Lawe Berhanu Consulting Architects and Engineers LBC.0003.2020

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

Company Name: Document No:

Lawe Berhanu Consulting Architects and Engineers


Project: LBC.0003.2020
LYAT APARTMENT
Title: Issue Date:
Kind of Doc: Form Issue No: A3
የግንባታ ስራ ውል 10 April 2021
ስምምነት

ስምምነት የተፈረመበት ቀን ፡-02-08-2013

ውል ሰጪ; ሌዊ ብርሀኑ አማካሪ አርክቴክቶችና መሀንዲሶች

አድራሻ፡- ክልል/ከተማ አዲስ አበባ ክ/ከተማ የካ ወረዳ 09 የቤ.ቁ 377 ስልክ ቁጥር 09-11-41-99-68
ውል ተቀባይ፡
አድራሻ፡- ክልል/ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የቤ.ቁ ስልክ ቁጥር
የውል ዝርዝር(የእጅ ዋጋ የነጠላ ዋጋ ማቅረቢያ)
ተ. የነጠላ ቫት/ ጠቅላላ ነጠላ
የስራው አይነት መለኪያ ብዛት
ቁ ዋጋ ቲኦቲ ዋጋ
1. የኮንክሪት ስራ በፓምፕ በቀን ሲሰራ ሜትር
1 90.00
ኪብ
2. የኮንክሪት ስራ በፓምፕ በቀን ሲሰራ ሜትር 100.00
1
ኪብ
3. የኮንክሪት ስራ ያለ ፓምፕ ሳይት ላይ ሜትር
ኪብ 1 250.00
ተቦክቶ በቀን ሲሰራ
4. የኮንክሪት ስራ ያለ ፓምፕ ሳይት ላይ ሜትር
ኪብ 1 250.00
ተቦክቶ በማታ ሲሰራ
5. የኮንክሪት ስራ ያለ ፓምፕ ሳይት ላይ ሜትር
ኪብ 1 200.00
ተቦክቶ ሲሰራ (ለስላብ)

የጊዜ ሰሌዳ
የግንባታ መሀንዲሱ በሚያቀርበው አጠቃላይ የፕሮጀክት የጊዜ ሰሌዳ መሰረት
የውል ተቀባይ የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡ የባንኩ ስም፡
እኔ ውል ተቀባይ ከላይ በሞላሁት ዋጋ መሰረት እና በተጠቀሰው መለኪያ በመሀንዲስ እየተለካ እንዲከፈላኝ
ተስማምቻለሁ፡፡

ውል ሰጭ ውል ተቀባይ
Company Name: Document No:
Lawe Berhanu Consulting Architects and Engineers
Project: LBC.0003.2020
LYAT APARTMENT
Title: Issue Date:
Kind of Doc: Form Issue No: A3
የግንባታ ስራ ውል 10 April 2021
ስምምነት

ስም ፡

ፊርማ ፡

ምስክሮች ፡ 1.

2.

1.የአርማታ ንዑስ ስራ ተቋራጭ ግዴታዎች

1.1 የአርማታ ስራ ንዑስ ተቋራጭ በአሰሪው በሚሰጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ሰርቶ ለማስረከብ ተስማምቷል፡፡
1.2 ንዑስ ስራ ተቋራጩ በየወቅቱ ለሚሰጠው የስራ ትዕዛዝና የጊዜ ሰሌዳ የሚመጥንና በተቆጣጣሪ መሀንዲሱ አፅዳቂነት ላይ
የተመሰረተ የሰው ሀይል ምደባ ያደርጋል፡፡
1.3 በቂ ክህሎት የሌላቸው ባለሙያዎች መመደባቸው የተረጋገጠ እንደሆነ በተቆጣጣሪ መሀንዲሱ ትዕዛዝ ከስራ ቦታ
እንዲነሱ ያደርጋል፡፡
1.4 በፀደቀው የስው ሀይል ስምሪት ላይ ጉድለት በሚከሰትበት ጊዜ በእያንዳንዱ ባለሙያ(ግንበኛ) የ 500 ብር ቅጣት በካሳ
መልክ ከተከፋይ ሂሳብ ላይ አንዲቀነስ ተስማምቷል፡፡
1.5 በፀደቀው የሰው ሀይል ስምሪት ላይ ጉድለት በሚከሰትበት ጊዜ በእያንዳንዱ የባለሙያ ረዳት የ 300 ብር ቅጣት በካሳ
መልክ ከተከፋይ ሂሳብ ላይ አንዲቀነስ ተስማምቷል፡፡
1.6 ንዑስ ስራ ተቋራጩ በስራ ትዕዛዙ ላይ ከተሰጠው የስራ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ስራውን ማከናውን ሳይቻል የቀረ እንደሆነ
ለእያንዳንዱ የዘገዩ ቀናት የ 1000 ብር ቅጣት የሚጣልበት መሆኑን በመገንዘብ ተስማምቷል፡፡
2.የውል መቋረጥን በሚመለከት
2.1 ውል ሰጪም ሆነ ውል ተቀባይ የአንድ ሳምንት ጊዜ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ውሉን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ማቋረጥ
ይችላል፡፡
3.የፕሮጀክት ማናጀር ግዴታዎች
3.1 ለንዑስ ስራ ተቋራጩ የስራ ትዕዛዝ፣ የጊዜ ሰሌዳ እና የሰው ሀይል ስምሪት ስምምነት ሰነድ በሶስት ኮፒ በማዘጋጀት
ለንዑስ ስራ ተቋራጩ አንድ ኮፒ ለአሰሪው አንድ ኮፒ ለራሱ አንድ ኮፒ ተፈርሞ እንዲደርስ ያደርጋል፡፡
Company Name: Document No:
Lawe Berhanu Consulting Architects and Engineers
Project: LBC.0003.2020
LYAT APARTMENT
Title: Issue Date:
Kind of Doc: Form Issue No: A3
የግንባታ ስራ ውል 10 April 2021
ስምምነት

3.2 ንዑስ ስራ ተቋራጩ በተሰጠው ትዕዛዝ መሰራት የጊዜ ሰሌዳውን ጠብቆና በቂ የሰው ሀይል መድቦ ስራውን ማከናወኑን
ይከታተል፣ ይቆጣጠራል፣ ያስጠነቅቃል፣ ስራውን ሲጠናቀቅ ይረከባል፣ የተሰራውን ስራ ለክቶ የክፍያ ሰነድ ያዘጋጃል፣ ቅጣት
ካለ የቅጣት መጠን ጠቅሶ ከክፍያ ላይ ተቀናሽ ያደርጋል፡፡
3.3 ንዑስ ስራ ተቋራጩ የሚሰራውን ስራ ከሌሎች የተጓዳኝ ንዑስ ተቋራጮች ስራ ጋር እንዲሳለጥ ያስተባብራል፣ ይመራል፡፡
4.ክፍያን በሚመለከት
4.1 በአንድ ስራ ትዕዛዝ ስር የተካተቱ ስራዎች በተጠናቀቁና በፕሮጀክት ማናጀሩ ርክክብ በተፈፀመ በሶስት የስራ ቀናት
ውስጥ ክፍያ ይፈፀማል፡፡
4.2 ውሉ ቅድመ ክፍያን አይፈቅድም፡፡
4.3 ንዑስ ስራ ተቋራጩ በፀደቀው የስራ ስምሪት ላይ የተዘረዘሩትን ባለሙያዎች በወቅቱ ሳይከፍል የቀረ እንደሆነ አሰሪው
ባለሙያዎቹን ከፍሎ የተከፈለውን ገንዘብ ከንዑስ ተቋራጩ ተከፋይ ሒሳብ ላይ ቆርጦ ያስቀራል፡፡ ይህ ሁኔታ ከሁለት ጊዜ
በላይ የተከሰተ እንደሆነ በእያንዳንዱ ተከፋይ ባለሙያ የ 100 ብር ቅጣት በተጨማሪነት ከንዑስ ስራ ተቋራጩ ሒሳብ ላይ
ተቀናሽ ይደረጋል፡፡

You might also like