Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 5

የሰው ሃይል የምርታማነትን ደረጃን በተለየ ታሳቢ ለሚያደረጉ ኢንዱስትሪዎች ቅጽ-1

የማምረት አቅም አጠቃቅም መረጃ መስበሰቢያ ቅጽ

የፋብሪካው አዳሙ መኳንንት ጓደኞቻቸው የእንጨትና ብረታ ብረት ስራ ጠቅላላ የማሽን ብዛት* (ሀ) 6 ማሽን
ህ/ሽ/ማህበር
የአምራች ሃይል የውጤታማነት ደረጃ/efficiency (መ): 0.76%

የአምራች ሃይል ከስራ የመቅረት ምጣኔ/Absenteeism (ረ): 0.85


የስራ ሰአት (የቀን/የወር/የ 6 ወር) (ለ) 8 ሰዓት እና 6 የስራ ቀን
የሰራተኛ ብዛት 5

ተ.ቁ የምርት የምርት አይነት የተፈቀደ ስታንዳርድ በ 1 ሳምንት (6 የስራ ቀን) የቀን/የወር/የ 6 ወር አማካይ
መስመር ማምረቻ ጊዜ (SAM) (በ) የተመረተ ምርት (ሰ) የምርት መጠን (በደቂቃ)*** (ሸ)
1 መስመር 1 የእንጨት በር 5 ሰዓት=1 6
2 መስመር 2 ኪችን ካቢኔት 7 ሰዓት=1 2
3 መስመር 3 ጠረጴዛ 3 ሰዓት=1 10
ድምር 15 18
ምናባዊ የማምረት አቅም 8*6*6=288 ጠቅላላ ስራ ላይ የዋለ ሰዓት
ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅም (ቀ) 12.39+12.38+12.4=33.52
የፋብሪካው አሁናዊ የማምረት አቅም (ሰ) 6+2+10=18
የማምረት አቅም አጠቃቀም (ሰ*100/ቀ) 18*100/33.52=50%
ጠቅላላ ስራ ላይ የዋለ ሰዓት=8*6*6=288 ሰዓት

በር=5*100/15=33.3%

ኪችን ካቢኔት=7*100/15=46.6%

ጠረጴዛ=3*100/15=20%
ለበር ጠቅላላ ስራ ላይ የዋለ ሰዓት=288*33.3/100=95.9 ሰዓት

ኪችን ካቢኔት ጠቅላላ ስራ ላይ የዋለ ሰዓት=288*46.6/100=134.2 ሰዓት

ለጠረጴዛ ጠቅላላ ስራ ላይ የዋለ ሰዓት=288*20/100=57.6 ሰዓት

ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅም (Attainable)

ለበር ጠቅላላ ስራ ላይ የዋለ ሰዓት* efficiency* Absenteeism/6

በር=95.9*0.76*0.85/5=12.39

ኪችን ካቢኔትጠቅላላ ስራ ላይ የዋለ ሰዓት* efficiency* Absenteeism/8

ኪችን ካቢኔት=134.2*0.76*0.85/8=12.38

ለጠረጴዛ ጠቅላላ ስራ ላይ የዋለ ሰዓት* efficiency* Absenteeism/3

ጠረጴዛ=57.6*0.76*0.85/3=12 .4

የበር የማምረት አቅም አጠቃቀም=6*100/12.39=48.4%

የኪ.ካ የማምረት አቅም አጠቃቀም=2*100/12.38=16.15%

ጠረጴዛ የማምረት አቅም አጠቃቀም=10*100/12 .4=80.6%

አማካይ የማምረት አቅም አጠቃቀም =50%

ማስታወሻ
- * በፋብሪካው የሚገኙ ሁሉንም (ጥቅም ላይ የዋለውንም ያልዋለውንም) ማሽን ያጠቃልላል፤ በእርጅና ምክንያት አገልግሎት ከማይሰጡት በስተቀር (Obsolete
Machines)
- ** ፋብሪካውየሚያመርተው ምርት አንድ አይነት ከሆነ ፣
- *** ፋብሪካውየሚያመርተው ምርት የተለያየ ከሆነ፣
- የአምራች ሃይል የውጤታማነት ደረጃ/efficiency እና ከስራ የመቅረት ምጣኔ/Absenteeism ከምርጥ ተሞክሮዎች የሚወሰዱ ናቸው፡፡

ያረጋገጠው ሃላፊ፡- ……………………………… ፊርማ ፡-……………………


ቅጽ-2

የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም አጠቃቀም መረጃ መሰብሰቢያ ቅጽ

ተ.ቁ የፋብሪካው ስም የማሽን መረጃ ምናባዊ የማምረት ሊደረስበት አሁናዊ የማምረት የማምረት አቅም አስተ

አቅም የሚችል አቅም/Actual አጠቃቀም/Capaci ያየት

አይነት/Type ብዛት/Qty /Installed capacity/ Production (in units) ty Utilization (%)


የማምረት አቅም
(in units) (C)
/Attainable capacity/
(A) (in units ) (C)/ (B)*100
(B)

መብሻ (ድሪል ) 2
አዳሙ መኳንንት
ቅርፅ ማውጫ 2 288 33.52 50%
1 ጓደኞቻቸው የእንጨትና 18
ብረታ ብረት ስራ መቁረጫ 2
ህ/ሽ/ማህበር

ማስታወሻ፡-

o “in units” የሚለው ልኬት በድርጅቱ የምርት አይነት የሚገለጽ ሲሆን፣ ቶን፣ቁጥር፣ሜትር፣ብር፣ጊዜ ወዘተ ሊሆን ይችላል
o ምናባዊ የማምረት አቅም /Installed Capacity በማሽን ተከላ/ኮሚሽኒንግ (machine Installation/ commissioning) ወቅት የማምረት አቅም ተብሎ በአዋጭነት ጥናቱ ላይ

የተገለጸውን ይወክላል

o ሊደረስበት የሚችል የማምረት አቅም ከ ምናባዊ የማምረት አቅም የሚያንስ ሲሆን በማሽነሪ የሜይንተናንስ ስርአት እና የማሽን ዕድሜ ጋር ተያይዞ
የሚመጣ የማምርት አቅምን ታሳቢ ተደርጎ ከምናባዊ የማምረት አቅሙ ላይ የሚሰላ ይሆናል
ያረጋገጠው ሃላፊ፡- ……………………………… ፊርማ ፡-……………………

ቅጽ-3
የአምራች ኢንዱስትሪዎች የተመረተ ምርት መረጃ መሰብሰቢያ ቅጽ

የፋብሪካው ስም፡ ------------------------------------------------

S.N Product Type Product Capacity Months


Standar
July August September October November December
d Time
 
Qty in Value in Qty in Value in Qty in Value Qty in Valu Qty Valu Qty Value
unit mill. unit mill. unit in mill. unit e in in e in in in
ETB mill. unit mill. unit mill.
1     Plan                        

  Actual                        
2     plan                        

  Actual                        
3     plan                        

  Actual                        
4     plan                        
Actual                        
5     plan                        
Actual                        
6 plan                        
Actual                        
7     plan                        
Actual                        

ማስታወሻ፡- - የምርት መጠን መለኪያዎች በድርጅቱ የምርት አይነት የሚገለጽ ሲሆን፣ ቶን፣ቁጥር፣ሜትር፣ ወዘተ ሊሆን ይችላል

- ይህ መረጃ በየወሩ መሰብሰብና በየስድስት ወሩ መከለስ ይኖርበታል

ያረጋገጠው ሃላፊ፡- ……………………………… ፊርማ ፡-……………………

You might also like