2015 1st Quarter

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 3

የስልጢ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽቤት የስነ ምግባር የስራ ሂደት የ 2015 ዓም የ 1 ኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም

ሪፖርት

1 የንብረት ቆጠራ ማድረግ በተመለከተ

 በወረዳ ማዕከል የሚገኝ እስቶር የቋሚ ንብረትና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ ቆጠራ ማድረግ
ተችሎዋል

 በእስቶሩ የተቆጠረው ንብረት በቀላሉ ማግኘት በሚቻልበት ሁኔታ አስተካክሎ መደርደር

ተችሎዋል

 ከላይ ከተቆጠረዉ ንብረት በተጨማሪ በቆርቆሮ መጋዘን ዉስጥ ሚገኝ የወባ ኬሚካል መርጫ
መሳሪያ ቆጠራ በማድረግ የሚሰራና የማየሰራዉን በመለየት አስተካክሎ ማስቀመጥ

ተችሎዋል

2 የጤና ጣቢያዎችና የጤና ኬላዎች ቋሚ ንብረትና የህክምና ቁሳቁስ ቆጠራ በተመለከተ

 የኤሎስ ጤና ጣቢያ የንብረት ቆጠራ በማድረግ የሚሰራና የማይሰራዉን መለየት ተችሎዋል

 ማነሃሪያ ጤና ጣቢያ የንብረት ቆጠራ በማድረግ የሚሰራና የማይሰራዉን መለየት ተችሎዋል

 ቅበት ክላስተር አጎዴ ፣ጡጦ ዞጋሬ፣ አሳኖ እና ዶቦ በደኖ ጤና ኬላዎች የንብረት ቆጠራ

ማድረግ ተችሎዋል

3 የማዐጤመ ደረሰኝ ማስመለስ በተመለከተ

 አጎዴ ቀበሌ 05 የተሰራበት ደረሰን እንዲመለስ ማድረግ ተችሎዋል


 ሌሊች ደረሰኝ ያልመለሱ ቀበሌዎች በዓቃቤ ህግ ክስ ለመመስረት ከፋይናንስ ጽ/ቤት መረጃ

ለፍትህ ጽ/ቤት ማድረስ ተችሎዋል

4 ገንዘብ ማስመለስ በተመለከተ

 የ 2014 ዓም ያልተመለሰ ብር 10000 አጎዴ ቀበሌ ገቢ እንዲያደርግ ማድረግ ተችሎዋል

 ሌሎች 06 ቀበሌዋች በእጃቸው ያለዉን ገንዘብ መመለስ ባለመቻላቸው በፍትህ ክስ

መመስረት ተችሎዋል

5 ሰርተፊኬት በተመለከተ

 በ 2014 ዓም የሃብት ማሳወቅና ማስመዝገብ ለፈጸሙ 182 ባለሙያዎች በሙሉ

ሰርተፊኬት ተሰርቶ እንዲደርስ ማድረግ ተችሎዋል

ቁጥር………………………..

ቀን‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹‹

ለስልጤ ዞን ጤና መምሪያ

ወራቤ

ጉዳዩ የ 2015 ዓም የ 1 ኛ ሩብ ዓመት ሪፖርት ይመለከታል


ከላይ በመግቢያዉ ለመግለጽ እንደተሞከረው የ 2015 በጀት ዓመት የ 1 ኛ ሩብ ዓመት የጤና

ጽ/ቤት የስነምግባር መከታተያ ክፍል ሪፖርት ይህንን ሸኚ ኣባሪ በማድረግ የላክን መሆኑን እንገልጻለን

//ከሰላምታ ጋር//

You might also like