Construction Works Joint Venture Directive No. 879 2021

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 16

https://chilot.

me Abrham Yohanes

በኢፌዱሪ ከተማና መሠረተ ሌማት ሚንስቴር

የኮንስትራክሽን ስራዎች የጋራ ማኅበር (Construction


Works Joint venture) መመሪያ ቁጥር 879/2014

መጋቢት /2014
አዱስ አበበ

1
https://chilot.me Abrham Yohanes

መመሪያ ቁጥር ፰፻፸፱/፪ሺ፲፬ ዓ.ም Directive No. 879/2022


የኮንስትራክሽን ስራዎች የጋራ ማኅበር መመሪያ
Construction Works Joint venture Directive
የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን በዓሇም አቀፍ ዯረጃ
In order to make the construction industry
ተወዲዲሪ ሇማዴረግ እንዱቻሌ የሀገር ውስጥ ተቋራጮች
internationally competitive, local contractors
እና አማካሪዎች ከሀገር ውስጥ ተቋራጮች እና
and consultants from domestic contractors
አማካሪዎች እና የውጭ ሀገር ተቋራጮች እና
and consultants and foreign contractors and
አማካሪዎች ከሀገር ውስጥ ሥራ ተቋራጮች፣
consultants to local contractors, consultants,
አማካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን ግብዓት አምራቾችን እና
construction input manufacturers and building
የሕንጻ መሣሪያ አከራይ ባሇሀብቶችን የእውቀትና
equipment investors, knowledge and
የቴክኖልጂ ሽግግርን ፣የካፒታሌ አቅምን፣ የሠው ኃይሌ
technology transfer, capital capacity,
እና ላልችንም ወዯ አገር ውስጥ ሇማስገባት
manpower and Given the need for a legal
በሚያመች/በሚያስችሌ መንገዴ በጋራ (Jointly) እንዱሰሩ
framework to enable others to work together
ሇማዴረግ የሚያስችሌ የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት አስፈሊጊ
in a way that facilitates the importation of
በመሆኑ፣
others;
በሶስተኛ ወገን የሚታወቅ የኮንስትራክሽን ዴርጅቶች
It is necessary to prepare a Directive for the
የጋራ ማኅበር (Construction organaizations of Joint
construction construction of Joint venture,
venture) መመሪያ ማዘጋጀት አስፈሊጊ በመሆኑ፤
which is recognized by a third party.
የአገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ዴርጅቶች ተቋራጮች እና
Contractors and consultants of local
አማካሪዎች ከሀገር ውስጥ ተቋራጮች እና አማካሪዎች
construction companies with local contractors
ጋርና የውጭ አገር ሥራ ተቋራጭ እና አማካሪዎች
and consultants and foreign contractors and
በአገር ውስጥ ሇሚከናወን የግንባታ ሥራ በጨረታ
consultants In view of the need to establish
በሚወዲዯሩበት ጊዜ ከሀገር ውስጥ ተቋራጮች እና
a system to work together with local
አማካሪዎች ጋር በማኅበር ተዯራጅተው በጋራ
contractors and consultants during the
ሇመሥራት የሚያስችሌ ሥርዓት መዘርጋት አስፈሊጊ
bidding process for construction work in the
ሆኖ በመገኘቱ፣
country.
የመንግሥት ምክር ቤት ዴንጋጌ ቁጥር 11/1981ን
The importance of implementing
ከኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው ጋር አጣጥሞ በመመሪያ
Government Council Decree No. 11/1981 in
መሌክ ሥራ ሊይ ማዋሌ ጠቀሜታው የጎሊ በመሆኑ፣
conjunction with the construction industry as
በጆይንት ቬንቸር ተጠማሪ ዴርጅቶች መካከሌ ሇአንዴ
a directive;
ፕሮጀክት ሥራ አሊማ ጥምረት ሇመፍጠር ሲፈሌጉ
When creating a joint venture between Joint
በሦስተኛ ወገን በሚታወቅ መሌኩ ፈጣን እና ቀሊሌ
Venture partners for a project objective, you
አሠራር መፍጠር በማስፈሇጉ፣እንዱሁም ተጠማሪዎቹ

2
https://chilot.me Abrham Yohanes

መሇያየት ሲፈሌጉ በሦስተኛ ወገን በሚታወቅ መሌኩ need to create a fast and easy process that
ፈጣንና ቀሊሌ አሠራር መፍጠር በማስፈሇጉ፣ is known to a third party and Also, when
በዓሇም አቀፍ ዯረጃ ተወዲዲሪ የሚሆን የእውቀትና the participants want to separate, they need
የቴክኖልጂ ሽግግርን ፣የካፒታሌ፣ የሰው ኃይሌ እና to create a quick and easy process that is
ላልችንም አቅም እንዱፈጠር የመመሪያው መዘጋጀት known to a third party
ወቅታዊ እና አስፈሊጊ በመሆኑ The preparation of the directive is timely and
በሥራ ሊይ ያሇው የንግዴ ሕግ የአገር ውስጥ necessary for the creation of internationally
ኩባንያዎችን ጥቅም የማያስጠብቅ ባሇመሆኑ ተቋራጮች competitive knowledge and technology
እና አማካሪዎች ጉዲት እየዯረሰባቸው ይገኛሌ፡፡ transfer, capital, manpower and others.
ይህንንም ጉዲት መቀነስ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ Contractors and consultants are being
የከተማና መሠረተ-ሌማት ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር harmed as the current trade law does not
1263/2014 አንቀጽ 19 (4) ፊዯሌ ተራ (አ) እና protect the interests of local companies. The
በፌዳራሌ መንግሥት የአስተዲዯር ሥነ ሥርዓት አዋጅ Ministry of Urban and Infrastructure has
ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 4 (1) መሠረት ይህንን የጋራ issued this directive in accordance with
ማኅበር መመሪያ አውጥቷሌ፡፡ Article 19 (4) of the Proclamation No.
1263/2021 and Article 4 (1) of the Federal
Government Procedures Proclamation No.
1183/2020.
Part One
ክፍሌ አንዴ
Genral
ጠቅሊሊ
1. Short title
1. አጭር ርዕስ
This directive may be cited as “the
ይህ መመሪያ “የኮንስትራክሽን ሥራዎች የጋራ ማኅበር
Construction Works Joint venture Directive”
መመሪያ ቁጥር ፰፻፸፱/፪ሺ፲፬” ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡
No. 879/2021.
2. ትርጓሜ
2. Defintion
የቃለ አገባብ ላሊ ትርጉም የሚያሰጠው ካሌሆነ በስተቀር
In this Proclamation unless the context
በዚህ መመሪያ ውስጥ፡
otherwise requires In this directive Unless
1) “የኮንስትራክሽን ሥራዎች የጋራ ማኅበር
the context otherwise requaiers.
(construction works of Joint venture)” ማሇት
1) "Construction works of Joint
በአገር ውስጥ በተሇያየ ዯረጃ ያለ እርስበእርሳቸው
venture”means a joint venture at various
እና/ወይም ከውጭ አገር ከሚመጡ የኮንስትራክሽን
levels of the Local contractors in which
ሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎችና ላልችም ተቋማት

3
https://chilot.me Abrham Yohanes

ጋር እርስ በርሳቸው ተዯጋግፈውና ተባብረው they work with each other and / or with
የሚሠሩበት የጋራ ማኅበር ነው፡፡ foreign contractors, consultants and other
2) “የእርስ በርስ ስምምነት“ ማሇት በአገር ውስጥ ያለ institutions.
እርስ በእርሳቸው ወይም ከውጭ አገር ከሚመጡ 2) "Memorandum of Understanding" means a
የኮንስትራክሽን ዴርጅቶች ጋር ውጤታማ የሆነ joint venture agreement between local
የኮንስትራክሽን ሥራዎች ሇማከናወን የሚያቋቁሙት and foreign construction companies to
የጋራ ማሕበር ውሌ ነው፣ carry out effective construction work.
3) “የውጭ አገር የኮንስትራክሽን ዴርጅት“ ማሇት 3) "Foreign Construction Enterprise" means
ከማንኛውም አገር በሕጋዊ ሁኔታ ወዯ አገር ውስጥ a construction company that is legally
ሇኮንስትራክሽን ሥራዎች እና/ወይም አገሌግልቶች imported from any country for construction
የሚመጣና ኢትዮጵያ ሕግ መሠረት የተመዘገበ works and / or services and is registered
የኮንስትራክሽን ዴርጅት ነው፡፡ in accordance with the laws of the
4) “የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች” ማሇት ከኮንስትራክሽን country.
ሥራዎች ጋር የተያያዙ ሥራዎችንና አገሌግልቶችን 4) "Construction companies" mean
የሚያከናውኑ ሥራ ተቋራጮች ፣ አማካሪዎች፣ contractors, consultants, training and
የማሰሌጠንና የማስተማር ሥራዎች ወይም teaching services or services, construction
አገሌግልቶች፣ የኮንስትራክሽን ግብዓት አምራቾችና input manufacturers and suppliers, and
አቅራቢዎች እና መሣሪያ አቅራቢዎችና አከራዮች construction suppliers and equipment
ናቸው፡፡ suppliers.
5) “የሀገር ውስጥ የኮንስትራክሽን ዴርጅቶች“ ማሇት 5) "Domestic Construction Companies"
በአገር ውስጥ ሇኮንስትራክሽን ሥራዎች እና/ወይም means a construction company registered
አገሌግልቶች ኢትዮጵያ ሕግ መሠረት የተመዘገበ in accordance with the law of the country
የኮንስትራክሽን ዴርጅት ነው፡፡ for construction works and/or services.
6) “መሪ ዴርጅት” ማሇት፡- የኮንስትራክሽን ሥራዎች 6) “Leading company” means the
የጋራ ማኅበር (construction works of Joint Construction works of Joint venture When
venture)” የአገር ውስጥና የውጭ አገር ዴርጅቶች the local and foreign companies create
ስምምነት በሚፈጥሩ ጊዜ የአገር ውስጥ ዴርጅቱን an agreement, the local company is the
የሚመራ ሆኖ ነገር ግን ተስማሚዎቹ የአገር ውስጥ leader, but if the JV is made by the local
ዴርጅቶች ከሆኑ በአቅም የተሻሇው ዴርጅት መሪ companies, the one who have better
ነው፡፡ capacity is the leader.
7) “የኮንስትራክሽን ግብዓት አምራች” ማሇት 7) "Construction Input Manufacturer" means
በአጠቃሊይ ሇግንባታ ሥራ የሚውለ ግብዓቶችን a company that generally produces inputs

4
https://chilot.me Abrham Yohanes

የሚያመርት ዴርጅት ነው፡፡ for construction.


8) "ተቆጣጣሪ" ማሇት፡- የኮንስትራክሽን ስራዎችን 8) “Supervisor” means a government-
እንዱቆጣጠር በመንግስት የተሰየመ አካሌ ነወ፡፡ appointed body to supervise construction
9) “ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር“ ማሇት እንዯ ቅዯም works.
ተከተለ የከተማና መሠረተ-ሌማት ሚኒስቴር ወይም 9) "Minister or Minister" means the Minister
ሚኒስትር ነው፣ or Minister of Urban and Infrastructure
10) “ሰው“ ማሇት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት Development;
መብት የተሰጠው ዴርጅት ነው፣ 10) Person” means any natural or juridical
11)በዚህ መመሪያ ውስጥ በወንዴ ፆታ የተገሇጸው person.

የሴትንም ፆታ ያካትታሌ፣ 11) Provision of this directive set out in


masculine gender shall also apply in
3. የተፈጻሚነት ወሰን feminine gender ;
ይህ መመሪያ በኢትዮጵያ ውስጥ የኮንስትራክሽን የጋራ 3. Scope of application
ማሕበር በሚመሰርቱ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች ሊይ This directive applies to construction
ተፈጻሚ ይሆናሌ፡፡ companies establishing a construction joint
4. ዓሊማ venture in Ethiopia.
የኮንስትራክሽን ዴርጅቶች የጋራ ማኅበር መመሪያ 4. Objective
የሚከተለት ዓሊማዎች ይኖሩታሌ፡- Construction companies Joint Union Directive
1) በአገር ውስጥ የሚገኙ በተሇያየ ዯረጃ ተመዝግበው has the following objectives:
የሚሠሩ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች እርስ
1) Registered at different levels in the
በርሳቸው ተዯጋግፈውና ተባብረው በመሥራት
countryEncourage local construction
በአገር ውስጥ ያሇውን የኮንስትራክሽን ሥራና
companies to work together to increase
አገሌግልት ውጤታማነት ሇማሳዯግና ሇዜጎች
the efficiency of construction work and
የሥራ ዕዴሌ በሚፈጥር መሌክ እንዱከናወን
services in a way that creates jobs for
ማዴረግ፣
citizens.
2) በአገር ውስጥ የሚገኙ የኮንስትራክሽን ኩባንያዎች
ከውጭ አገር ከሚመጡ የኮንስትራክሽን 2) Create conditions for local construction

ኩባንያዎች ጋር በቅንጅት የሚሠሩበትን ሁኔታ companies to work in coordination with

መፍጠር፣ foreign construction companies;

3) የአገር ውስጥ የኮንሥትራክሽን ተዋናይ 3) Encourage local construction companies


ኩባንያዎች ተቀናጅተው አቅማቸውን to coordinate and build their capacity;
እንዱያጎሇብቱ ማስቻሌ፣

5
https://chilot.me Abrham Yohanes

4) በሦስተኛ ወገን የሚታወቅ የኮንሥትራክሽን 4) Facilitate the creation of well-known third


የተዋናዮች ቅንጅት ሥርዓት እንዱፈጠር party construction actors.
ማስቻሌ፣ 5) Establish a transparent, accountable and
5) በኮንስትራክሽን ኩባንያዎች የጋራ ማሕበር equitable system of construction
መካከሌ ግሌጽነት፣ ተጠያቂነት እና ፍትሐዊነት companies.
የሰፈነበት የአሠራር ሥርዓት እንዱዘረጋ ማዴረግ፣ 6) In order to enable the transfer of
6) በዓሇም አቀፍ ዯረጃ ተወዲዲሪ የሚሆን knowledge and technology, capital,
የእውቀትና የቴክኖልጂ ሽግግርን ፣የካፒታሌ፣ manpower and others to compete
የሠው ኃይሌ እና ላልችንም አቅም እንዱፈጠር internationally, to strengthen the capacity
ሇማስቻሌ፣ በአገር ውስጥ የሚፈጠረውን አቅም created at home and to increase the
በማጠናከር ከአገር ውጪ በመውጣት competitiveness of the country by going
የተወዲዲሪነትን ዓቅም ማሳዯግ፣ abroad.
7) የአገር ውሰጥ የኮንስትራክሽን ግብዓት ምርቶችን 7) To create a competitive environment to
በብዛት ሇአገር ውስጥ ገበያ በማቅረብ የውጪ avoid foreign exchange expenditure by
ምንዛሬ ወጪን ሇማስቀረት የሚቻሌበትን ሁኔታ supplying domestic construction inputs in
መፍጠርና ተወዲዲሪ ማዴረግ፣ bulk to the domestic market.
8) በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው በንግዴ ሥራ ሊይ 8) Reduce business risk in the construction
የሚፈጠር ሥጋትን መቀነስና የተሻሇ ገበያ industry and find a better market;
ማፈሊሇግ፣ 9) To overcome the shortage of foreign
9) የውጭ አገር ገንዝብ ወዯ አገር ውስጥ በማስገባት exchange by importing foreign currency
የውጭ ምንዛሪን ዕጥረት ሇመቅረፍ፣ Part Two
ክፍሌ ሁሇት The formation of the joint venture, the
የጋራ ማኅበሩ አመሠራረት፣ የማኅበሩ ተሳታፊዎች participants of the Joint Venture and the
እና የሚሳተፉባቸው የሥራ መስኮች fields of participation
5. የጋራ ማኅበሩ አመሠራረት 5. Establishment of the Joint Venture
When the Joint Venture is formed, it must
ማሕበሩ ሲመሠረት የሚከተለትን መያዝ አሇበት፡-
contain the following:
1) የጋራ ማኅበሩ የመመሥረቻ ጽሑፍ (ቅዴመ
1) Memorandum of Understanding (MoU)
መግባቢያ ሰነዴ)
2) ሇአንዴ ሥራ/ፕሮጀክት ከሆነ የሚሠሩትን 2) Document in which you agree to work
ሥራ በጋራ ሇመሥራት የተዋዋለበት ሰነዴ፣ together on a project.
3) የሀገር ውስጥ ሕግን ባከበረ መሌኩ 3) A joint venture agreement certified by

6
https://chilot.me Abrham Yohanes

በሚመሇከተው አካሌ የተረጋገጠ የጋራ the relevant body in compliance with

ማሕበር ውሌ፣ domestic law;

4) በሀገር ውስጥ ሇመሥራት ከሚመሇከተው 4) Work permit issued by the relevant


አካሌ የተሰጠ የሥራ ፈቃዴ፣ body to work in the country;
6. የጋራ ማኅበሩ መስራቾች 6. The founders of the joint venture
የሚከተለት ዴርጅቶች የማሕበሩ መሥራች ይሆናለ፡- The following organizations will be the
1) በአገር ውስጥ በተሇያየ ዯረጃ የሚገኙ founders of the Joint Venture.
የኮንስትራክሽን ዴርጅቶች፣ 1) Construction companies at various

2) በግንባታ ዘርፍ በጥቃቅንና አነስተኛ levels in the country,

የሌማት ሥራዎች የተሠማሩ ማሕበራት፣ 2) Joint Ventures engaged in micro and


small enterprise development in the
3) በሀገር ውስጥ በዯረጃ አንዴ የተመዘገቡ
construction sector
የውጭ ሀገር የኮንስትራክሽን ዴርጅቶች
3) They are the first foreign construction
ናቸው፡፡
companies registered in the country.
4) በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ 1-3 የተጠቀሱት 4) Subject to the provisions of sub-article
እንዯተጠበቁ ሆነው የጋራ ማህበሩ መስራቾች 1-3 of this Article, the founders of the
በንዑስ ሥራ ተቋራጭነት ላልች joint venture may engage and give
የኮንስትራክሽን ማኅበራትን፣ ሴቶች እና priority to other construction
የአካሌ ጉዲተኞችን ሉያሳትፍና ቅዴሚያ associations, women and persons with
ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡ disabilities as subcontractors.

7. የጋራ ማኅበሩ የሚሳተፍባቸው የሥራ መስኮች 7. Fields of Participation of Joint Venture

የጋራ ማኅበሩ በሚከተለት የሥራ መስኮች ሊይ The joint venture may participate in the

ሉሳተፍ ይችሊሌ፡- following fields;

1) የኮንስትራክሽን እውቀትና የቴክኖልጂ 1) General construction works and services

ሽግግርን፣ የካፒታሌ፣ የሠው ኃይሌ እና that import and create job opportunities

ዘመናዊ አሰራር ዘዳ ወዯ አገር ውስጥ in the field of construction with

በሚያስገቡና የሥራ ዕዴሌ በሚፈጥሩ knowledge and technology transfer,

አጠቃሊይ የኮንስትራክሽን ሥራዎችና capital, manpower and modernization.

አገሌግልቶች፣ 2) Construction works and services

2) ዓሇም አቀፍ የጨረታ ሕግን ተከትል provided in accordance with international

በሚቀርቡ የኮንስትራክሽን ሥራዎችና bidding law;

7
https://chilot.me Abrham Yohanes

አገሌግልቶች፣ 3) In the field of work where local


3) የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች በጋራ በመሥራት companies can work together to build
አቅማቸውን ገንብተው ከፍተኛ ዯረጃ ሊይ their capacity and reach the highest
ሇመዴረስ በሚችለባቸው የሥራ መስክ፣ level.
4) የአቅም ግንባታና የቴክኖልጂ ሽግግር 4) Construction works and services that
ሉያመጡ በሚችለ የኮንስትራክሽን ሥራዎችና can bring capacity building and
አገሌግልቶች እንዱሁም የኮንስትራክሽን technology transfer as well as
ግብዓት ምርቶች፣ construction input products.
5) የማማከር፣ አግባብነት ካሇው ተቋም ፈቃዴ 5) Participate in counseling, training and
ወስድ የማሰሌጠንና የማስተማር ሥራዎች teaching activities with the permission of
ወይም አገሌግልቶች ሊይ ሉሳተፉ ይችሊለ፡፡ the appropriate institution.
8. የጋራ ማኅበሩ የመዋጮ ዓይነትና መጠን 8. Type and amount of contributions on JV
1) በኮንስትራክሽን ሥራዎች እና/ወይም 1) When construction companies engaged
አገሌግልቶች የሚሳተፉ የኮንስትራክሽን in construction works and / or services
ኩባንያዎች ከጋራ ማሕበሩ ጋር ውሌ በሚገቡበት enter into a contract with the joint
ጊዜ የመዋጮ ዓይነትና መጠን ከሚከተለት ውስጥ venture, the type and amount of
በአንደ ሉመዘገብ ይችሊሌ፡- contributions may be recorded in one of
ሀ) በሕግ በተፈቀዯ የሀገር ወይም የውጭ አገር the following:
ገንዘብ፣ a) with legal or foreign currency

ሇ) እሴት ሉጨምሩ የሚችለ ግብዓቶች፣ እንዯ allowed;

የኮንስትራክሽን ቴክኖልጂ ግብዓት፣ የካበተ b) Inputs that can add value, such as

ሌምዴና ዕሴት ሉጨምሩ የሚችለ ላልች construction technology inputs, other

ንብረቶች፣ assets that can add value and


experience;
2) የውጭ አገር ኮንስትራክሽን ኩባንያዎች
2) The type and amount of donations made
የሚያዯርጉት የመዋጮ ዓይነትና መጠን፡-
by foreign construction companies
ሀ) የግንባታ ዕቃ ማምረቻ መሳሪያዎች፣
a) Building Materials,
ሇ) የውጭ ወይም የአገር ውስጥ ገንዘብ፣
b) Foreign or domestic currency;
ሐ) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ ተሸከርካሪዎች፣
c) Construction equipment, vehicles,
እውቀትና የካበተ ሌምዴ፣
knowledge and experience;
3) የአገር ውስጥ ወይም የውጭ አገር የኮንስትራክሽን
3) Contributions made by local or foreign
ኩባንያዎች በዓይነት የሚያዯርጉት መዋጮ በሕጋዊ construction companies shall be in the

8
https://chilot.me Abrham Yohanes

የመገበያያ ገንዘብ ተተምኖ በውለ ውስጥ መቀመጥ form of legal tender and shall be
አሇበት፣ included in the contract.
4) The capital contributions and shares of
4) የጋራ ማኅበሩ ተሳታፊዎች የካፒታሌ
the participants of the joint venture shall
መዋጮና የዴርሻ መጠን በስምምነት የሚወሰን
be determined by agreement and
ሆኖ በጋራ ማኅበሩ ውሌ ውስጥ ይጠቀሳሌ፣
specified in the contract of the joint
venture.
ክፍሌ ሦስት
Part Three
የማኅበሩ ምዝገባና የምስክር ወረቀት አሰጣጥ
Registration and certification of the Joint
9. ምዝገባ
Venture
ማናቸውም የሀገር ውስጥና የውጭ አገር ተሳታፊዎች
9. Registration
የሚመሠርቱት የኮንስትራክሽን የጋራ ማኅበር ሥራ
The construction work of any local or foreign
ሉጀምር የሚችሇው በጨረታው ከመወዲዯሩ በፊት
participant shall be commenced only if the bid
በሚመሇከተው አካሌ በተዘጋጀው ቅጽ መሰረት የጋራ
document is signed by the relevant body in
ማሕበሩ አባሊት የተፈራረሙበትን የቃሌኪዲን ሰነዴ
accordance with the form prepared by the
(commitement letter) ብቻ የሚያቀርብ ሆኖ ማሕበሩ
relevant body prior to bidding. The successful
ጨረታ አሸንፎ ሲገኝ የማሕበሩን የውሌ ሰነዴ በማቅረብ
bidder shall submit a memorandum of
በሚኒስቴሩ የሚመዘገብ ሲሆን ከምዝገባ ማመሌከቻው
understanding and register with the Ministry
ጋር የሚከተለት በአባሪነት ማቅረብ ይኖርበታሌ፡-
and must also contain the following with the
1) የጋራ ማኅበሩ ውሌ application

2) የማኅበሩ ስያሜ እና አዴራሻ 1) Contract of the Joint Venture

በስምምነታቸው መሠረት፣ 2) The name and address of the Joint


Venture in accordance with their
3) ከሚመሇከተው አካሌ ሇየግሊቸው የተሰጠ
agreement;
የንግዴ ፈቃዴ፣
3) Individual business license issued by the
4) እያንዲንደ አባሌ ዴርጅት የዘመኑን ግብር relevant body;
የከፈሇና የንግዴ ፈቃደ የታዯሰ መሆኑን 4) Proof that each member organization has
የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ paid the current tax and its business
5) ፕሮጀክቱ የሚቆይበት ጊዜ፣ license has been renewed.
5) Duration of the project
6) የሚሳተፍበት የፕሮጀክት መጠን፣ ዓይነትና
6) The size, type and field of project involved;
የሥራ መስክ፣

9
https://chilot.me Abrham Yohanes

7) የመዋጮ አይነት፣ የካፒታሌ መጠን እና 7) The type of contribution, the amount of


የእያንዲንደ የማሕበሩ አባሌ ዴርሻ፣ capital and the share of each member of
the Joint Venture;
8) አንዴ የጋራ ማሕበር አባሌ አንዴ በሊይ
8) When a member of a joint venture
ማሕበራት ውስጥ አባሌ በሚሆንበት ጊዜ
becomes a member of more than one
አባሌነቱ በፕሮጀክቶቹ ሊይ የጥቅም ግጭት
Joint Venture, his or her membership
የሚፈጥር መሆን የሇበትም፣
shall not be in conflict with the interests
9) ከውጪ ሃገር ሇሚመጣ የማሕበሩ አባሌ
of the projects;
ከተቋቋመበት አገር ሇዴርጅቱ የተሰጠና
9) Certificate of competency issued by a
የታዯሰ አግባብ ባሇው ተቋም
member of the Joint Venture from abroad
(በኢምባሲ/በውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር)
in the country of origin and certified by
የተረጋገጠ የብቃት ማረጋገጫ፣
the renewed institution (Embassy /
10) በዚህ መመሪያ ውስጥ የጋራ ማኅበር Ministry of Foreign Affairs).
እንዱመሰርቱ የተፈቀዯሊቸው አባሊት 10) The minimum share of members
ዝቅተኛ ዴርሻ 25 በመቶ እና የአባሊቱ authorized to form a joint venture in this
ቁጥር ከ2 ማነስ የሇበትም፡፡ Directive shall not be less than 25% and

11) ሇጋራ ማኅበሩ ብቁ የሚያዯርጋቸውን the number of members shall not be less

የካፒታሌ መጠን ቢያንስ አርባ በመቶ than 2%.

(40%) የሚሆኑት የማኅበሩ ተሳታፊዎች 11) Evidence from a bank that at least forty

የካፒታሌ መዋጮ የተከፈሇ ሇመሆኑ ከባንክ percent (40%) of the participants' capital

የተሰጠ ማስረጃ፣ contributions have been paid to the joint


venture.
10. የምስክር ወረቀት ስሇመስጠት
10. Issuance of certification
1) ሇእያንዲንደ ፕሮጀክት የጋራ ማኅበሩ በአዱስ 1) For each project, the joint venture must
መሌክ በጋራ መመዝገባቸውን የሚገሌጽ የምዝገባ issue a registration certificate stating that
ምስክር ወረቀት ማውጣት አሇበት፣ they are jointly registered.
2) በዚህ አንቀጽ ንኡስ አንቀጽ 1 የተጠቀሱትን 2) A registered Joint Venture that meets
መስፈርቶች አሟሌቶ የተመዘገበ የጋራ ማኅበር the requirements set forth in sub-article
በክፍያ ዯንብ ቁጥር 478/2013 አንቀጽ 5 ሊይ 1 of this Article shall be issued a
ሇየዯረጃው በተገሇጸው የሥራ ተቋራጭ ምዝገባ certificate of registration upon completion
ሰንጠረዥ ሊይ የተቀመጠውን ክፍያ አሟሌቶ of the payment specified in Article 5 of
ሲቀርብ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ይሰጠዋሌ፡፡ Regulation No. 478/2013.

10
https://chilot.me Abrham Yohanes

11. Certificate Renewal


11. የምስክር ወረቀት ስሇማዯስ
The certificate may be renewed for an
ፕሮጀክቱ ተቀባይነት ባሊቸው ምክንያቶች
extended period of time, even if the
የማጠናቀቂያው ጊዜ ቢራዘም ሇተራዘመው ጊዜ
completion period of the project is extended
የምስክር ወረቀቱ ሉታዯስ ይችሊሌ፣
for acceptable reasons.
12. ሇእዴሳት መሟሊት የሚገባቸው ማስረጃዎች
12. Criterias for renewal
ማንኛውም የጋራ ማኅበር የምዝገባ ምስክር ወረቀት
When it comes to renewing the
ሇማዯስ በሚመጣበት ጊዜ የሚከተለትን ይዞ መቅረብ
registration certificate of a joint venture, it
አሇበት፡-
should include the following:
1) ፕሮጀክቱ ያሌተጠናቀቀ ከሆነ ከሚመሇከተው
1) Proof of extension from the relevant
የሥራ ክፍሌ የጊዜ ማራዘሚያ የተፈቀዯበት
department if the project is not
ማስረጃ፣
completed;
2) በሀገር ውስጥ ሇመስራት ሥራ ፈቃደ
2) Evidence from the relevant body that
ያሌተሰረዘ ወይም የተራዘመ መሆኑን
the work permit has not been
ከሚመሇከተው አካሌ የተሰጠ ማስረጃ፣
revoked or extended;
3) የታዯሰ የብቃት ማረጋገጫ፣
3) Renewed Qualifications
4) የዘመኑን ግብር የከፈሇና የንግዴ ፈቃደ
4) Proof of current tax payment and
የታዯሰ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣
renewal of business license
5) የጋራ ማኅበር የምዝገባ ምስክር ወረቀት
5) When it comes to renewing a
ሇማዯስ በሚመጣበት ጊዜ ከሊይ አንቀጽ 10
certificate of registration of a joint
ንኡስ አንቀጽ 2 ሇእዴሳት የተቀመጠውን
venture, the payment for renewal
ክፍያ አሟሌቶ መቅረብ አሇበት፡፡
must be made in accordance with
Article 10, Sub-Article 2 above.
ክፍሌ አራት
Part Four
የጋራ ማኅበሩ የሂሳብ መዝገብ አያያዝና ሥራውን
Conditions of Book keeping, Accounting and
የሚያጠናቀቅበት ሁኔታ
completion of the joint venture
13. ስሇሒሳብ መዛግብት
13. Accounting records
ማናቸውም የጋራ ማኅበር በአጠቃሊይ በሀገሪቱ
Any joint venture is generally accepted by
ተቀባይነት ባሊቸው የሒሳብ አያያዝ መሠረታዊ
the country Accounting records should be
መርሆዎችና የአሠራር ሌምድች መሠረት የሂሳብ
organized in accordance with basic
መዛግብት ማዯራጀት አሇበት፡፡
principles and practices.

11
https://chilot.me Abrham Yohanes

14. ኦዱተሮችን ስሇመሾም 14. Appointment of Auditors


የጋራ ማኅበሩ በአባሊቱ ስብሰባ የውጭ ኦዱተሮችን The joint venture appoints external auditors
በየዓመቱ እየሾመ የጋራ ማኅበሩን ሂሳብ ያጣራሌ፡፡ annually at its members' meeting It filters.
15. የውጭ ምንዛሪ የባንክ ሂሳብ ስሇመከፈት 15. Opening a foreign currency bank account
The Joint Venture of Local and Foreign
የአገር ውስጥ እና የውጭ አገር ተቋማት የጋራ ማኅበር
Institutions shall open a domestic bank
በኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ዯንብ መሠረት በሀገር
account in accordance with the Ethiopian
ውስጥ የባንክ ሂሳብ መክፈት አሇበት፤ ስሇማሕበሩ
Foreign Exchange Regulation; The
መፍረስና የማሕበሩ ሒሳብ መጣራት ከሚከተለት
dissolution of the association and it’s
ምክንያቶች ውስጥ በማናቸውም ሉፈርስና ሂሳቡ ሉጣራ
account may be due to any of the following
ይችሊሌ፡-
reasons:
1) በጋራ መኅበሩ የመመሥረቻ ጽሑፍ
1) Upon termination of the Joint Venture in
መሠረት የማሕበሩ መቆያ ጊዜ ሲፈጸም፣ accordance with the memorandum of

2) በማንኛውም ምክንያት ኪሣራ በመፈጠሩ Joint Venture.

ማሕበሩ ሥራውን መቀጠሌ ሲያቅተው፣ 2) When the joint venture is unable to


continue its work due to loss for any
3) የማሕበሩ አባሊት በጋራ ስምምነቱ
reason;
መሠረት የተጣሇባቸውን ግዳታ ሳይወጡ 3) When the members of the Joint Venture
ሲቀሩና ሇማሕበሩ መፍረስ ምክንያት fail to fulfill their obligations under the
ሲሆን፣ contract and cause the dissolution of
the Joint Venture.
4) ከአቅም በሊይ በሆነ ምክንያት ማሕበሩ
4) When it is known that the Joint Venture
ሥራውን መቀጠሌ አሇመቻለ ሲታወቅ፣
is unable to continue its work due to
5) በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ 1-4 incapacity,
በተጠቀሱት ምክንያቶች የጋራ ማኅበሩ 5) In the event of the dissolution of the
ሲፈርስ የማኀበሩ አባሊት ቀዴሞ joint venture for the reasons mentioned
ወዯነበሩበት ሁኔታ የሚመሇሱ መሆኑ in sub-article 1-4 of this Article, the

እንዯተጠበቀ ሆኖ የጀመሩትን የፕሮጀክት members of the Joint Venture shall

ሥራ የማጠናቀቅ ኃሊፊነትና ግዳታ have the responsibility and obligation to


complete the project work which they
አሇባቸው፡፡
started.

12
https://chilot.me Abrham Yohanes

6) በማኅበሩ መፍረስ ምክንያት አሇመግባባት 6) If a dispute arises as a result of the

ቢፈጠር አሇመግባባቱ በማኅበሩ አባሊት dissolution of the Joint Venture, efforts

የጋራ ስምምነት እንዱፈታ ጥረት shall be made to resolve the dispute by


consensus among its members. If it
ይዯረጋሌ፡፡ በስምምነት መፍታት
cannot be resolved by agreement, it will
ካሌተቻሇ በኢትዮጵያ ሕግ መሠረት
be resolved in accordance with the law
መፍትሔ ያገኛሌ፡፡
of Ethiopia.
16. ስሇማሕበሩ መፍረስና የማሕበሩ ሒሳብ መጣራት 16. Dissolving and Auditing of the Joint
የጋራ ማኅበር ከሚከተለት ምክንያቶች ውስጥ Venture
በማናቸውም ሉፈርስና ሂሳቡ ሉጣራ ይችሊሌ፡- A joint venture may be dissolved and the
1) በጋራ መኅበሩ የመመሥረቻ ጽሑፍ account may be audited for any of the

መሠረት የማሕበሩ መቆያ ጊዜ ሲፈጸም፣ following reasons:


1) Upon termination of the Joint Venture
2) በማንኛውም ምክንያት ኪሣራ በመፈጠሩ
in accordance with the memorandum of
ማሕበሩ ሥራውን መቀጠሌ ሲያቅተው፣
Joint Venture.
3) የማሕበሩ አባሊት በጋራ ስምምነቱ 2) When the Joint Venture is unable to

መሠረት የተጣሇባቸውን ግዳታ ሳይወጡ continue its work due to loss for any

ሲቀሩና ሇማሕበሩ መፍረስ ምክንያት reason;


3) When the members of the Joint
ሲሆን.፣
Venture fail to fulfill their obligations
4) ከአቅም በሊይ በሆነ ምክንያት ማሕበሩ
under the contract and cause the
ሥራውን መቀጠሌ አሇመቻለ ሲታወቅ፣ dissolution of the Joint Venture.

5) በዚህ አንቀጽ ከንዑስ አንቀጽ 1-4 4) When it is known that the Joint Venture

በተጠቀሱት ምክንያቶች የጋራ ማኅበሩ is unable to continue its work due to


incapacity,
ሲፈርስ የማኀበሩ አባሊት ቀዴሞ
5) In the event of the dissolution of the
ወዯነበሩበት ሁኔታ የሚመሇሱ መሆኑ
joint venture for the reasons mentioned
እንዯተጠበቀ ሆኖ የጀመሩትን የፕሮጀክት
in sub-article 1-4 of this Article, the
ሥራ የማጠናቀቅ ኃሊፊነትና ግዳታ
members of the Joint Venture shall
አሇባቸው፡፡
have the responsibility and obligation to
complete the project work which they
started.

13
https://chilot.me Abrham Yohanes

6) በማኅበሩ መፍረስ ምክንያት አሇመግባባት 6) If a dispute arises as a result of the

ቢፈጠር አሇመግባባቱ በማኅበሩ አባሊት dissolution of the Joint Venture, efforts

የጋራ ስምምነት እንዱፈታ ጥረት shall be made to resolve the dispute by


consensus among the members of the
ይዯረጋሌ፡፡ በስምምነት መፍታት
Joint Venture. If it cannot be resolved
ካሌተቻሇ ኢትዮጵያ ሕግ መሠረት
by agreement, it will be resolved in
መፍተሔ ያገኛሌ፡፡
accordance with the law of the land.
17. ስሇ ማህበሩ ኃሊፊነት እና ተጠያቂነት 17. Liability and accountability of the Joint
1) የጋራ ማህበሩ የገባባቸውን ፕሮጀክቶች Venture
በውሌ በተያዘሊቸው ጊዜ ሳያጠናቅቅ ከቀረ 1) Failure to complete the projects
የጊዜ ማራዘሚያው በሚመሇከተው አካሌ entered into by the joint venture shall
be jointly and severally liable for
ተረጋግጦ ካሌቀረበ በስተቀር ሇሚዯርሰው
losses incurred unless the extension
ኪሳራ በጋራም ሆነ በተናጠሌ ተጠያቂ is approved by the relevant body;
ይሆናሌ፤ 2) If the joint venture does not carry out
2) የጋራ ማኅበሩ የገባባቸውን ፕሮጀክቶች the projects entered into in
accordance with the contract, it will
በውለ መሠረት ሳይፈጽም ቢቀር
be liable for the losses incurred
በፕሮጀክቱ ሊይ ሇዯረሰው ኪሳራ according to the contribution of the
እንዯየመዋጮ መጠን ተጠያቂ ይሆናሌ፤ project;
3) In the event of a dispute before the
3) የጋራ ማኅበሩ ሥራው ሳይጠናቀቅ
joint venture is completed, the lead
አሇመግባባት ቢፈጠር መሪ ዴርጅቱ contractor shall continue to operate
ሥራውን በኃሊፊነት ያስቀጥሊሌ፤ responsibly;
4) The joint venture shall be liable for
4) የጋራ ማኅበሩ በውሌ ይዞ ሊጠናቀቃቸው
up to 10 years, both individually and
የግንባታ ስራዎች በግንባታው ሊይ ጉዲት collectively, in the event of damage to
ቢዯርስ በግሌም ሆነ በተናጠሌ እስከ 10 the construction works completed by
ዓመት ዴረስ ተጠያቂ ይሆናሌ፤ the contract;

ክፍሌ አምስት Part Five


ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች Miscellaneous
18. የላልች ህጎች ተፈጻሚነት 18. Enforcement of other laws
የዚህ መመሪያ ሥራ ሊይ መዋሌ በንግዴ ሕግና The application of this Directive applies to
በላልች ተመሳሳይ ሕጎች ሊይ የተቀመጡትን commercial law and other similar laws
ዴንጋጌዎች ተፈጻሚነት ሉያስቀር አይችሌም፡፡ It does not preclude the implementation of
the provisions.

14
https://chilot.me Abrham Yohanes

19. መመሪያውን ስሇማሻሻሌ 19.Improving the Directive


ይህ መመሪያ እንዱሻሻሌ አስፈሊጊ በሆነበት ጊዜ ሁለ This policy may be revised whenever
ሉሻሻሌ ይችሊሌ፣ necessary.
20. መመሪያው የሚጸናበት ጊዜ 20. Effective Date
ይህ መመሪያ ከመጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ This Directive is effective from March
የጸና ይሆናሌ 30/2022.
ወ/ሮ ጫሌቱ ሳኒ Mrs. Chaltu Sani
የከተማና መሠረተ ሌማት ሚኒስቴር Minister of the Ministry of Urban and
ሚኒስትር Infrastructure Development

15
https://chilot.me Abrham Yohanes

16

You might also like