Professional Documents
Culture Documents
04 Sample (1) Now
04 Sample (1) Now
04 Sample (1) Now
መመስረቻ ጽሁፍ
መመስረቻ ጽሁፍ
መግቢያ
ራዕይ
ወዯ አሇም ሁለ ሄደ ወንጌልን ሇፍጥረት ሁለ ስበኩ ባሇዉ መሰረት የሚያምኑትን ወዯ
እግዚአብሔር መንግስት እንድገቡ ማድረግ ፡፡
ተልዕኮ
የቤተክርስቲያኒቱን የአመራር፣ የአገልግሎትና የተቋም ሁሇንተናዊ አቅም መገንባት እንዱሁም
ወዯ ዓሇም ሁለ በመሄድ አዲዱስ ነፍሳትን በወንጌል ማድረስና በማስተማር ዯቀመዝሙር
ማድረግ ፤በማሰልጠን ወንጌል ወዲልዯረስበት ማድረስ ነዉ፡፡
ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች
መመስረቻ ጽሁፍ
ዓላማ
እሴቶች
በታማኝነት ማገልገል
በነገር ሁለ ምሳሌ መሆን
ፍቅር
ትህትና
በሰላም መኖር
እዉነተኛነት
ተጠያቂነት
ሀላፊነት መወጣት
ታዛዥነት
ቸርነት
የወንድማማች መዋዯድ
እግዚአብሔርን መፍራት