተኛ በስራ ላይ
አሰማርቶ ከተገኘ ጥፋተኛ መሆኑ በፍርድ ቤት ሲረጋገጥ
ከአንድ ዓመት በማያንስና ከሶስት ዓመት በማይበልጥ
እስራት ይቀጣል፡፡
1. Commits an offence if failed to report to the ፲፮. የአዋጁ አንቀፅ ፩፻ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀፅ ፩፻ ተተክቷል፡Ý
Tax Authority a change of business address
and shall, upon conviction, be punished with ፩፻. በግብር ባለስልጣን ሰራተኞች የሚፈፀሙ ጥፋቶች
imprisonment for a term of not less than one ፩ የዚህን አዋጅ ድንጋጌዎች ለማስፈፀም ለግብር ባለስልጣን
year and not more than two years. የተቀጠረ ማንኛውም ሰው፤
2. commits an offence if sold a sales register ሀ. በሕግ መሰረት ሊያገኘው ከሚገባው ክፍያ ወይም ሽልማት
machine not accredited by Ethiopian Revenu ውጪ ከተቀጠረበት ተግባር ጋር በተያያዘ በቀጥታ ወይም
and custome Authority or registered by the ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ የገንዘብ ወይም ሌላ ዓይነት ክፍያ
Tax Authority and shall, upon conviction, ወይም ስጦታ እንዲደረግለት የጠየቀ ወይም የተቀበለ ወይም
be punished with imprisonment for a term of ለክፍያው ወይም ለስጦታው ተስፋ ወይም መያዣ የጠየቀ
not less that three years and not more than ወይም የተቀበለ እንደሆነ፤
five years;
ለ/ ከግብር በሚኘው ገቢ ላይ ማጭበርበር ወይም ከዚህ አዋጅ
ድንጋጌዎች ወይም ከተሰጠው ሃላፊነት መልካም አፈፃፀም
ጋር የሚቃረን ተግባርለመፈፀም፣ማድረግ የሚገባውን
3. commits an offence if failed to notify the ከማድረግ ለመታቀብ፣ተገቢ ያልሆነን ነገር ለመፍቀድ፣
Tax Authority in advance any change በግብር ላይ የሚፈፀምን የማጭበርበር ተግባር ለመደበቅ
made to the sales register machine in use, ወይም
or if inserted incorrect information to or በሚስጥር ለመተግበር ውል የገባ ወይም በሚገባው
omitted the correct information from the ማናቸውም ውል ውስጥ በዚህ ተግባር መተባበሩን የሚያሳይ
manual that guides the use of sales ስምምነት የሰጠ እንደሆነ ወይም፣
register machine and shall, upon
conviction, be punished with ሐ. በዚህ አዋጅ ለግብር ባለስልጣኑ ከተሰጠው ስልጣን በላይ
imprisonment for a term of not less than የሰራ ወይም በተሰጠው ስልጣን ያለአግባብ የተጠቀመ
three year and not more than five years: እንደሆነ፣ጥፋተኛ መሆኑ በፍርድ ቤት ሲረጋገጥ ከብር ፶ሺ
በማይበልጥ የገንዘብ መቀጫ እና ከ፲ ዓመት በማያንስ ከ-
ዓመት በማይበልጥ እስራት ይቀጣል፡፡
98d. Offences by Sales Register
Machine Service Centers and
their Personnel
2.Any personnel of a sales register machine
1.Any sales register machine service center service center commits an offence if,
commits an offence if deployed a service without the knowledge of the service
personnel that is not certified by the center and the Tax Authority, dismantle
supplier and not registered by the or assemble a sales register machine, or if
Authority and shall, upon conviction, be deliberately removed the sales on a sales
13
register machine or changed parts of a
sales register machine not reported to ሀ. የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ የፈታ ወይም የገጣጠመ
have any break down, or if committed any ወይም የአገልግሎት ማዕከል ሰራተኛ በሌለበት ስራ ላይ
similar act and shall, upon conviction, be እንዲውል የፈቀደ ወይም የመሳሪያውን መለያ ቁጥር
punished with a fine of not more than Birr ያቀያየረ እንደሆነ፣ ወይም
5,000 and imprisonment for a term of not
less than one year and not more than three
years.”
ለ. በሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ተጠቃሚው ወይም
በአገልግሎት ማዕከሉ ወይም በሰራተኛው ወይም
16.Article 100 of the Proclamation is repealed and በአቅራቢው የተፈፀመን ማናቸውንም ሕገ ወጥ
replaced by the following new Article 100 አድራጎት እያወቀ ወይም በቸልተኝነት በ፳፬ ሰዓት ጊዜ
100, Offences by Tax Authority Employee ውስጥ ለግብር ባለስልጣኑ ሪፖርት ያላደረገ እንደሆነ፤
ጥፋተኛ መሆኑ በፍርድ ቤት ሲረጋገጥ ከብር ፭ሺ
1. Any person employed by the Tax
በማይበልጥ የገንዘብ መቀጫ እና ከአንድ ዓመት
Authority for enforcing the provisions of
በማያንስና ከሶስት ዓመት በማይበልጥ እስራት
this proclamation who. ይቀጣል፤
14
b. Knowingly or negligently fails to report to the
Tax Authority, within 24 hours, offences ፩. የይግባኝ ጉባዔ የሰጠው ውሳኔ በሕግ ረገድ ስህተት ነው
committed by the user, service center or its በማለት ያልተስማማ ማንኛውም ተከራካሪ ወገን የይግባኝ
ጉባዔው የፅሁፍ ውሳኔ በደረሰው በ- ቀናት ውስጥ ስልጣን ላለው
personnel or supplier of a sales register
ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሊያቀርብ ይችላል፡፡
machine; commits an offence and shall, upon
conviction, be punished with a fine of not
more than Birr 5,000 and imprisonment for a ፲፱. የአዋጁ አንቀፅ ፩፻፲፺ ንዑስ አንቀፅ /፬ ¼ ተሽሯል፡፡
term of not less than one year and not more
than three years. ፳. የአዋጁ አንቀፅ ፩፻፲፺ ንዑስ አንቀፅ /፩ ¼ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ
ንዑስ አንቀፅ/፩/ እና /፪/ ተተክቷል፤
15
date of receipt of the written decision of ርዕሰ መስተዳድር
the Appeal Commission.”
16
17