Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 2

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETA
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

አሥራ ስምንተኛ ዓመት qÜ_R #6


በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 18th Year No. 46
አዲስ አበባ ሐምሌ ! qN 2ሺ4 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ADDIS ABABA 27th July, 2012

¥WÅ CONTENTS
xêJ qÜ_R 7)$3/2ሺ4 ›.M Proclamation No.753/2012

የጀነቲክ ሀብቶች አርክቦት •ና Gw„‡” ከመጠቀም Nagoya Protocol on Access to Genetic Resources
የሚገኙ ጥቅሞች ሚዛናዊና ተመጣጣኝ ተጋሪነትን and the Fair and Equitable Sharing of the Benefits
KTeÖup ¾}Å[Ѩ< የናጎያ ፕሮቶኮል ማፅደቂያ አዋጅ Arising from their Utilization Ratification
…… ገጽ 6?ሺ3)& Proclamation. …….Page 6370

አዋጅ ቁጥር 7)$3/2ሺ4 PROCLAMATION No. 753/2012


A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE
የጀነቲክ ሀብቶች አርክቦት እና Gw„‡” ከመጠቀም RATIFICATION OF THE NAGOYA PROTOCOL
የሚገኙ ጥቅሞች ሚዛናዊና ተመጣጣኝ ተጋሪነትን ON ACCESS TO GENETIC RESOURCES AND
KTeÖup ¾}Å[Ѩ<” የናጎያ ፕሮቶኮል ለማጽደቅ FAIR AND EQUITABLE SHARING OF
BENEFITS ARISING FROM
የወጣ አዋጅ
THEIR UTILIZATION

¾w´G Qèƒ ¯KU ›kõ eUU’ƒ WHEREAS, the Conference of the Parties
›vLƒ Ñ<v¯@ •.አ.› ØpUƒ !9 k” 2ሺ0 u“ÔÁ to the Convention on Biological Diversity has
Íþ” v"H@Ũ< ›Y[—¨< ewcv¨< የጀነቲክ adopted the Nagoya Protocol on Access to Genetic
Resources and the Fair and Equitable Sharing of the
ሀብቶች አርክቦት እና Gw„‡” ከመጠቀም የሚገኙ
Benefits Arising from their Utilization at its tenth
ጥቅሞች ሚዛናዊና ተመጣጣኝ }Ò]’ƒ” KTeÖup meeting held on 29 October 2010, in Nagoya, Japan;
¾}Å[Ѩ<” የናጎያ ፕሮቶኮል ያጸደቀው በመሆኑ፤

WHEREAS, the House of Peoples’


ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ
Representatives of the Federal Democratic Republic
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር
of Ethiopia has ratified said Protocol at its session
ቤት ሰኔ !1 ቀን 2ሺ4 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ
held on the 28th day of June 2012;
ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ NOW, THEREFORE, in accordance with


ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ $5(1) እና (02) sub-article (1) and (12) of Article 55 of the
መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ Constitution of the Federal Democratic Republic of
Ethiopia, it is hereby proclaimed as follows:
gA 6¹þ3)&1 ፌÁ‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R #6 ሐምሌ ! qqN 2ሺ4 ›.M Federal Negarit Gazeta No. 46 27th July 2012 ................. page 6371
1 አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ አዋጅ “የጀነቲክ ሀብቶች አርክቦት •ና This Proclamation may be cited as the
Gw„‡” ከመጠቀም የሚገኙ ጥቅሞች ሚዛናዊና “Nagoya Protocol on Access to Genetic
ተመጣጣኝ ተጋሪነትን KTeÖup ¾}Å[Ѩ< Resources and the Fair and Equitable
የናጎያ ፕሮቶኮል ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር Sharing of the Benefits Arising from their
7)$3/2ሺ4” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል። Utilization Ratification Proclamation No.
753/2012”.

2 የፕሮቶኮሉ መፅደቅ 2. Ratification of the Protocol


¾w´G Qèƒ ¯KU ›kõ eUU’ƒ ›vLƒ The Nagoya Protocol on Access to Genetic
Ñ<v¯@ •.አ?.› ØpUƒ !9 k” 2ሺ0 u“ÔÁ Resources and the Fair and Equitable
Íþ” v"H@Ũ< ›Y[—¨< ewcv¨< ያጸደቀው Sharing of the Benefits Arising from their
የጀነቲክ ሀብቶች አርክቦት እና Gw„‡” Utilization adopted by the Conference of
ከመጠቀም የሚገኙ ጥቅሞች ሚዛናዊና the Parties to the Convention on Biological
ተመጣጣኝ }Ò]’ƒ” KTeÖup ¾}Å[Ѩ< Diversity at its tenth meeting held on 29
October 2010, in Nagoya, Japan is hereby
የናጎያ ፕሮቶኮል በዚህ አዋጅ ጸድቋል፡፡
ratified.

3 የብዝሀ ህይወት ጥበቃ ኢንስቲትዩት ሥልጣን 3. Power of the Institute of Biodiversity


Conservation
የብዝሀ ህይወት ጥበቃ ኢንስቲትዩት አግባብ The Institute of Biodiversity Conservation
ካላቸው የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር is hereby empowered to take, in
አካላት ጋር በመተባበር ፕሮቶኮሉን ሥራ ላይ collaboration with the appropriate federal,
እንዲውል ለማድረግ የሚያስፈልጉ እርምጃዎችን regional and city administration government
organs, all acts necessary for the
የመውሰድ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል።
implementation of the Protocol.

4 አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ 4. Effective Date

ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall enter into force on
the date of publication in the Federal
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡
Negarit Gazeta.

አዲስ አበባ ሐምሌ ! ቀን 2ሺ4 ዓ.ም Done at Addis Ababa, this 27th day of July, 2012.

GR¥ wLdgþ×RgþS GIRMA WOLDEGIORGIS

yxþT×eà ØÁ‰§êE ÄþäK‰sþÃêE PRESIDENT OF THE FEDERAL


¶pBlþK PÊzþÄNT DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

You might also like