Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 25

ydb#B B/@éC½ B/@rsïCÂ ?

ZïC KLL mNGST


db#B nU¶T Uz@È
DEBUB NEGARIT GAZETA OF THE SOUTHERN NATIONS,
NATIONALITEIS AND PEOPLES REGIONAL STATE

 ዓመት ቁጥር  bdb#B B/@éC½B/@rsïCÂ ?ZïC


KL§êE mNGST M ክር b@T 14th Year No. 9
አዋሳ ሐምሌ /ሺ ጠባቂነት የወጣ አዋጅ Awassa 18 July 2008

ማውጫ CONTENTS
አዋጅ ቁጥር 122/2000 ዓ.ም Proclamation No 122/2008
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሐሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የገጠር A revised Proclamation to provide for rural
መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር እንደገና land use fee and agricultural activities income
ለመወሰን የወጣ አዋጅ  ………. ገጽ 1 tax in the South Nations, nationalities and
Peoples Regional State… page 1
በደቡብ ብሔሮች/ ብሐሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት የገጠር A REVIESED PROCLAMATION TO PROVIDE
መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር እንደገና FOR RURAL LAND USE FEE AND
ለመወሰን የወጣ አዋጅ AGRICULTURAL ACTIVITIES INCOME TAX
IN THE SOUTH NATIONS, NATIONALITIES
መግቢያ AND PEOPLES REGIONAL STATE
የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ የመንግሥትን ገቢ ለማጐልበት አስፈላጊ
መሆኑ በመታመኑ የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና PREAMBLE
ሥራ ገቢ ግብር አከፋፈል ተመን በሕግ መደንገግ ያለበት በመሆኑ፣
በሥራ ላይ ያለው የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ WHIREAS believed the vitality of improving the
agriculture sector capacity in generating government
ገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር /
revenue makes essential to provide the rule of law for rural
ለመሬት ይዞታ ልዩነት ተገቢውን ትኩረት ባለመስጠቱ ተመጣጣኝ
land use fee and agricultural income tax payment.
የልሆነ የገጠር መሬት ይዞታ ያላቸውን አርሶ አደሮች ፍትሐዊነት
በጐደለው ሁኔታ በእኩል ተመን እንደከፍሉ በማድረጉ፣
WHEREAS the existing rural land use fee and
የተሻለ ኡኮናሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ሰብሎች በማምረት ሥራ
agricultural income tax proclamation no. 91/2005:-
ላይ የተሰማሩት አረሶ አደሮች ከተቀሩት ልማዲዊ አርሶ አደሮች
Does not give due consideration to farmers’ land
የተለየ የክፍያ ተመን ሳይወጣለበት በእኩልነት የማያስከፍል
possession size variation that makes those with wider
በመሆኑ፣ range of land holding size to pay equally, and hence
የአርብቶ አደሩን የገቢ ምንጭና የገቢ አቅም ልዩነት ያናዘበ የግብር

1
አከፋፈል ተመን በተለይ ያላካተተ በመሆኑ፣ የግብር አሰባሰብና adversely affects the equity and fairness of the tax;
አከፋፈል ሥርዓቱን የተሟላ ማዛናዊ ለማድረግ አዋጁን አንደገና Peasant farmers engaged in production agricultural
ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ products having more economic value not rated
የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሥት ምክር likewise, particularly; other than the customary ones.
ቤት በተሻሻለው የክልሉ ሕገ መንግሥት አንቀጽ  ንዑስ Doses not include the particular rate of taxation in
አንቀጽ /ሀ/ እቅ ቀ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚተለውን parallel with the special feature of the source & the
አውጇል!! level of the income of pastoralists; thus to enable the
tax collection and payment system holistic, fair and
ክፍል አንድ equitable makes essential to produce the proclamation
ጠቅላላ ድንጋጌዎች
anew.
1. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ የደቡብ ብሐሮች፣ ብሐሰቦችና ሕዝቦች ክልል NOW, THEREFORE, in accordance with Article 51
መንግሥት የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና ሥራ sub Articles 3(a) and (i) of the revised regional
ገቢ ግብር ለማስከፈል እንደገና የወጣ አዋጅ ቁጥር Constitution, the South Nations, nationalities and
/ሺህ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ peoples station, the South nations, Nationalities and
2. ትርጓሜ Peoples Regional State council hereby proclaimed as
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ሆኖ ካልተገኘ follows:
በስተቀር በዚሀ አዋጅ ውስጥ
1. “የገጠር መሬት” ማለት የደቡበ ብ/ብ/ሕ/ክልል Part one
የአስተዳደር ወሰን አካል ሆኖ በማዘጋጃ ቤት ወይም General Provisions
አግባብ ባለው አካል ከተማ ተብሎ ከተሰየመ ወሰን ውጪ
ያለ መሬት ነው፡፡
2. “አርሶ አደር” ማለት የራሱንና የቤተሰቦቹን ፍላጐቶች 1. Short Title
ለማሟላት በዋነኛነት የቤተሰቡን ጉልበት መሠረት This proclamation may be cited as the “South
በማድረግ በግል የግብርና ልማት ሥራ የሚያቀሄድ Nations, Nationalities and Peoples Regional
ማናቸውም ሰው ወይም የገበሬዎች የሕብረት ሥራ State rural land use fee and agricultural income
ማህበር አባል ሆኖ በወል የግብርና ልማት የሚሰራ tax levying revised Proclamation N. 122/2008”
ማናቸውም ሰው ነው፡፡
2. Definition
3. “አብርቶ አደር” ማለት የራሱንና የቤተሰቦቹን ፍላጐት
In this proclamation, unless the context otherwise
ለማሟላት ለከብቶች እርባታምቹ ሁኔታዎተ ፍለጋ ከቦታ
requires:
ወደ ቦታ በመዘዋወር የጋሪዮሽ የግጦሽ መሬትንና ውሃን
1. “Rural Land” shall mean all land outside the
በመጠቀም በእንስሳት እርባትና በእንስሳት ውጤቶች
boundaries of the municipality or outside an
የሚተደደር ሰው ወይም የክሉሉ ሕብረተሰብ ክፍል ነው፡፡
area designated as town by appropriate body,
4. “የሕብረት ሥራ ማህበር” ማለት በሕብረት ሥራ which administratively bounded in the South

2
ማህበራት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር / መሠረት
Nations, nationalities and Peoples region.
በክልሉ የተደራጀ የገበሬዎች የሕብረት ሥራ ማህበር
ነው፡፡ 2. “Peasant Farmer” shall mean may
individual person or member of a
5. “የመጠቀሚያ ክፍያ” ማለት በዚህ አዋጅ መሠረት
farmers’ agricultural cooperative who
ከክልሉ አርሶ አደር የሚጠየቅና የሚከፈል የገጠር መሬት
earns his/her living by farming the
መጠቀሚያ ዓመታዊ ክፍያ ነው፡፡
6. “የመሬት ኪራይ ክፍያ” ማለት በዚህ አዋጅ አንቀጽ  mainly based on his/her family labor for
ንዑሰ አንቀጽ  መሠረት ማንኛውም የመንግሥት house hold need.
የልማት ድርጅት ወይም የግል ባለሃብት በክልሉ የሚገኝ
የገጠር መሬት ለንግድና ኢንቨስትመንት ልማት ተግባር
3. “Pastoralist” shall mean an individual
በሊዝ ተከራይቶ አግባብ ባለው ሕግና በውል ስምምነት
በተወሰነው ምጣኔ መሠረት ለመሬቱ ኪራይ በየዓመቱ person or part of the regional society
የሚከፍለው የሊዝ ክፍያ ነው፡፡ moving from place to place looking for
7. “የገቢ ግብር” ማለት የመሬት ይዞታ መጠንና የእንስሳት
conducive situation of grazing land and
እርባታ ብዛት ባቤትነትን መሠረት በማድረግ ከእርሻ
water using communally and earns his/her
ሥራና ከእንስሳት እርባታ በሚገኝ ገቢ ለላየ በቁጥር
living by cattle rearing for household need.
ተወስኖ በአርሶ አደሩ ወይመ በአርብቶ አደሩ የሚከፈል
ግብር ነው፡፡
8. “የመሬት ይዞታ” ማለት በክልሉ በአንድ አካባቢ ወይም 4. “Cooperative” shall mean peasant farmers’
በተለያዩ ቦታዎች ሆኖ በአርሶአደር ወይም በአርብቶ አደር
agricultural cooperative organized in
ስም በይዞታነት የተመዘገበና ለግል ግጣሽም ጨምሮ
accordance with the cooperative societies
ለማናቸውም የግብርና ልማት ሥራዎች የተያዘ የገጠር
establishment proclamation No. 111/2007,
መሬት ነው፡፡
in the region.
9. “ግብር ሰብሳቢነት” ማለት የቀበሌ አስተዳደር ወይም
5. “Usage Fee” shall mean fee payable by the
የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ወይም
የእንስሳት እርባታ ገቢ ግብር እነዲሰበሰብ በማመለከተው peasant farmers of the region for rural land
የቀበሌ አስተዳደር የሚወከል ሰው ነው፡፡ use, annually.

10. “ግብር አስገቢ” መ/ቤት ማለት የደቡብ ብሐሮች፣


6. “Lease Fee” in accordance with this
ብሐረሰቦችና ሕዝቦች ክልል መንግሠት የታከስ
proclamation Article 6 of sub Article 4, shall
አስተዳደር ባለሥልጣን እና በዞንና በአዋሳ ከተማ ዋና
mean the lease fee payable annually by any
ቅርንጫፍ፣ በልዩ ወረዳ፣ በወረዳና በሌሎች የሪፎርም
state farm organization or private investor for
ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙት የባለሥልጣኑ ቅርንጫፍ
the rural land of the region they possess by
ጽ/ቤቶች ናቸው፡፡
lease for business investment purpose as per
11. “ባለሥልጣን” ማለት የደቡብ ብሔሮች ብሐረሰቦችና

3
ሕዝቦች ክልል መንግሥት የታክስ አስተዳደር ባለሥልጣን
ማለት ሲሆን በክልሉ በየአስተዳደር እርከኖች የተዋቀሩት the rate fixed by the pertinent law and

የመ/ቤቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችን ያካትታል፡፡ concessional agreement.

12. “መንግሥት” ማለት የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና 7. “Income Tax” shall mean the tax payable

ሕዝቦች ክልል መንግሥት ነው፡፡ from peasant farmer or pastoralist on


13. “በመስኖ እርሻ ተጠቃሚ” ማለት አንድ ስምንተኛ income from agricultural activities and
ሄክታር ወይም ከዚያ በላይ ስፋት ባለው መሬት cattle rearing based on the sixe of
/በይዞታውም ሆነ በተከራየው የእርሻ መሬት/ ላይ landholding or the number of cattle
የመስኖ ቦይ በመሥራት ከወንዝ ወይም ከኩሬ ውሃ ወደ ownership on presumptive assessment.
ማሳ በማስገባተ ከመደበኛው የዝናብ ወራት አዝመራ
በተጨማሪ በለሎች ወቅቶች ሰብል በማልማት 8. “Landholding” shall man any rural land of
የሚጠቀም አርሶ አደር ማለት ነው፡፡ the region located in one area or different
14. “በጫት ወይም በቡና እርሻ ወይም በሙዝ እርሻ areas that registered by the name of the
ተጠቃሚ” ማለት ካለው የእርሻ መሬት ውስጥ በአንዲ peasant farmer or pastoralist as possession
ወይም ከዚያ በላይ በሆነ እነዚህ የሰብል ዓይነቶች ሩብ for whichever agricultural activities
ሄ/ር ወይም ከዚያ በላይ ስፋት ያለው መሬት በሰብሎቹ including for private grazing purpose.
ተሽፍኖ የሚገኝበት እና ምርቱንና ችግኙ በማዘጋጀት
በአካባቢውም ሆነ ከአካባቢው ውጭ ለሚገኙ ገበያዎች 9. “Tax Collector” shall mean any kebele

በማቅረብ የሚጠቀም አርሶ አደር ማለት ነው ፡፡ administration or any person authorized or


15. “የአኘል አብቃይ” ማለት ካለው የእርሻ መሬት ውስጥ designated by kebele administration to
ወይም በተከራየው መሬት አንድ ስምንተኛ ሄ/ር ወይም collect rural land use fee and agricultural
ከዚያ በላይ ስፋት ባለው መሬት ላይ የፖም ዛፍ ተክሎ activities income tax or cattle rearing
ፍሬውን በመሸጥ የሚጠቀም አርሶ አደር ማለት ነው፡፡ income tax.
10. “Tax Recipient Office” shall mean the
South Nations, Nationalities and Peoples

16. “በበርበሬ ተክል ተጠቃሚ” ማለት ካለውየመሬት ይዞታ Tax Administration Authority including

ወይመ በተከራየው መሬት አንድ ስምንተኛ ሄ/ር ወይም the Zones and Awassa Town main branch
ከዚየ በላይ በሆነ መሬት ላይ የበርበሬ ችግኝ አባዝቶ offices; Special Woredas. Woredas and
በመሸጥ ወይመ በርበሬ ተክሎ በማምረት ለገበያ other reform Town administration Tax
በማቅረብ የሚጠቀም አርሶ አደር ማለት ነው፡፡ branch Offices.
17. “በመደበኛ እርሻ ተጠቃሚ” ማለት ከላይ ከንዑስ አንቀጽ 11. “Authority” shall mean the South Nations,
 እስከ  በተጠቀሱት የሰብል ልማት ሥራዎች Nationalities and Peoples Regional State
ያለተሰማራ ሆኖ በይዞታው ወይም በተከራየው የእርሻ

4
መሬት ላይ የዝናብ ወቅትን ብቻ ጠብቆ ከዓመታዊ Tax Administration Authority including its
ሰብሎች ወይም ከቋሚ ሰብሎች ወይም ከደን ውጤቶች branch offices organized in the
ወይም ከእንስሳት እርባታ ወይም ከጥምር ግብርና ሥራ administrative structures of the region.
ተሰማርቶ ምርት በመሰብሰብ የሚጠቀም አርሶ አደር
12. “State” shall mean the Southern
ማለት ነው፡፡
Nations. Nationalities and Peoples’
18. “በእንስሳት እርባታ ተጠቃማ” ማለት አመቺ የግጣሽ
ሳርና ውሃ ለማግኘት ከቦታ ወደ ቦታ በመንቀሳቀስና
regional State.
በጋሪዮሽ በመጠቀም ከሚያረባቸው የቀንድ ከብቶች 13. “User of Irrigated Agriculture” shall mean
ግመሎች እና ከእንስሳት ተዋጽኦ ምርት በመሰብሰብ a peasant farmer who benefits by
የሚጠቀም አርብቶ አደር ማለት ነው፡1 harvesting on a sixe of land about one-
19. “የእርሻ ልማት ድርጅቶች” ማለት በደቡብ eighth (1/8th) hectare or more size of his
ብ/ብ/ሕ/ክልል የአስተዳደር ወሰን ውስጥ የሚገኙ holding or rented land using river or pond
የመንግሥት የእርሻ ልማት ድርጅቶች ናቸው፡፡ water by preparing irrigation canals on the
same, and thereby producing crops in
addition to his/her regular harvest during

20. “ሰው” ማለት የተፈጥሮ ሰው፣ የግል ባለሃብት፣ ድርጅት፣ the rainy season.
የጋራ ልማት ማህበር ወይም የሰዎተ ሕብረት ሲሆን
14. “Beneficiary of Chat or Coffee or Banana
ሌላን ሰው በመወከል ተቀማጭነቱ በኡትዮጵያ ውስጥ
ሆኖ የንግድ ሥራ የሚያካሂድ የንግድ ወኪልን Farm” shall mean a peasant farmer
ይጨምራል፡፡ who, within his landholding, manage to
3. የተፈፃሚነት ወሰን cover about one-fourth (1/4th) hectare or
ይህ አዋጅ ተፈፃሚ የሚሆነው በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት more sixe of it by one or more type of
ውስጥ በገጠር አካባቢዎች በእርሻ ሥራ በተሰማሩ አርሶ
these crops and who benefits from same
አደሮች፣ በእንስሳት እርባታ በተሰማሩ አርብቶ አደሮች እና
by taking the products and seedlings to
በእርሻ ልማት ሥራ ላይ በተሰማሩ የመንግሥት የልማት
ድርጅቶች ወይም የግል ባለሃብቶች ላይ ነው፡፡
the local and or other remote markets.

4. የመጠቀሚያ ክፍያና የግብር ስሌት መሠረት 15. “Apple Producer” shall mean a peasant
1. እንያንዳንዱ አርሶ አደር የማከፍለው የገጠር መሬት farmer who manage to cover a size of land
መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር የሚወሰነው about one eights (1/8th) hectare or more
ባለው የመሬት ይዞታ መጠን ሲሆን እያንዳንዱ አርብቶ size of his land holding or rented land;
አደር የማከፍነው የእንስሳት እርባታ ገቢ ግብር
thereby benefits by developing and selling
በባለቤትነት በሚየዛቸው የእንስሳት ቁጥር ብዛት ላይ

5
ተመሥርቶ ይሆናል፡፡ apple seedlings or planting apple trees and
2. ይህ የአርሶ አደሩና የአርብቶ አደሩ የክፍያ መሠረት selling its fruits.
የሆነው መረጃ በቁጥር የሚያለግል ሲሆን በየጊዜው
እንደና ተሰብስቦ የሚጠናቀርና ከወቅቱ ሁኔታ ጋር
እንዲጣጣም የሚደረግ ይሆናል፡፡
16. “Pepper Plant Beneficiary” shall mean a
ክፍል ሁለት peasant farmer who manage to cover one
የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ አፈፃፀም eighth (1/8th) hectare or more size of his
landholding or rented land and; thereby
5. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያን ስለመክፈል benefits by developing pepper seedlings or
ማንኛውም አርሶ አደር በክልሉ ባው የገጠር መሬት ይዞታ planting same and benefits by taking to the
በዚህ አዋጅ አንቀጽ  መሠረት የተወሰነውን የመጠቀሚያ
market.
ክፍያ በየዓመቱ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
6. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ ተመን 17. “Customary Farm Beneficiary” shall
1. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል mean a peasant farmer who cultivates
የማገኝ ማንኛውም አርሶ አደር በክልሉ ባለው የገጠር on won landholding or rented
መሬት ይዞታ ስፋት አንፃር የሚከፍለው ዓመታዊ
agricultural land by only waiting for the
የመጠቀሚያ ክፍያ ተመን ከዚህ በታች በተመለከተው
rainy season and benefits from annual
ሠንጠረዥ አንድ በተወሰነው መሠረት ይሆናል፡፡
2. የገጠር መሬት መቀጠሚያ ክፍያ ተመን crops or permanent crops or forest
products or livestock raising or mixed
ተ.ቁ የመሬት ይዞታ መጠን የመጠቀሚያ farming engagements that not include
በሄከታር ክፍያ በብር
1 እስከ 0.5 ሄር 10 the engagements mentioned here above
2 ከ 1.5 በላይ እስከ 1.0 15
from sub Article 13 to 16 activities.
3 ከ 1.0 በላይ እስከ 1.5 20
4 ከ 1.5 በላይ እስከ 2.0 25 18. “Beneficiary From Cattle Rearing” shall
5 ከ 2.0 በላይ እስከ 2.5 30
mean the pastoralist who benefits from
6 ከ 2.5 በላይ እስከ 3.0 35
7 ከ 3.0 በላይ እስከ 4.0 45 rearing domestic horn animals and camels
8 ከ 4.0 በላይ እስከ 5.0 55 cattle and their byproducts by moving from
9 ከ 5.0 በላይ እስከ 6.0 70
10 ከ 6.0 በላይ እስከ 7.0 85 place to place after conductive situation of
11 ከ 7.0 በላይ በእያንዳንዱ 15 grazing grass and water using communally.
እስከ አንድ ሄድክታር ልዩነት
በተጨማሪ የሚከፈል
3. እያንዳንዱ አርሶ አደር ያለው የመሬት ይዞታ መጠን 19. “Agricultural Development Enterprises”

6
የማያስታውቀው በባለቤትነት ለያዘው መሬት የይዞታ
ማረጋገጫነት በተሰጠው ሠርተፊኬት ላይ shall mean the state farms that situated in
የተመለከተው የይዞታ መጠን ይሆናል፡፡ the administrative boundary of the region.
4. የመንግሥት የእርሻ ልማት ድርጅቶች እና በእርሻ ሥራ
ላይ የተሰማሩ የግል ባለሃብቶች በነፃ ገበያ ኢኮኖማ
በአትራፊነት የሚንቀሳቀሱ በመሆኑናቸው አግባብ
ባለው ሕግና ስለገጠር መሬት ሥልጣኑ ከተሰጠው አካል 20. “Person” shall mean any Natural Person,
ጋር አስቀድሞ በፊፀሙት የውል ስምምነት ላይ
Sole Proprietor, body, joint venture, or
በተመለተው የኪራይ ክፍያ ምጣኔ መሠረት የገጠር
association of persons (including a
መሬት ኪራይ የመክፈል ግዴታ አለባቸው፡፡
business representative residing and doing

ክፍል ሦስት business in Ethiopia on behalf of the

የግብርና ሥራ ገቢ ግብር አከፋፈል principal)

3. “Implementation Boundaries”
7. የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ስለመክፈል This proclamation shall be implemented in the
ማንኛውም አርሶ አደር በተሰማራበት የእርሸ ሥራ South Nations, Nationalities and Peoples
ከሚያገኘው ገቢ ላይ በዚህ አዋጅ አንቀጽ  ላይ Region on peasant farmers engaged on
የተወሰነውን የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር በየዓመቱ የመክፈል agricultural activities, on pastoralists engaged
ግዴታ ክፍያ ተመን፣ on cattle rearing and on enterprises of state

8. የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ክፍያ ተመን farming organizations or private investors

1. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔሰቦችና ሕዝቦች ክልል የማገኝ deployed on agricultural activities in the rural
ማንኛውም እርሶ አደር የሚፍለው ዓመታዊ የእርሻ rears.
ሥራ ገቢ ግብር ተመን ከዚህ በታች በተመለከተው
ሠንጠረዥ ሁለት በተወሰነው መሠረት ይሆናል፡፡ 4. “Base of Usage Fee and Income Tax
2. የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ተመን
Payment”

ከመደበኛ ከመስኖ፣ 1. The payment of rural land use fee and


የእርሻ ከሙዝ ከቡናና agricultural activities income tax of the
የመሬት ይዞታ መጠን ሥራ ገቢ ከጫት እርሻ
ተ.ቁ በሄክታር ግብር እና ከፖም peasant farmers and cattle rearing
ተመን ተክልና
income tax of the pastoralist are based
ከበርበሬ ተክል
ተጠቃሚ on the certified holding of the size of
የእርሻ ሥራ
ገቢ ግብር land and the number of cattle ownership
ተመን
1 እስከ 0.5 ሄ/ር 10 15

7
2 ከ 0.5 በላይ እስከ 1.0 15 20 by same, respectively.

3 ከ 1.0 በላይ እስከ 1.5 20 25 2. The aforementioned consolidated data will


4 ከ 1.5 በላይ እስከ 2.0 25 30
remain valid to be used as the presumptive
5 ከ 2.0 በላይ እስከ 2.5 30 35
base; and would be gathered and updated
6 ከ 2.5 በላይ እስከ 3.0 35 40
periodically.
7 ከ 3.0 በላይ እስከ 4.0 45 50
8 ከ 4.0 በላይ እስከ 5.0 55 60
PART TWO
9 ከ 5.0 በላይ እስከ 6.0 70 75
RURAL LAND USE FEE PAMENT
10 ከ 6.0 በላይ እስከ 7.0 85 90
11 ከ 7.0 በላይ በእያንዳንዱ 15 birr 20
5. Rural land Use Fee Payment
እስከ አንድ ሄድክታር
ልዩነት በተጨማሪ Any peasant farmer who holds rural land for
የሚከፈል
agricultural activities in the region shall be
3. ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ሌሎች ኢኮኖሚያዊ
subject to pay the land usage fee, annually, in
ጠቀሜታ ያላቸው ሰብሎች ቢኖሩ ለማካተት በደንብ
ሊወሰን ይችላል፡፡ accordance with Article 6 of the Proclamation.

9. የእንስሳት እርባታ ገቢ ግብር ክፍያ ተመን 6. Rural Land Use Fee Payment Rate
1. በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔሰቦችና ሕዝቦች ክልል ከዚህ 1. The annual usage fee payment
በታች በአንቀጽ  በተቀጠሱ አካባቢዎች የሚገኝ
ማንኛውም አርብቶ አደር የማከፍለው ዓመታዊ corresponding with the rural
የእንስሳት እርባታ ገቡ ግብር ተመን ከዚህ በታች landholding of any peasant farmer in
በተመለከተው ሠንጠረዥ ሦስት በተመለነው መሠረት
ይሆናል፡፡ the South nations, Nationalities and
2. የእንስሳት ሃብት እርባታ ገቢ ግብር ተመን /ሠ-3/
Peoples Region shall be according to
የእንስሳት ብዛት /የቀንድ የእንስሳት ሃብት ገቢ the assessment in the schedule one
ተ.ቁ
ከብቶችና ግመሎች/ ግብር ተመን /በብር/ hereunder.
1 እስከ 1 ዐ 10 2. Rural Land Use Fee Rate
2 ከ 11 እስከ 25 20
Ser. Land Holding Size Amount of usage
3 ከ 26 እስከ 5 ዐ 35
No (in hectare) fee payment (in
4 ከ 51 እስከ 75 45
Birr)
5 ከ 76 እስከ 100 60
1 Up to 0.5 h/r 10
6 ከ 1 ዐ 1 እስከ 15 ዐ 75
2 Above 0.5 up to 1.0 15

8
7 ከ 151 እስከ 2 ዐዐ 90 3 Above 1 up to 1.5 20
4 Above 1.5 up to 2.0 25
8 ከ 2 ዐዐ በላይ በእያንዳንዱ ተጨማሪ እስከ 5 ዐ ከብት
5 Above 2.0 up to 2.5 30
ብር 1 ዐ በተጨማሪነት ይከፍላል፡፡
6 Above 2.5 up to 3.0 35
3. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ  የተጠቀሱት እንስሳት
7 Above 3.0 up to 4.0 45
እያንዳንዳቸው የሚሰጡት ጠቀሜታ ከሌላው ሲነፃፃር 8 Above 4.0 up to 5.0 55
ያለው መጠን እኩሌታ የሚመዘንበት ዝርዝር አሠራር 9 Above 5.0 up to 6.0 70
10 Above 6.0 up to 7.0 85
በደንብ ይወሰናል፡፡
11 Above 7.0 for each 15 birr
10. በዚህ አዋጅ አንቀጽ  የተመለከተው አጠቃላይ ድንጋጌ up to one hectare
እንደተጠበቀ ሆኖ በስሙ የተመዘገበ የመሬት ይዞታ ኖሮት more to be paid
additionally
ግማሽ ሄክታር ወይም ከዚያ በላይ ስፋት ባለው መሬት ላይ
3. Every farmer shall declare the size of
በማንኛውም የእርሻ ሥራ በተጨማሪነት ተሰማርቶ ምርት
landholding under his/her possession
በመሰብሰብ ተጠቃማ መሆን የቻለ አርብቶ አደር የመሬት
መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር የአከፋፈል ተመን according to the size indicated at the
አርሶ አደሩ በማከፍለው በዚህ አዋጅ ደአንቀጽ  እና  landholding certificate at hand.
በተወሰነው ተመን መሠረት ይሆናል፡፡
11. በዚህ አዋጅ አንቀጽ  የተደነገገውን የአርብቶ አደር 4. The state farming organizations and private
የእንስሳት እርባታ የገቢ ግብር ተመን የማመለከታቸው agricultural investors in the region, as the
የክልሉ አካባቢዎች በደቡብ ኦሞ ዞን፣ የሠላማጐ፣ የማሌ፣ profit making business investors in free
የበናፀማይ፣ የዳሰነች፣ የኛንጋቶምና የሐመር ወረዳዎች፤ market, shall above the obligation to pay
በቤንች ማጂ ዞን የሱርማ ወረዳ እና በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ the annual land lease fee based on the lease
የ 6 ቱ የአርብቶ አደር ቀበሌወች ውስጥ ነዋሪ የሆኑ አርብቶ rate mentioned in the pertinent law and
አደሮች ብቻ ይሆናል፡፡
concessional agreement they made

12. የገጠር መሬት ኪራይ ክፍያ፣ የገጠር መሬት መጠቀሚያ beforehand with the authorized entity for
ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር የመክፈያ ጊዜ፣ the rural land
1. በዚህ አዋጅ መሠረት ከክልሉ አረሶ አደሮች እና አርብቶ
አደሮች የሚጠየቅ የግብርና ሥራ ገቢ ግብር እና የገጠር
PART THREE
መሬት መጠቀሚያ ክፍያ የሚሰሰበሰው በየበጀት ዓመቱ
AGRICULTURAL ACTIVITIES INCOME
ከጥቅምት  እስከ ማያዝያ  ባለው ጊዜ ውስጥ
መክፈል ይኖርበታል፡፡ TAX PAYMENT
2. ከመንግሥት የእርሻ ልማት ድርጅቶች እና በእርሻ ሥራ
7. Payment of Agricultural income tax
ላይ ከተሰማሩ የግል ባለሃብቶች የሚፈለገውን የገጠር
Any peasant farmer shall have the obligation to pay
መሬት ኪራይ ክፍያ የሚፈፀመው መሬቱን ሲረከቡ
agricultural income tax, annually, on the income
በመቶ ቅድመ ክፍያ እና ቀሪው  በመቶ በውሉ ጊሪ
he/she generates from engagements on agricultural

9
የዓመቱ ከጥቅምት  እስከ ማየዝያ  ባለው ጊዜ
ወስጥ መክፈል ይኖርበታል፡፡ activities in accordance with Article 8 of this
proclamation.
8. Rate Of Agricultural Income Tax
1. The agricultural activities income tax
13. የአርሶ አደሩ ግዴታ annual payment rate of any peasant farmer
1. ለአዋጁ መልካም አፈፃፀም ማንኛውም አርሶ አደር residing in the South Nation, Nationalities
and Peoples Region shall be according to
ያለው ትክክለኛ የመሬት ይዞታውን ልክ በእጁ ላይ the assessment in the following schedule
በሚገኘው የይዞታ ማረጋገጫ ሠራተፊኬት ላይ two.
የተመለከተውን መጠን መሠረት በድረግ የታክስ 2. Rate Of Agricultural Income Tax

አስተዳደር ባለሥልጣን በሚያወጣው መመሪያ ላይ


በሚገልፀሙ አኳኋን መሠረት ከሐምሌ  በፊት
Ser. Rate of Rate of
ለቀበሌው አስተዳደር በየጊዜው የማስታወቂያ ግዴታ No ordinary irrigation,
አለበት፡፡ farming banana, coffee,
Land Holding Size income chat, apple &
2. ማንኛውም አርሶ አደር በዚህ አዋጅ አንቀጽ  እና  (in hectare) tax (in pepper
birr) plantationas
የተወሰነውን የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ agricultural
ሥራ ገቢ ግብር በአንቀጽ  በተገለፀው የጊዜ ገደብ income
tax (in birr)
ውስጥ ለግብር ሰብሳቢው በደረሰኝ የመክፈል ግዴታ 1 Up to 0.5 h/r 10 15
አለበት፡፡ Above 0.5 up to 1.0 15
2 20
14. የአርብቶ አደሩ ግዴታ
3 Above 1.0 up to 1.5 20 25
1. ለግብሩ አወሳሰን ቀናነት ሲባል ማንኛውም አርብቶ
4 Above 1.5 up to 2.0 25 30
አደር በባለቤትነት የያዛቸው ትክክለኛው የእንስሳት
5 Above 2.0 up to 2.5 30 35
ሃብት /የቀንድ ከብቶችና ግመሎች/ ብዛት ልክ
6 Above 2.5 up to 3.0 35 40
ባለሥልጣኑ በማያወጣው መመሪያ ላይ በሚገለፀው
7 Above 3.0 up to 4.0 45 50
አኳኋን መሠረት ከነሐሴ  በፊት ለቀበለው
አስተዳደር ወይም የአርብቶ አደር ተወካዮች ላሉበት 8 Above 4.0 up to 5.0 55 60
የቀበሌ ገማች ኮማቴ በየጊዜው በማሳወቅ ገብሩን 9 Above 5.0 up to 6.0 70 75
እንዲወስን የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ 10 Above 6.0 up to 7.0 85 90
11 Above 7.0 for every 15 birr 20
up to one hector
2. ማንኛውም አርብቶ አደር በዚህ አዋጅ አንቀጽ  more to be paid
የተወሰነውን ግብር በአንቀጽ  በተገለኀው የጊዜ additionally
3. The inclusion of additional crops having
ገደብ ውስጥ ለግብር ሰብሳቢው በደረሰኝ የመክፈል
ግዴታ አለበት፡፡ more economic value other than those
mentioned hear above, if any, may be

10
ክፍል አራት determined in the due regulation.
የግብር ሰብሳቢ አካላት የአስፈፃሚ አካላት እና የግብር አስገቢ 9. Rate Of Cattle Rearing Income Tax
ተግባርና ኃላፊነት 1. The cattle rearing income tax annual
payment rate of any pastoralist of the
region residing in the areas mentioned at
Article 11 hereunder shall be according to
15. የቀበሌ አስተዳደር ተግባርና ኃላፊነት the assessment in the following schedule
1. በቀበሌው ም/ቤት ጉባኤና በተለያዩ የሕዝብ መድረኮች three.
የአዋጁን አስፈላጊነት፣ ዓላማና ጠቀሜታ ለሕብረተሰቡ 2. Cattle Rearing Income Tax Rate (T-3)
በማሳወቅ አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩ በአዋጁ
የተጣለበትን ግዴታ ለይቶ በመገንዘብ በአግባቡ
እንዲፈፀም ማስቻል አለበት፡፡ Ser. Number of Amount of cattle
No domestic horn rearing income tax
animals and camels payment (in birr)
2. እያንዳንዱ አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር cattle
ያስታወቀበውን የመሬት ይዞታ መጠን ወይም 1 Up to 10 10
የእንስሳት ልክ መረጃ ትክክለኛነት አመሳክሮና አረጋግጣ 2 From 11 up to 25 20
የታክስ አስተዳደር ባሥልጣን በሚያወጣው መመሪያ 3 From 26 up to 25 35
መሠረት ለወረዳው አስተዳደር ያሳውቃል፡፡ 4 From 51 up to 25 45
3. አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ ማንኛውም የቀበሌ
5 From 76 up to 25 60
አስተዳደር የታክስ ባለሥልጣኑ በማያዘጋጀው ቅፃቅጽ
6 From 101 up to 25 75
መሠረት በቀበሌው ውስጥ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን
7 From 151 up to 25 90
ወይም አርብቶ አደሮችን ስም ዝርዝር ከእያንዳንዳቸው
8 Above 200 for every additional cattle up to
የመሬት ይዞታ መጠን ወይም የእንስሳት ብዛት መጠን
50, will pay birr 10 more for per additional
ጋር በየዓመቱ ተጨማሪ ግብር ከፋዮችን በማካተት one
ከመስከረም  ቀን በፊት ለወረዳው አስተዳደር 3. The system of weighting the equivalency
የማሳወቅ ግዴታ አለበት፡፡ ratio of the corresponding use value of
every cattle animal versus anther that
specified in sub Article 2 of this Article
4. የተወሰነው የግብርና ሥራ ገቢ ግብር እና የመሬት
will be determinate in the due regulation.
መጠቀሚያ ክፍያ ልክ በወረዳ አስተዳደር ም/ቤት ፀድቆ
ሲተላለፍለት ዝርዝር በቀበሌው ጽ/ቤት በመለጠፍ 10. Being the provision mentioned in Article

ለሕብረተሰቡ ግልጽ ማድረግና ከእንዳንዱ አርሶ አደር 9 of this proclamation intact, any
ወይም አርብቶ አደር ላይ የሚፈልገውን በዚህ አዋጅ pastoralist possessing the landholding
በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ በመሰብሰብ በየወሩ registered by same, and hence mange to
ለወረዳው የታክስ አስተዳደረር ጽ/ቤት የሰበሰበውን cultivate half hectare or more area of rural

11
ገንዘብ በሙሉ በደረሰኝ ገቢ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡ landholding as engaging on whatever
agropostioralist activity shall pay rural land
5. በአሰባሰቡ ሂደትም ለተቀበለው ገንዘብ ለዘርፉ ተለይቶ usage fee and agricultural activity income tax
የተዘጋጀውን የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ለእያንዳንዱ in accordance with the rate fixed for a peasant
ከፋይ የመስጠት እና የተሰራባቸው ደረሰኞች በሙሉ farmer in Article 6 and 8 of this proclamation.
ወዲያውኑ ለወረዳው ተመላሽ የማድረግ ግዴታ
11. Pastoralists which subjected to the
አለበት፡፡
provision in Article 9 of this
proclamation and then liable for income
tax payment rated for same in the region are
6. በዚህ አዋጅ በተጣለበት ግዴታ መሠረት የመሬት
those pastoralist residing in Salamago, Male,
ይዞታው መጠን ወይም የእንስሳት እርባታው ብዛት
Benatsemay, Dassenech, Nayangatom and
በተወሰነው የጊዜ ገደብ የላስታወቀ ወይም አሳንሶ
Hamer wordas of DobuOmo Zone; in Surma
ያስታወቀ አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር በቀበሌው
ቢናር የጊዜ ገደቡ በተቀናቀቀ በ ቀናት ጊዜ ውስጥ Woreda of bench Maji Zone and in the six

የቀበሌ ገማች ኮሚቴ ማዋቀር የክፍያውና የግብሩ indentified pastoralist kebeles in Decha
መሠት ተገምቶ እነዲቀርብ የማድረግ ሥልጣንና ግዴታ Woreda of Kafa Zone of the region.
አለበት፡፡ 12. Time Of Lease Fee, Agricultural Income
7. ማንኛውም አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር Tax and Land Use Fee Collection
የተወሰነለትን የገቢ ግብር እና የመሬት መጠቀሚያ
1. The agricultural activities or cattle rearing
ክፍያ በዚህ አዋጅ በተደነገገው የጊዜ ገደብ ያልከፈለ
income tax and rural land use fee levied
እንደሆነ በቀበሌው የፍትህ አካላል ክስ በመመስረት
according to the proclamation on the
በሕግ አስገዳጅነት እንዲከፈል ያደርጋል፡፡
peasant farmers and pastoralists of the
16. የወረዳ አስተዳደር ተግባርና ኃላፊነት
region shall be collected between tikimit 1
1. በተለያዩ የሕዝብ ም/ቤቶች ጉባኤዎች እና የሕዝብ
and miazia 30 E.C (October 10 and May 8
መድረኮች የአዋጁን አስፈላጊነት፣ አለማና
ጠቀሜታዎቹ ለሕብረተሰቡ፣ ለቀበሌ አመራሮችና of G.C.) of every year.

ለሕዝብ ተወካዮች በማሳወቅ በአዋጁ የተጣለባቸውን


2. The land lease fee payment required from
ግዴታዎች ተገንዝበው የሚጠበቅባቸውን በአግባቡ
the state farming organizations and private
እንዲፈጽሙ ማስቻል ይኖርበታል፡፡
agricultural investors shall be paid 50% of
the total amount as down payment while
2. በቀበለ አስተዳደር ተዘጋጅቶ የቀረበለትን የእያንዳንዱን
they take over the rural land and the other
አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር የይዞታ መጠን ወይም

12
የእንስሳት እርባታ ብዛት ልክ ትክክለኛነቱን አመሳክሮ remaining 50% on installment base
በማረጋገጥ መረጃው ለወረዳው የታክስ አስተዳደር annually through out the lease period from
ጽ/ቤት ወዲያውኑ በማስተላለፍ ከእያንዳንዱ አርሶ Tikimit 1 to Miazia 30 of every year.
አደር ወይም አርብቶ አደር የሚፈለገውን የገቢ ግብር
እና የመሬት መጠቀሚያ ክፍያ መጠን በወቅቱ
እንዲወሰን ያደርጋል፡፡
3. በታክስ አስተዳደር ጽ/ቤት ተወስኖና በየቀበሌው
13. Obligation of the Farmer
ተለይቶ የቀረበለትን ከእንዳንዱ አርሶ አደር ወይም
አርብቶ አደር የማፈለገውን የገቢ ግብር እና የመሬት 1. Any peasant farmer shall have the
መጠቀሚያ ክፍያ መጠን መረጃ መርምሮ በማጽደቅ obligation to declare the actual size of land
በዚሁ መሠረት እንዲሰበሰብ ከመስከረም  በፊት holding, as per the possession certificate
ለየቀበሌው አስተዳደር ያስተላለፋል፡፡ belongs to same, to the kebele

4. የመጠቀሚያ ክፍያና የገቢ ግብር በዚህ አዋጅ Administration before August 23,
በተወሰነው የጊዜ ገደብ ውስጥ በቀበሌው አስተዳደር periodically, according to the condition
/በግብር ሰብሳቢው/ መሰብሰቡን እና ገንዘቡንና that will be issued by Tax Administration
የተሠራባቸውን ደረሰኝ ጥራዞች ለግብር አስገቢው Authority for the sake of good
መ/ቤት በወቅቱ ገቢ መደረጉን ከመከታተልና implementation of this proclamation.
የማረጋገጥ ኃላፊነት አለበት፡1
2. Any peasant farmer shall have the
5. የማፈለግባቸውን የገቢ ግብር እና የመጠቀሚያ ክፍያ
obligation to pay agricultural income tax
በወቅቱ ሳይከፍሉ የቀሩ አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች
and rural land use fee for the tax collector
የቀበሌው አስተዳደር ለየቀበሌው የፍትህ አካል ቀርበው
ከነመቀጫው እንዲከፍሉ ማድጉን ይከታተላል፣
by receipt, according to articles 6 and 8 of

ያረጋግጣል፡፡ this proclamation during the period of time


mentioned in Article 12 of same.

17. የታከስ አስተዳደር ባለሥልጠነ /የግብር አስገቢ መ/ቤት/


14. Obligation of the pastoralist
ተግባርና ኃላፊነት
1. Any pastoralist shall have the obligation to
1. በዚሀ አዋጅ መሠረት በክለሉ አርሶ አደርና አርብቶ አደር
ላይ የተጣለው የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና declare the actual number of cattle of
የግብርና ሥራ ገቢ ግብር አወሳሰንና አሰባሰብ በሕጉ domestic horn animals and camels woned
መሠረት መፈፀሙን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፡፡ currently to the Kebele Administration or
Estimating Committee ( which include
2. ለአዋጁ መልካም አፈፃፀም የሚደግፉ የተለያዩ
representative of pastoralists and kebele

13
መመሪያዎተና የመረጃ መሰብሰቢያ፣ ማጠናቀሪያ officials) before August 23. Periodically,
ማስተላለፊያ አስፈላጊ የሆኑ ቅፃ ቅፆች እና according to the condition that will be
መዛግብቶች ያዘጋጃል፣ ተግባራዊ ያደርጋል፣ issued by the Authority for the purpose of
ይከታተላለ፣ ያረጋግጣል፡፡
duly assessment of tax payable.
3. ከወረዳው አስተዳደር ፤ቤት ተረጋግጣ የሚተላለፍለትን
በየቀበሌው ተለይቶ የተዘጋጀው የአርሶ አደሩ የመሬት
ይዞታ ስፋት እና የየአርብቶ አደሩ የእንስሳት እርባታ
ሃብት ብዛት ዝርዝር መረጃ መሠረት በማረደግ በአዋጅ 2. Any pastoralist shall have the obligation to
አንቀጽ  አንቀጽ  እና አንቀጽ  እንደተደነገገው pay income tax to the tax collector
ከእያንዳንዱ አርሶ አደር የሚፈለገውን የገጠር መሬት according to Article 9 of this proclamation
መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻሥራ ገቢ ግብር እና in the period of time mentioned in Article
ከእያንዳንዱ አርሶ አደር የሚፈለገውን የገጠር መሬት 12 of same; by the particular .
መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር እና
ከእያንዳንዱ አርብቶ አደር የማፈለገውን የእንስሳት PART FOUR
እርባታ ገቢ ግብር መጠን በመወሰን ዘርዝር መረጃወን DUTISE AND RESPONSIBILITIES OF TAX
በየቀበሌው አዘጋጅቶ ለወረዳው አስተዳደር ም/ቤት
COLLECTORS, EXECUTIVES AND TAX
ከመስከረም በፊት ያስተላልፋል፡፡
AUTHORITY.

15. Duties and Responsibilities of Kebele


4. በዚሀ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ  መሠረት የተዘጋጀው Administration
የክፍያና የግብር መሠረት የሆነው መረጃና ከእያንዳንዱ 1. By clarifying the rationale, the objective
አርሶ አደርና ከእያንዳንዱ አርብቶአደር በየዓመቱ
and the vitality of the proclamation for the
መከፈል የሚገባው ትክክለኛው የመጠቀሚያ ክፍናየና
society via using the kebele council
የገቢ ግብር መጠን መረጃ የሚያዝበትና ትክክል
assemblies and various public forums, it
የሚደረግበት የባህር መዝገብ የማዘጋጀትና በየቀበሌው
shall enable the peasant farmers and
አንፃር ለይቶ የመመዝገብ ግዴታ አለበት፡፡
pastoralists to comprehend their duties
5. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ
ግብር መሰብሰቢያ በክለሉ መንግሥት ተለይቶ deployed in the proclamation and actualize

የተዘጋጀው የገቢ ደረሰኝ ሥርጭተና አመላለስ መረሀዳ same.


በመያዝ ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፡፡ 2. Shall submit the landholding size or the
cattle ownership size data that declared by
6. በቀበሌው አስተዳደር ከቀበሌው አርሶ አደሮች ወይም
every peasant farmer or pastoralist, by
አርብቶ አደሮች በሕጋዊ የገቢ ደረሰኝ የሰበሰበውን

14
verifying and confirmation, to the Woreda
የክፍያና የግብር ገንዝብ ስለትክክለኛነቱ አረጋግጦ
Administration in accordance with the due
በደረሰኝ በመቀበልና የተገቢው የገቢ ሂሣብ ኮድ
directive that will be issued by the Tax
በመመዝገብ ለወረዳው ግምጃ ቤት በደረሰኝ ገቢ
Administration Authority.
ማድረገ አለበት፡፡
3. At the coming into effect of the
7. በዚሁ መሠረት እያንዳንዱ አርሶ አደርና አርብቶ አደር
የከፈለውን መጠን ከቀበሌው በማደርሰው የገቢ proclamation, in accord with the formats

መሰብሰቢየ የተሠራበት ደረሰኝ 2 ኛ ኮፒ ላይ የሰፈረው developed by the regional Tax

መረጃ በባህር መዝገቡ በማወራረስ የአሰሳሰቡ Administration Authority, every kebele


ሕጋዋነትና ትክክለኛነት ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፡፡ administration shall have the obligation to
በወቅቱ ያለከፈሉ አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች submit the list of peasant farmers and
በመለየት ዝርዝር መረጃወን አዘጋጅቶ ለቀበሌው ፍትህ pastoralists, by including the new comers,
አካል ቀርበው በሕግ አስገዳድጀነት ከነመቀጫው residing in the kebele with the
እንዲከፍሉ እንዲደረግ ለወረዳው ቀበሌ አስተዳደር corresponding size of their landholding or
ያስተላለፋል፤ አፈፃፀሙን ይከታተላል፡፡
cattle ownership to the woreda

8. በዚህ አዋጅ አንቀጽ  ንዑስ አንቀጽ  በተጠቀሰው administration office before the 1st of
መሠረት በገጠር መሬት የልማት ሥሪዎች Meskerem E.C. (11th of Spetember G.C) of
የሚያከናውኑ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችና የግል every year.
ባሃብቶች በኢንቨስትመንት ሕጉና አስቀድሞ በፈፀሙት 4. While the woreda administrative council
የውል ስምምነታቸው መሠረት መክፈል የሚገባቸውን delivers the approved agricultural income
የመሬት ኪራይ ክፍያ ተከታትሎ በመወሰን፣ tax and land use fee assessment list of the
በመሰብሰብና በተገቢው የሂሣብ ኮደ በመመዝገብ
kebele, it shall have the obligation to post
ለወረዳው ግምጃ ቤት በወቅቱ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
the list of the assessement at the kebele
9. ስለአዋጁና አዋጁን መሠረት በማድረግ ለሚወጡ
office to be transparent for the society and
ደንብና መመሪያዎች መልካም አፈፃፀም ለወረዳው
then collect the required amount from
አስተዳደር አካላትና ለቀበሌ አስተዳደር አካላት ተገቢው
every peasant farmer or pastoralist within
የግንዛቤ ማስጨበጫ ሴሚናር በመስጠት በሕጉ
the time interval indicated in this
የተጣለባቸውን ኃላፊነት እንዲፈጽሙ ይደግፋል፣
ይከታተላል፡፡ proclamation; and hence after deliver the
whole collected money monthly to the
woreda tax office by taking legal receipt, in
return.
5. While earring out the collection task

15
they shall have the obligation to provide
18. ደረሰኝ ስለመስጠት
the particular receipt for each tax payer
1. እያንዳንዱ አርሶአደር ወይም አርብቶ አደር በዚህ አዋጅ
in return, and shall return back all the
መሠረት ለሚፈጽመው ክፍያ ከግብር ሰብሳቢው ሕጋዊ
ደረሰኝ ወዲያውኑ የማግኘት መብትና ግዴታ አለበት፡፡ used receipt pads to the woreda, right
2. በዚህ አዋጅ መሠት የሚከፈል የመሬት መጠቀሚያ then.
ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ክፍያ የሚሰበሰበው
የክልሉ መንግሥት ለዘርፉ ለይቶ በማያጋጀው የገቢ
መሰብሰቢያ ደረሰኝ ብቻ ይሆናል፡፡
6. Shall have the power and obligation to
ክፍል አምስት estimate the payment base via forming
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች estimation committee at the kebele level
within 15 days past the due date, for
19. ስለመቀጫ
those peasant farmer or pastoralist, if
1. ማንኛውም አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር በዚህ
any, violates the obligation to declare
አዋጅ የተጣለበትን ግዴታ በመተላለፍ የመሬት
ይዞተውን መጠን ወይም የእንስሳት እርባታው ብዛት the landholding or cattle rearing size in
በወቅቱ በቀበሌው ለአስተዳደር ሳያሳውቅ ከቀረበ the due date.
ወይም አሳንሶ ካስታወቀ ባለስታወቀው ወይም አሳንሶ
ባስታወቀው የይዞታ መጠን ወይም የእንስሳት እርባታው
ብዛት እንፃር መክፈል የሚገባውን የመሬት መጠቀሚያ 7. Shall charge the defaulters at the local
ክፍያና የግብርና ሥራ ገቢ ግብር ላይ  በመቆ መቀጫ justice body for enforcement against any
በተጨማሪነት የከፍላል፡፡ peasant farmer or pastoralist who fails to
2. ማንኛውም አርሶ አደር ወይም አርብቶ አደር በዚህ effect the due payment of income tax and
አዋጅ መሠረት ሊከፍል የሚገባውን የገጠር መሬት
land use fee within the duration of payment
መጠቀሚያ ክፍያና የገቢ ግብር በተወሰነው የጊዜ ገደብ
period, according to this proclamation.
ውስጥ ሳይከፍል የቀረ ክፍያው ወይም ግብሩ በዘገየበት
የሚጣለው በእያንዳንዱ ወር የክፍያውንና የግብሩን
16. Duties and Responsibilities of the
ሁለት በመቶ /በመቶ/ መብለጥ የለበትም፡፡
Woreda Administration
3. ከቀበሌው ግብር ከፋይ ነዋሪዎች የሰበሰበውን ግብር እና 1. By clarifyin the rationale, the objective and
የመጠቀሚያ ክፍያ እንዲሁም የተሰበሰበበት ደረሰኝ the vitality of the proclamation for the
በወቅቱ ለወረዳው የታክሰ አስተዳደር ጽ/ቤት ገቢ
society, Kebele administrator, and peoples
ሳያደርግ ወይም ሳያቀርብ የቀረ የቀበሌ አመራር አግባብ
representatives via using the various public

16
ባለው የወንጀል ሕግ መሠረት ይቀጣል፡፡
4. በዚህ አዋጅ በአንቀጽ  ንዑስ አንቀጽ  እና በአንቀጽ council assemblies and public forums, it

 ንዑስ አንቀጽ  በተደነገገው መሠት የገጠር shall enable them to comprehend the duties
መሬት ኪራይ ክፍያ ያልከፈለ ማናቸውም የመንግሥት of each deployed in the proclamation and
የእርሻ ልማት ድርጅት ወይም የግል ባለሃብት በክልሉ actualize same.
የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር / መሠረት ሳይከፈል 2. Shall verify and confirm the payment base
በዘገየበት መቀጫ በተጨማሪነት ይከፍላል፡፡ data that received from kebles
20. ስለ የማበረታቻ አበል ክፍያ administration; and right then transfer the
የቀበሌ አስተዳደር በዚህ አዋጅ መሠረት ከቀበለው ግብር data to the woreda tax administration
ከፋይ ነዋሪዎች ከማሰበሰበው ጠቅላላ የመሬት መጠቀሚያ
office so that the due income tax and
ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር ገንዘብ ውስጥ ሦስት በመቶ
land use fee amount of every peasant
(%) በኮሚሽን መልክ ይከፈለዋል፡፡
farmer or pastoralist will be assessed on
time .
21. ልዩ ስልጣን
በአንድ ወይም ከአንድ በለይ በሆኑ ቀበሌዎች በማገኙ አርሶ
አደሮች ወይም አርብቶ አደሮች ላይ በድርቅም ሆነ ከአቅም
3. Shall verify and approve the income tax
በላይ በሆኑ ምክንያቶች በምርታቸው ላይ ጉዳት ቢደርስ
and land use fee assessment done by the
የክልሉ መስተዳድር ም/ቤት የመሬት መጠቀሚያ ክፍያና
woreda tax administration office that every
የገቢ ግብር በሙሉ ወይም በከፊል እንዳይከፍሉ ሊያደርግ
peasant farmer or pastoralist required to
ይችላል፡፡ ዝርዝሩ በደንብ ይወሰናል፡፡
pay annually at each kebele; and hence
22. ደንብ የማውጣት ስልጣን transfer the data to every kebele
በክልሉ መስተዳድር ም/ቤት ለዚሀ አዋጅ መልካም administration before Meskrem 30 E.C
አፈኀኀም የሚረዳውን ደንብ ሊያወጣ ይችላል፡፡ (October 9 G.C.) of the year so that
collection to be effected accordingly.
23. የመተባበር ግዴታ
4. Shall have the responsibility to follow and
ማንኛውም ሰው ወይም በሐግ የሰውነት መብት የተሰጠው
supervise whether the tax collectors have
አካል ወይም የመንግሥት ተቋም /ድርጅት ወይም
been undertaking the proper collection of
መንግሥታዋ ያልሆነ ድርጅት ይህንን አዋጅ እና በአዋጁ
መሠረት የሚወጣውን ደንብና መመሪያ በሥራ ላይ በማዋል the income tax and land use fee; and
ረገድ የመተባበር ግዴታ አለበት፡፡ submitting the money and the used receipt
24. ሰለ ወንጀል ቅጣት pads to the Woreda Tax Administration
ይህንን አዋጅ ወይም በአዋጁ መሠረት የሚወጣውን ደንብ

17
office on time.
ወይም መመሪያ የተላለፈ ማንኛውም ሰው አግባብ ባለው
የወንጀል መቅጫ ሕግ መሠረት ይቀጣል፡፡ 5. Shall supervise and ensure whether the
25. ፈተፃሚነት ስለማይኖራቸው ሕጐች kebele administration enforced the
1. የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ defaulters that fail to effect the due income
ግብር አዋጅ ቁጥር / ይህ አዋጅ በሠራ ላይ tax and usage fee payment, by charging
ከዋለበት ቀን ጀምሮ በቀጣይ ዓመታት በሚወሰን የገቢ them at the kebele justice body so that they
ግብር፣ የመጠቀሚያ ክፍያና የኪራይ ክፍያ ላይ pay including the penalty.
ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡
2. ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማንኛወም ሌላ ሕግ አዋጅ፣
ደንብ ወይም መመሪያ በዚህ አዋጅ ውስጥ በተመለቱት 17. The Duties and Responsiblities of Tax
ጉዳዮች ላይ ተፈፃሚነት አይኖረውም፡፡ Administration Authority
1. Shall monitor and control the assessment
26. የመሸጋገሪያ ድንጋይ and collection performance of rural land
ይህ አዋጅ ከመውጣቱ በፊት ያልተሰበሰበ ውዝፍ የገጠር
usage fee and agricultural activities or
መሬት መጠቀሚያ ክፍያና የእርሻ ሥራ ገቢ ገብር በቀድሞ
cattle rearing income tax that levied on
አዋጅ ቁጥር / እና አዋጅን ለማስፈፀም በወጡ
peasant farments and pastoralists by this
መመሪያዎች መሠረት ከእያንዳንዱ የውዝፍ ባለዕዳዎተ
proclamation as per its provisions.
እንዲሰበሰብና ለወረዳው የግብር አስገቢ መ/ቤት ገቢ
2. Shall prepare various directives, formats
እንዲሆኑ ይደረጋል፡
and journals essential for data collection,
27. አዋጁ የማፀናበት ጊዜ
consolidation and transferring so as to
ይህ አዋጅ በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል
support the good implementation of the
ምክር ቤት ጉባኤ ከፀደቀበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
proclamation; and hence apply, follow up
and ensure their proper usage.
ሀዋሳ ሐምሌ  ቀን ሺህ ዓ.ም
3. Shall compute and assess the income tax
ሽፈራው ሽጉጤ and the usage fee requirements of every
የደቡብ ብ/ብ/ሕዝቦች ክልል መንግሥት peasant farmer or the income tax of every
ርዕሰ መስተዳድር pastoralist based on the peasant farmers
landholding and the pastoralists cattle
ownership size data, that confirmed by the
woreda administrative council, in

18
accordance with Article 6.8 and 9 of the
proclamation; and hence after shall
transfer the usage fee and income tax
assessment data of every kebele to the
woreda administrative council before
Meskrem 15 E.C (September 26 G.C)
of the year.

4. Shall have the obligation to prepare the


base journal and record to hold the base
of payment and the actual amount of the
usage fee and agricultural income tax
consolidated as of sub Article 3 of this
Article, that every peasant farmer or
pastoralist required to pay annually by
sorting at each kebele.

5. Shall hold the data, follow up and check up


the dispatching and the rerun of the income
tax and the land usage fee collecting
invoice pad to and from kebele
administration, that particularly printed by
the regional state.
6. Shall verify, ensure and receive the land
usage fee and income tax money that
collected from the peasant farmers or
pastoralists by kebele administration by
recording at the appropriate revenue code

19
and then shall transfer to the woreda
treasury.

7. Shall monitor and ensure the proper and


legitimate carrying out of the collection
performance via posting the data available
in the 2nd copy of used receipt pad, brought
by the kebele administration, to the base
journal established in the office; thereby
differentiate and list out the defaulters who
fail to effect their payment requirement in
the due date and transfer the data to the
kebele admonition and woreda
administration so that urging them to
enforce the defaulters at the kebele justice
body to effect their payment of principal
and penalty.
8. In accordance with this proclamation
Article 6 of sub Article 4; it shall assess,
collect, register at proper revenue code of
rural land lease fee that the state farm
organizations and private business
investors required to pay according to
the due investment code and
concessional agreement made
beforehand; and hence after shall
transfer the collected revenue to the
Woreda treasury timely.

9. Shall provide awareness raising and


refreshing seminar for the kebele
administration and woreda administration

20
officials so that enable them to act and
react with respect to carrying out their
duties & responsibilities deployed by this
law properly; and monitor and support
their performance towards the good
implementation of this proclamation, the
due regulation and directives.

18. Providing Receipts


1. Every peasant farmer or pastoralist has the
right and obligation to get a receipt from
the tax collector while he/she pays for tax
and fee, right then.
2. In accordance with this proclamation, the
land use fee and income tax shall be
collected on the receipt particularly
prepared for the sector by the regional state

PART FIVE
MISCELLANEOUS PROVISIONS

19. Penalties
1. Any peasant farmer or pastoralist who
violates the duty deployed by the
proclamation of declaring the actual
land holding size or number of cattle
woned by the same timely, shall pay the

21
penalty of 20 percent to the additional
income tax and usage fee required to
pay on undeclared or under declared
payment base date.

2. Any peasant farmer or pastoralist who fails


to pay, within the period specified by this
proclamation, the income tax or usage fee
imposed on him/her in accordance with
this proclamation, shall pay penalty of two
percent (2%) of the amount of tax and
usage fee in respect of every month during
which the payment is in default up to a
maximum penalty of twenty five percent
(25%).
3. Any kebele administration which fails
to deliver or provide the collected tax
and fee money and the used receipt pad
to the woreda tax administration in the
due period shall be penalized in
accordance with the due criminal code.

4. Any state farming organization or private


agricultural investor who fails to pay the
required rural land lease fee as sub Article
4 of Article 6 and sub Article 2 of Article
12 in the due period shall pay additional
penalty tat will be imposed according to
the regional income tax proclamation no

22
56/2002

20. Remuneration of Service Motivation


Every kebele administration shall be paid three
percent (3%) as commission from the total
collected income tax and land use fee amount
from the kebele tax payer residents.

21. Where the harvest of peasant farmers or


the cattle of pastoralists of one kebele or
more is adversely affected woing to drought
or ther force measures, the farmers or
pastoralists may totally or partially be waived
by the regional government from paying the
land use fee, agricultural income tax and
income tax on cattle rearing due on them. The
details will be determined in the due
regulation.
22. Power to issue Regulation
Regulation may be issued by the
administrative council (executive body) of the
region, for the good implementation of this
proclamation.
23. Duty to Cooperate
Any individual or legal person or government
organization or non government organization
shall have the obligation to cooperate in the
carrying out of the provisions of this

23
proclamation. The due regulation and
directives.

24. Criminal Penalties


Any person who violates the provisions of this
proclamation or regulation and directives to be
issued in pursuance of this proclamation shall
be punishable in accordance with the criminal
code.
25. Inapplicable laws
1. The rural land use fee and agricultural
activities income tax proclamation no
91/2005 shall have no effect on provisions
for the forthcoming years income tax,
usage fee and lease fee to be assessed
beginning from the effective date of this
proclamation.
2. Any Law. Regulation or directive which is
inconsistent with this proclamation shall
not apply with respect to matters provided
for in this proclamation.
26. Transitory Provision.
Any arrear rural land use fee and agricultural
income tax shall be collected from every
defaulted and submitted to the woreda tax
recipient office in accordance with the
provisions of the previous proclamation no.
91/2005 and its directives.

27. Effective Date


This proclamation shall center into force on the

24
date of its ratification by the South nations,
nationalities and Peoples Regional Council of
People’s representative’s assembly.

Dene at Hawwassa, this is 18th day of july


2008

Shiferaw Shigute,
President
The South Nationals, Nationalities and
Peoples Regional State

25

You might also like