Professional Documents
Culture Documents
ISO 9001:2008 Certified Document No. WD/INT/EMPDE/55 Revision No.00 Page No.1-42
ISO 9001:2008 Certified Document No. WD/INT/EMPDE/55 Revision No.00 Page No.1-42
ዓ ሊ ማ ፣
- ሇምርት ሂደት አስፈሊ ጊ የ ሆኑ አሊ ቂ እቃዎች ማሇትም ሇምርት የ ሚሆኑ ዕ ቃዎች፤ መሇዋወጫዎች፤ ላልች
አሊ ቂ እቃዎች እን ዲሁም ቋሚ ን ብረቶች ማሇትም ተሽከርካሪዎችና ላልችን ቋሚ ዕ ቃዎች በእን ክብካቤ
መያ ዛ ቸውን ሇማረጋገ ጥ፤
- በእርጅና ና ስፔስፊኬሽን አሇመጣጣም ከአገ ሌግልት ውጪ የ ሆኑና ከአያ ያ ዝ ጉድሇት ጭምር የ ሚወገ ዱ
ን ብረቶች በአግባቡ ሇማስወገ ድ እን ዲያ ስችሌ፣
1
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
የ ቃሊ ት ትርጉም፡ -
ክፍሌ አን ድ
የ ን ብረት አስ ተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ
1. መሠረተ ሃ ሣብ፣
በድርጅቱ ይዞ ታ የ ሚገ ኙትን ፣ ከውጪ አገ ርና ከአገ ር ውስጥ በግዥ የ ሚገ ኙትን አሊ ቂና ቋሚ
ን ብረቶች በአግባቡ ሇመረከብ ፣ ሇማከማቸት፤ ሇመመዝገ ብና ደህን ነ ታቸውን ጠብቆ ሇመያ ዝ፤ እን ዲሁም
ን ብረቶች ሇአገ ሌግልት ሲፈሇጉ በአግባቡ ሇማሰራጨት የ ሚያ ስችሌ ስርዓት ሇመዘ ርጋትና ሲበሊ ሹም ወደ
እቃ ግምጃ ቤት በመመሇስ እን ዲወገ ዱ ማድረግ በማስፈሇጉ ይህ መመሪያ ተሻሽል ተዘ ጋጅቷሌ፡ ፡
2
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
ኢኮኖሚያ ዊ የ መጋዘ ን ሥፍራ አጠቃቀም እን ዲኖር በማድረግ የ መጫን ፣ የ ማራገ ፍና የ ማከማቸት ተግባር
ሇማካሄድ የ ክምችት አቀማመጥ ዘ ዴ ወሳ ኝ በመሆኑ ቀጥል በተመሇከቱት ዘ ዴዎች መጠቀም ያ ስፈሌጋሌ፡ -
1.1.2. ትና ን ሽ ሣጥኖች፣
ሳ ጥኖች ከብረት ወይም ከእን ጨት የ ተሠሩ ትና ን ሽ ማከማቻዎች ሲሆኑ እን ደ ብልን ነ ት፤ ኦ ሪን ግ
እና የ መሳ ሰለትን ጥቃቅን ዕ ቃዎች ሇማስቀመጥ የ ሚያ ገ ሇግል ና ቸው፡ ፡ የ ተበታተኑ ዕ ቃዎች በሳ ጥን ውስጥ
በሚከማቹበት ወቅት በተወሰነ ቁጥር ታስረው (ታሽገ ው) እን ዲቀመጡ መደረግ አሇበት፡ ፡
1.1.3. ፓላት፣
1.1.4. ማን ጠሌጠያ ፣
3
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
2.1. ን ብረት የ ተከማቸበት ቦታ በቀሊ ለ ተሇይቶ ሉታወቅና ቀሌጣፋ አገ ሌግልት ሇመስጠት እን ዲያ ስችሌ
የ ክምችት ሥፍራ ማሳ ወቂያ ሥርዓት ሉኖረው ያ ስፈሌጋሌ፡ ፡ የ ማከማቻ ሥፍራ ማሳ ወቂያ መሇያ ቁጥር
የ ሚሰጠው በሕን ፃ ውና በን ብረት ማከማቻ ቦታ ሊ ይ እን ዲሁም ቁጥሮቹ በተገ ቢው የ ገ ቢና ወጪ መመዝገ ቢያ
ካርድ ጋር የ ተወራረሱ መሆን አሇባቸው፡ ፡
2.2. የ መሇያ ቁጥር አሰጣጥ በማን ኛውም የ ክምችት ሥፍራ ማሳ ወቂያ ዘ ዴ መሰረት የ እያ ን ዳን ዱ ዕ ቃ ትክክሇኛ
አቀማመጥ በማያ ሻማ መን ገ ድ ማመሌከት ይኖርበታሌ፡ ፡ የ ክምችት ሥፍራ ማሳ ወቂያ ሥርዓት ቀጥል
በተመሇከተው ሁኔ ታ ይዘ ጋጃሌ፡ -
4
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
ን ብረት ሇማራገ ፍ፣ ሇመጫን ና ከቦታ ቦታ ሇማዘ ዋወር የ ሚያ ገ ሇግለት መሣሪያ ዎች ሇአገ ሌግልት ዝግጁ
እን ዲሆኑ በቅድሚያ በተወሰነ ሊ ቸው ቦታ አስቀምጦ አስፈሊ ጊው እን ክብካቤ መደረግ አሇበት፡ ፡ መሣሪያ ዎቹ
በእጅ የ ሚገ ፉ እን ደ ጋሪ የ መሳ ሰለ ወይም በሞተር ኃይሌ የ ሚነ ቀሳ ቀሱ እን ደ ኤላክትሪክ ፓላት የ መሳ ሰለ
አነ ስተኛ መሣሪያ ዎች እን ደ ፎርክሉፍት ፤ ትራክ እና ክሬን የ መሳ ሰለ ሇየ ት ያ ሇ አገ ሌግልት የ ሚሰጡ
ተሽከርካሪዎች ሉሆኑ ይችሊ ለ፡ ፡ እን ዲሁም እሽጏችን ሇመፍታት ሇማከማቸትና ሇማራገ ፍ ሌዩ ሌዩ
መሣሪያ ዎች ሉኖሩ ይገ ባሌ፡ ፡
5 የ ን ብረት እን ቅስ ቃሴ አመዘ ጋገ ብ፣
7
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
ማን ኛውም ን ብረት በግዢም ሆነ በላሊ ሁኔ ታ ወደ ግምጃ ቤት ገ ቢ ከመሆኑ በፊት መጠኑ፣ ዓይነ ቱና ጥራቱ
በትዕ ዛ ዙና በውሇታው መሠረት መሆኑን ማረጋገ ጥና በሰነ ድ ገ ቢ ማድረግ፣ ወጪ በሚሆን በትም ጊዜ
መጠየ ቂያ ዎቹ ሥሌጣን ባሊ ቸው ኃሊ ፊዎች ፊርማ መጽደቃቸው ሲረጋገ ጥ በሰነ ድ ወጪ አድርጏ መስጠት፣
እን ዲሁም ገ ቢና ወጪውን በየ መሌኩ በመተን ተን በካርድ መዝግቦ መያ ዝና ከወጭ ቀሪ የ ሚሆነ ውም በማን ኛውም
ጊዜ እን ዲታወቅ መደረግ አሇበት፡ ፡ በተጨማሪም ከፋይና ን ስ ካርድ ጋር በየ ጊዜው ማና በብና ትክክሇኛነ ቱን
ማረጋገ ጥ ያ ፈስፈሌጋሌ፡ ፡
9
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
11

ክፍሌ ሁሇት
12

የ ን ብረት ቁጥጥር
1. መሠረተ ሃ ሳ ብ፣
የ ን ብረት ቁጥጥር መሠረተ ኃሳ ቦች የ ሚከተሇለት ና ቸው፡ ፡
1.1. በመጋዘ ን መከማቸት ያ ሇበትን ከፍተኛና አነ ስተኛ የ ክምችት (Maximum and Minimum
Stock Level) መጠን ወስኖ በግዢ ፕሮግራም መሠረ ት የ ግዥ ጥያ ቄን በማመን ጨት የ ማያ ቋርጥ
አቅርቦት እን ዲኖር ሇማድረግ፣
1.2. ክምችት ተሟጦ የ ምርት መቋረጥ እን ዳይደርስ ወይም በዝቶ የ ሥራ ማስኬጃ ገ ን ዘ ብ እን ዳይታሰር
ቁጥጥር ሇማድረግ፣
1.3. ተደጋጋሚ ግዢዎችን በመፈፀ ም የ ተጋነ ነ የ ግዢ ማስፈጸሚያ ወጪ (Procurement Cost)
እን ዳይኖር ሇማድረግ፣
1.4. በብዛ ት ገ ዝቶ ክምችት በመያ ዝ የ አያ ያ ዝና ማከማቻ ወጪ (Carring Cost) እን ዳይበዛ ና
የ መጋዘ ን መጨና ነ ቅ እን ዳይፈጠር፣
1.5. የ ሚገ ዛ ው ዕ ቃ ሙለ ግሌጋልት ሳ ይሰጥ በቴክኖልጂ ሇውጥ ምክን ያ ት ከጥቅም ውጪ (Obsolete)
እን ዳይሆን ጥን ቃቄ ሇማድረግ፣
1.6. ዓመታዊ የ ዕ ቃ ግዢ ፍሊ ጏት ዕ ቅድ ሇማውጣት፣
1.7. የ ምርት ውጤትና የ ጥሬ ዕ ቃ ፍጆታ ተዛ ምዶ (Input-Output Relationship) ሇማውጣት፣
1.8. ማን ኛውም ን ብረት በገ ቢና ወጪ ሰነ ድ ገ ቢና ወጪ የ ተደረገ እን ዲሁም ተፈሊ ጊዎቹ መዛ ግብት
የ ተዘ ጋጀሇትና ወቅታዊ ሪፖርት የ ሚቀርብበት ሥርዓት ያ ሇው መሆኑን ሇማረጋገ ጥ፣
1.9. ን ብረት በየ ዓመቱ መጨረሻ፣ በተጨማሪ እን ደ አስፈሊጊነ ቱ በየ ጊዜው ጠቅሊ ሊ ቆጠራ አድርጏ
ከን ብረት መቆጣጠሪያ እን ዲሁም ከሂሣብ መዛ ግብት ጋር እን ዲታረቅና ሌዩ ነ ት ቢኖር ተገ ቢው
እርምጃ በወቅቱ እን ዲወሰድ ሇማድረግ፣
1.10. ማን ኛውም ን ብረት እን ደ አሰፈሊ ጊነ ቱ የ መድን ዋስትና እን ዲኖረው ሇማድረግ፣
13
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
አ.ክ.መ = የ ወር ፍጆታ x 2
2.2.1.3 የ አዲስ ትዕ ዛ ዝ መስጫ ወቅት (Re-order level)
ይህ ክምችት መጠን የ ሚሰሊ ው የ ፍጆታ ን ብረት ታዞ እስኪመጣ የ ዋሇውን ጊዜ እና
የ አነ ስተኛ ክምችት መጠን ን ግምት ውስጥ በማስገ ባት ሆኖ ተግባሩ አዲስ ትዕ ዛ ዝ መተሊ ሇፍ
እን ዳሇበት ሇማመሌከት ነ ው፡ ፡
2.2.1.4. ዕ ቃ ታዞ ሇመጋዘ ን እስኪገ ባ ድረስ ያ ሇው ጊዜ (Lead Time)
ዝርዝር ታሳ ቢዎች፣ -
2.2.1.4.1 ትዕ ዛ ዝ ሇማስተሊ ሇፍ የ ሚወሰዱ ውስጣዊ አሠራሮች የ ሚፈጁት ጊዜ
(Processing Time).
2.2.1.4.2 ትዕ ዛ ዝ ሇአቅራቢው ተሊ ሌፎ አቅራቢው ዕ ቃውን ሇማስረከብ የ ሚፈጀው
ጊዜ (Supplier Delivery Time).
2.2.1.4.3 ዕ ቃው መጋዘ ን እስኪገ ባ የ ሚፈጀው ጊዜ (Transit Time)
ና ቸው፡ ፡
15
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
16

17

18

3.5. በአዲሱ ምትክ መጋዘ ን የ ገ ባ የ ሚታደስ ወይም የ ሚጠገ ን አሮጊ ተሇዋጭ ዕ ቃ ሇጥገ ና ተግባር
ወርክሾፕ እስኪሊ ክ ድረስ ከላሊ ው ን ብረት ሇጊዜው በተሇየ ቦታ መቀመጥ አሇበት፡ ፡
3.6. በክምችት ሇማይያ ዙ ዕ ቃዎች (Non Stock Items) ማሇትም ወጪ ን ብረቶች (Expense
Items) ከሆኑ የ ገ ቢና ወጪ መቆጣጠሪያ ካርድ መያ ዝ ሳ ያ ስፈሌግ እን ቅስቃሴውን በክምችት
የ ማይያ ዝ ዕ ቃና ን ብረት ገ ቢ/ወጪ/ ማድረጊያ ሰነ ድ ሊ ይ ብቻ በመመዝገ ብ ይጥና ቀቃሌ፡ ፡ ሆኖም
በክምችት የ ማይያ ዙ ዕ ቃዎች ሆነ ው ቋሚ ን ብረት (Fixed Asset) ከሆኑ ግን በገ ቢና ወጪ
ሰነ ዶች ሊ ይ እን ቅስቃሴውን ከመመዝገ ብ ባሻገ ር ቋሚ ን ብረቱ አገ ሌግልት መስጠት ከጀመረበት ጊዜ
አን ስቶ የ አገ ሌግልት ዘ መኑን ጨርሶ እስከሚሸጥ ወይም በላሊ ሁኔ ታ እስኪወገ ድ ጊዜ የ ተሟሊ
መረጃ የ ያ ዘ የ ተሇየ መዝገ ብ (Fixed Asset Regisster) መዘ ጋጀት አሇበት፡ ፡ በተጨማሪም
ቋሚ እቃዎች ሇተጠቃሚ ወጪ ሲደረጉ በተጠቃሚው ሰራተኛ ስም የ ተጠቃሚ ካርድ/User Card
(UC)/ ተከፍቶ መያ ዝ አሇበት፡ ፡
4.1. ድርጅቱ የ ሚያ ከማቸውን ማን ኛውም ን ብረት በመጠሪያ ዎች በዝርዝር መግሇጫ፣ በኮድ፣ በአቅራቢውና
በአምራቹ መሇያ ፣ በአጠቃቀምና በመሳ ሰለት በመሇየ ት የ ዕ ቃና ን ብረት መሇያ መዝገ ብ ማዘ ጋጀትና
መያ ዝ አሇበት፡ ፡
- እና ላልች ና ቸው፡ ፡
- የ ን ብረቶች መጠሪያ የ ፊደሌ ቅደም ተከተሌ መሠረት የ መሇያ ኮድ፣ ዝርዝር መግሇጫ፣
የ አቅራቢውና የ አምራቹ መሇያ የ መሳ ሰለትን ጏን ሇጏን በመዘ ርዘ ር፣
20
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
5.1. ድርጅቱ ሇቁጥጥርና ወቅታዊ ውሳ ኔ ሇመስጠት እን ዲያስችሌ ን ብረቱን በእን ቅስቃሴው ባህርይ
መሇየ ት አሇበት፡ ፡ የ ክምችት እን ቅስቃሴ ባህርይ ክፍፍልሽ ቀጥል በተመሇከተው መሠረት
ይሆና ሌ፡ ፡
5.2. ክምችትን በእን ቅስቃሴ ባህርይ ከመሇየ ት በተጨማሪ የ ዋጋን ና የ መጠን ቁጥጥር (Financial
and Physical Control) አጠና ክሮ ሇክትትሌና ሇውሳ ኔ አመቺ ሁኔ ታ ሇመፍጠር እን ዲቻሌ
የ ፍጆታ መጠን ና ዋጋን በማገ ና ዘ ብ የ ዕ ቃና ን ብረት ምደባ አና ሉስስ ማዘ ጋጀት ያ ስፈሌጋሌ፡ ፡
6. የ መድን ዋስትና ፣
6.2. የ መድን ዋስትና ው እን ደ አስፈሊ ጊነ ቱ ሉደርሱ የ ሚችለትን አደጋዎችና ጥፋቶችን መሸፈን የ ሚችሌ
መሆን አሇበት፡ ፡
እን ዲሰጥበትና አስፈሊ ጊው እርምጃ እን ዲወሰድበት መደረግ አሇበት፡ ፡ አፈጻ ጸሙም በድርጅቱ የ ን ብረት
አወጋገ ድ መመሪያ መሰረት የ ሚፈጸም ይሆና ሌ፡ ፡
8.1. ማን ኛውም ግሇሰብ ወይም የ ሥራ ሂደት ወይም አገ ሌግት በኃሊ ፊነ ት የ ተረከበው ን ብረት ሲበሊ ሽ
በወቅቱ ሇሚመሇከተው የ ሥራ ሂደት ወይም ቡድን የ ብሌሽቱን ሁኔ ታ በማሳ ወቅ ጥገ ና ማድረግ፤
8.5. ን ብረት የ ጠፋበት ምክን ያ ት የ ወን ጀሌ ድርጊት ይዘ ት የ ላሇው መሆኑ ከተረጋገ ጠ ዋጋው በድርጅቱ
ዋና ሥራ አስፈጻ ሚ በሚሰየ ም ኮሚቴ የ ወቅቱን የ ገ በያ ዋጋ መሰረት በማድረግ ተሰሌቶ ዋጋው
እን ዲተካ ይደረጋሌ፤ በአጥፊውም ሊ ይ ተገ ቢው አስተዳደራዊ እርምጃ እን ዲወሰድ ይደረጋሌ፡ ፡
9.1. ድርጅቱ ሇቁጥጥር አመቺ በሆኑ ጊዚያ ትና እን ደ አስፈሊ ጊነ ቱ ወይም ሂሣብ በሚዘ ጋበት ወቅት
በክምችት፣ በምርት ሂደትና በአገ ሌግልት ሊ ይ ያ ሇውን ን ብረት ቆጠራ በማድረግ ከሂሣብና
22
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
9.5. ቆጠራ ሲደረግ በፋይና ን ስ ሥራ ሂደት ሰብሳ ቢነ ት ላልች የ ሥራ ሂደቶችና ቡድኖች የ ሚሳ ተፉበት
አብይ ኮሚቴ ተቋቁሞ የ ቆጠራውን ሂደት እን ዲመራ ይደረጋሌ፡ ፡ ኮሚቴው የ ቆጠራ ፕሮግራምና
23
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
የ አፈጻ ጸም መመሪያ በማውጣት፣ ቆጣሪዎችን በመደሌደሌና አፈጻ ጸሙን በመከታተሌ ቆጠራውን ተግባራዊ
ማድረግ አሇበት፡ ፡
24
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
10.1. ማን ኛውም ሇምርት ተግባር የ ሚያ ገ ሇግለ ን ብረቶችና መሇዋወጫዎች በትውስት ሲሰጡ በክምችት
የ ሚገ ኘው ን ብረት ከድርጅቱ ፍሇጎ ት በሊ ይ መሆኑ በን ብረት አስተዳደር፤ ምዝገ ባና ቁጥጥር
ቡድን ፤ በአቅርቦትና ን ብረት አስተዳደር ሥራ ሂደትና በተጠቃሚ የ ሥራ ሂደት ተደግፎ ሲቀርብ
በዋና ሥራ አስፈጻ ሚ በሚሰጥ ውሳ ኔ ውሰቱ እን ዲከና ወን ይደረጋሌ፡ ፡ ሆኖም አስፈሊ ጊ ሆኖ ሲገ ኝ
ዋና ሥራ አስፈጻ ሚ ሇማኔ ጅመን ት ኮሚቴ በማቅረብ እን ዲወሰን ሉያ ደርግ ይችሊ ሌ፡ ፡
ክፍሌ ሦስት
የ ቋሚ ን ብረት አስተዳደር፤ ምዝገ ባና ቁጥጥር፣
1. የ ቋሚ ን ብረት ትርጉም፤
27
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
28

በመጋዘ ን ውስጥ ያ ለ ቋሚ ን ብረቶች ገ ና ጥቅም ሊ ይ ያ ሌዋለ ወይም ጥቅም ሊ ይ ውሇው የ ተመሇሱ ና ቸው፡ ፡
እነ ዚህ ቋሚ ን ብረቶች የ ስቶክ/ክምችት ክፍሌ በመሆና ቸው የ ሚተዳደሩት በእስቶክ አስተዳደር ስርዓት
ይሆና ሌ፡ ፡
ክፍሌ አራት
የ ሠነ ዶች አዘ ገ ጃጀት፣ አጠቃቀምና ሪፖርት አቀራረብ፣
1 አዘ ገ ጃጀት፡ -
29
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
30

31

33

34

ክፍሌ አምስት
የ ፎርሞች/ካርዶች አይነ ት፤ አዘ ገ ጃጀትና አጠቃቀምና ፣
የ ን ብረት አስተዳደር ፎርሞች/ካርዶች አዘ ገ ጃጀትና አጠቃቀም አገ ሌግልት ሊ ይ የ ሚውሇው በእቃ ግምጃ
ቤቶችና በን ብረት ቁጥጥር ሲሆን የ ካርዶች ዝርዝርና አፈጻ ጸማቸው የ ሚከተሇው ነ ው፡ ፡
1. ስቶክ ካርድ
1.1. በእቃ ግምጃ ቤቶች ውስጥ የ ሚገ ኙ የ ን ብረት ረዳቶች በግምጃ ቤት ውስጥ ሇሚገ ኙ
ን ብረቶች በሙለ የ እስቶክ ካርድ/STOCK CARD/ ከፍተው መያ ዝና የ ገ ቢና ወጪ
እን ቅስቃሴ በተፈጠረ ቁጥር መዝግበው መያ ዝ አሇባቸው፡ ፡
1.2. የ ን ብረት ረዳቶች በእስቶክ ካርድ ሊ ይ የ መዘ ገ ቡት መረጃ ትክክሇኛ ስሇመሆኑ
ሇማረጋገ ጥ ከፋይና ን ስ እስቶክ ላጀር ጋር በየ ወሩ ማስታረቅ አሇበት፡ ፡
1.3. በን ብረት ቆጠራም ወቅት የ እስቶክ ካርዱ በእቃ ቆጠራ ቡድኖች እን ዲዘ ጋ መድረግ
ያ ስፈሌጋሌ፡ ፡
2.1. ይህ ካርድ በእቃ ግምጃ ቤቶች ውስጥ በክምችት ሇሚያ ዙ እቃዎች በሙለ ተከፍቶ መያ ዝ
ያ ሇበት ካርድ ሲሆን አጠቃቀሙም የ ን ብረትን ገ ቢ ወጪን ያ ሇ ዋጋ ሇማቀና ነ ስና
በክምችት የ ሚገ ኝን መጠን ሇማሳ ወቅ የ ሚያ ገ ሇግሌ ካርድ ነ ው፡ ፡
2.2. የ እቃ ግምጃ ቤት ኃሊ ፊው ን ብረት የ ን ብረት ገ ቢና ወጪ እን ቅስቃሴ ሂደት
እን ዳጠና ቀቀ በዚህ ካርድ ሊ ይ ተመዝግቦ እን ዲያ ዝ ማድረግ አሇበት፡ ፡
2.3. ካርዱ በወቅቱ ትክክሇኛ ብዛ ት መዝግቦ መያ ዝ ያ ሇበት ሲሆን ደጋፊ የ ሆኑ የ ገ ቢና
ወጪ ሰነ ድ ቁጥሮችና ወጪ ገ ቢና ወጪ የ ተደረጉባቸው ቀኖች ጭምር በአግባቡ
ተመዝግበው ሉያ ዙና ቅጾ ችም ቅደም ተከተሊ ቸውን ጠብቀው በቦክስ ፋይሌ ሉያ ዙ
ያ ስፈሌጋሌ፡ ፡
35
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
36

ክፍሌ ስድስት
6.ሌዩ ሌዩ ድን ጋጌ ዎች፣
1.1. የ መመሪያ ው ተፈፃ ሚነ ት፣
37
የ
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
Educational Materials Production and Distribution Enterprise
ISO 9001:2008 Certified
(EMPDE)
Document No. WD/INT/EMPDE/55
Revision No.00
Title: የ ን ብረት አስተዳደር ማን ዋሌና የ አፈጻ ጸም መመሪያ ቁጥር 494/2013 Page No.1- 42
1. መመሪያ ው የ ሚፀ ና በት ጊዜ፣
ይህ መመሪያ በሥራ አመራር ቦርድ ተገ ምግሞ ከፀ ደቀበት ከዛ ሬ ______________ ቀን
2010 ዓ.ም አን ስቶ የ ፀ ና ይሆና ሌ፡ ፡
38