Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 1

የግዥና ንብረት አስተዳደር የ 2014 በጀት ዓመት አፈፃፀም የነጥብ ምዘና ውጤት

ግብ 8. የኮርፖሬሽኑን ትርፋማነት ዘላቂ እንዲሆን ማድረግ፤


በግቡ ሥር የሚካተቱ ዋና ተግባራት ክብደትና አፈፃፀማቸው
ዋና ተግባራት የዋና ተግባሩ የዋና ተግባሩ አፈፃፀም
ክብደት
ዋና ተግባር 5. በኮርፖሬሽኑ የግዢ ፖሊሲ እና ማኑዋል መሰረት ግዢዎችን 58% 37.25%
መፈፀም፤
ዋና ተግባር 6. የንብረት አስተዳደር ስራዎችን 100% ማከናወን 22% 20.9%
ዋና ተግባር 7. የጠቅላላ አገልግሎት ስራችን 100% ማከናወን፤ 8% 8%
ዋና ተግባር 8.በግዥና ንብረት አስተዳደር ዙሪየ በዋና መስሪያ ቤትና 12% 6.8 %
ቅርንጫፍ አ/ፓርኮች ድጋፍ፤ክትትል እና ስልጠና በመስጠት ሰራተኛውን
ማብቃት፤
ጠቅላላ የግብ ክብደት 100%
የግብ አፈፃፀም 72.95%

አጠቃለይ ግብ 8 አፈፃፀም ድምር= 72.95 %


 ከላይ በዝርዝር እንደተመለከተው የግዥና ንብረት አስተዳደር ለማሳካት ከያዘው አጠቃላይ ሥራ በበጀት ዓመቱ 72.95% ቱን ያሳካ
ሲሆን መካከለኛ አፈፃፀም አሳይቷል ፡፡ሆኖም ሥራ ክፍሉ በቀጣይ የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዘገብ ከላይ ዝቅተኛ ነጥብ የሚያሣዩ ዋና ዋና
ተግባራት ሊያተኩርባቸው ይገባል፡፡

You might also like