Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 4

ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች

መመስረቻ ጽሁፍ

ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች


GREAT HARVEST OF INTERNATIONAL CHURCH

መመስረቻ ጽሁፍ

ነሃሴ 2014 ዓ.ም


ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች
መመስረቻ ጽሁፍ

መግቢያ

ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች አገልግሎቱን ታላቁን የወንጌል ተልዕኮነትን፣


መታዘዝን እና እግዚአብሔርን መምሰል ማዕከል ባዯረገ፣ የወንጌል ስብከት እና መንፈሳዊ
ትምህርት አገልግሎቶችን ሇሰዎች ሁለ ማድረስ ሲሆን፣ ዋና ዓላማው ወንጌልን ላልሰሙ
በማስማትና በማስተማር ዯቀመዛሙርትን ማፍራት እንዱሁም የተሇያዩ መንፈሳዊ ተግባራትን
ማከናወን ነው፡፡ ይህንን ተግባራት በተሣካ ሁኔታ ሇከናወን እና አገልግሎቱን ሇመምራት ግሬት
ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች አቋቁመናል፡፡

“ወዯ አሇም ሁለ ሂደ ወንጌልንም ሇፍጥረት ሁለ ስበኩ!”


ማር 16፣15
ብሎ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጀመሪያ ተልዕኮውን ስሇሰጣቸው መሇኮታዊ ተልዕኮው በራሱ
መሇኮታዊ አወቃቀር /አዯረጃጀት/ እንዯተፈፀመ ከቤተክርስቲያን ታሪክ የምንረዲው እውነታ ብቻ
ሳይሆን በመፅሐፍ ቅደስ ላይ የተገሇፀም ፍፁም እውነት ነው፡፡
ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች በመጨረሻው ዘመን ይገሇጥ ሇተዘጋጀ መዲን
በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ሇተጠበቃቹህ ሇእናንተ በሰማይ ቀርቦላቹኀል፡፡

ራዕይ
ወዯ አሇም ሁለ ሄደ ወንጌልን ሇፍጥረት ሁለ ስበኩ ባሇዉ መሰረት የሚያምኑትን ወዯ
እግዚአብሔር መንግስት እንድገቡ ማድረግ ፡፡

ተልዕኮ
የቤተክርስቲያኒቱን የአመራር፣ የአገልግሎትና የተቋም ሁሇንተናዊ አቅም መገንባት እንዱሁም
ወዯ ዓሇም ሁለ በመሄድ አዲዱስ ነፍሳትን በወንጌል ማድረስና በማስተማር ዯቀመዝሙር
ማድረግ ፤በማሰልጠን ወንጌል ወዲልዯረስበት ማድረስ ነዉ፡፡
ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች
መመስረቻ ጽሁፍ

ዓላማ

 ሇዓሇም ሁለ የወንጌልን ጥሪ በማወጅ ሰዎችን ወዯ ጌታ ኢየሱስ ማምጣት


 እግዚአብሔርን በመንፈስና በእዉነት ማምሇክ
 ቤተክርስትያን ሇመንፈስ ቅደስ የመሪነቱን ቦታና እዉቅና መስጠት
 እግዚአብሔርን የሚፈራ፣አገሩንና ህዝቡን የሚወድና በመልካም ስነ ምግባር የታነጸ
ሇአገሩ ዕድገትና ሰላም የሚሰራና የሚጸልይ ትጉና ታማኝ ትውልድ በወንጌል ማፍራትና
መገንባት፡፡
 እያንዲንደ አማኝ ከእግዚአብሔር ጋር የግል ህብረት እንዱኖረዉ ማድረግ
 ምዕመናንን በመንፈሳዊ ህይወታቸው እንዱበረቱ መምከር፣ ማስተማር፣ ማሰልጠን ፣
ዯቀመዛሙርት እንዱሆኑ በማድረግ የመከሩን ስራ ማፍጠን፡፡
 የትምህርትና የስልጠና ማዕከል ማዘጋጀት
 የመፀሀፍ ቅደስ ኮሌጅ መክፈት
 አጥቢያ ቤተክርስቲያን መትከል
 ኮንፍራንሶችን ፣ ትላልቅ የጀማ ወንጌል ስብከት ማዘጋጀት ፣ መፅሔት ፣ በራሪ ወረቀት
/ትራክት / ማዘጋጀት
 ቤተክርስቲያን በቅድስና የህይወት መገሇጥ ማሳየት
 በተሇያዩ ሶሻል ሚዱያዎች በተሇይ ዯግሞ በቴልቪዥን አና በሬዱዮ በመክፈት
የእግዚአብሔርን መንግስት ወንጌል ወዯ አልዯረሰበት ሁለ ማድረስ
 ከቤተክርስትያን ተልዕኮ ዋነኛዉ በሆነዉ በጎ ተግባር ላይ በመሰማራት የተቸገሩትን
መርዲት፤ወላጅ የሌላቸዉን ህፃናትንና አረጋዉያንን መርዲትና ማስተማር
 እንዯ እግዚአብሔር ቃል የማማከር አገልግሎት መስጠት ፣ አዱስ ተጋቢዎችን እንዯ
እግዚአብሔር ቃል የጋብቻ ሥነ ሥርዓት ማድረግ ፣ የቀብር ሥነ ሥርዓት ፣ የጌታ
እራት ሥነ ሥርዓት ፣ አዲዱስ አማኞችን መሠረታዊ የክርስትና ትምህርትን
በማስተማር የውኃ ጥምቀትን ሥርዓትን መፈፀም እንዯ እግዚአብሔር ቃል
ቤተክርስቲያንን የሚያንጸውን አገልግሎት መስጠት
ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች
መመስረቻ ጽሁፍ

እሴቶች

 በታማኝነት ማገልገል
 በነገር ሁለ ምሳሌ መሆን
 ፍቅር
 ትህትና
 በሰላም መኖር
 እዉነተኛነት
 ተጠያቂነት
 ሀላፊነት መወጣት
 ታዛዥነት
 ቸርነት
 የወንድማማች መዋዯድ
 እግዚአብሔርን መፍራት

ግሬት ሀርቨስት ኦፍ ኢንተርናሽናል ቸርች የሃይማኖት ተቋም በኢፌዱሪ ህገ መንግስት የሃይማኖት


ነፃነትና የመዯራጀት መብትን በተመሇከተ በአዋጅ ቁጥር 916/2008 ዓ.ም በተቀመጡ ድንጋጌዎች
መሰረት በ12/12/2014 ዓ.ም ተመስርቷል፡፡

You might also like