12

You might also like

Download as docx, pdf, or txt
Download as docx, pdf, or txt
You are on page 1of 2

 

                                                                                                           የሰነድ ቁጥር:ቅ 2/0008110/13/2015 

ቀን:  12/3/2015     

                                                                                                                             

የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት                                                                         

      አዲስ አበባ

የቤተሰብ ውክልና

ወካይ:- 1    ወ/ሮ ኪፋራ ገመዳ ትክሴ ዜግነት/ኢትዪጵያዊ/


                   አድራሻ :- አዲስ አበባ ክፍለ ከተማ :ቦሌ ወረዳ: 11 የቤት ቁጥር :አዲስ
ተወካይ:- 1    አቶ በኬ ገመቹ ደጋፋ ዜግነት/ኢትዪጵያዊ/
                   አድራሻ :- አዲስ አበባ ክፍለ ከተማ :ቦሌ ወረዳ: 11 የቤት ቁጥር :አዲስ

እኔ ወካይ ለተወካይ ባለቤቴ የምሰጣቸዉ የዉክልና ስልጣን ተወካይ እንደ እኔ በመሆን በስሜ ተመዝግቦ
የሚገኘውን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የካርታ ቁጥር የካ/1008/1/2012 የተሰጠበት
ቀን 18/07/2013 የቦታው ስፋት 128.06 የቤት ቁጥር B-806/21 አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነውን ቤት በተመለከተ
እንዲያስተዳድሩ፣ እንዲጠብቁና፣ እንዲቆጣጠሩ፣ እንዲያከራዩ፣ የኪራይ ውል እንዲዋዋሉ፣ የኪራይ ውል
እንዲያሻሽሉ፣ የኪራይ ገንዘብ እንዲቀበሉ፣ እንዲሸጡ፣ እንዲለውጡ፣ እንዲገዙ፣ ኮንዶሚኒየም እንዲመዘገቡ፣
ኮንዶሚኒየም ቤት እንዲረከቡ፣ ለኮንዶሚኒየም ቤት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር የብድር ውል እንዲዋዋሉ፣
የሊዝ መብት ሽያጭ ውል እንዲዋዋሉ ፣ ከግለሰብ፣ ከባንክ፣ ከአበዳሪ ተቋማት እንዲበደሩ ፣ ንብረቴን
አስይዘው በስሜ እንዲበደሩ፣ ንብረታችንን አስይዘው በስማችን እንዲበደሩ፣ የባንክ ሂሳብ እንዲከፍቱ፣ ገንዘብ
ገቢ እንዲያደርጉ ፣ ቼክ ፈርመው እንዲቀበሉ ፣ ቼክ በስሜ እንዲመነዝሩ፣ እንዲፈርሙ ፣ የገንዘብ ሰነድ
ፈርመው እንዲቀበሉና ማስረጃ እንዲሰጡ፣ በማህበርም ሆነ በግል ቦታ እንዲረከቡ፣ የሊዝ ውል እንዲዋዋሉ ፣
የንግድ ማህበር እንዲያቋቁሙ፣ በማህበር መመስረቻ ጽሁፍና መተዳዳሪያ ደንብ ላይ እንዲፈርሙ ፣ አክሲዮን
እንዲሸጡ ፣ አክሲዮን እንዲገዙ፣ በስብሰባ ላይ እንዲገኙ ድምጽ እንዲሰጡ ውሳኔ እንዲያስተላልፉና
የቃለጉባዔ ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ ማህበሩን እንዲያፈርሱ ፣ የትርፍ ድርሻ እንዲቀበሉ ፣ በውርስ የሚገኝን
ንብረት ድርሻ እንዲረከቡ፣ የስጦታ ውል እንዲዋዋሉ፣ በስጦታ የሚገኝን ንብረት እንዲቀበሉ ፣ ስጦታ
እንዲሰጡ ፣ የኢንቨስትመንት እና/ወይም የንግድ ፍቃድ እንዲያወጡ፣ እንዲያድሱ፣ ዘርፍ እንዲቀይሩ፣ ተመላሽ
እንዲያደርጉ ፣ ካርታና ፕላን እንዲያወጡ፣ የፕላን ማሻሻያ እንዲጠይቁ፣ የተሻሻለ ፕላን እንዲቀበሉ ፣ ጨረታ
እንዲጫረቱ፣ ኤልሲ፣ ሲኤዲ፣ ቲቲ እንዲከፍቱ ፣ ሲፒኦ እንዲያሰሩ፣ ተመላሽ እንዲያደርጉ፣ እንዲቀበሉ ፣ ካሽ
ሬጅስተር እንዲገዙ፣ እንዲያስገቡ ፣ ቫት ሪፖርት እንዲያደርጉ፣ የግብር ቅሬታ እንዲያቀርቡ፣ የቅሬታ መልስ
እንዲቀበሉ ፣ ማንኛውንም ክፍያዎች እንዲከፍሉ፣ የግንባታ ፈቃድ እንዲያወጡ፣ የግንባታ ስራዎችን ባለሙያ
ቀጥረው እንዲያሰሩ ፣ ከውጭ ሀገር የሚመጡ ማናቸውንም ንብረቶች አስፈላጊውን ፎርማሊቲ አሟልተው
እንዲረከቡ ፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ንብረቶቸን እንዲልኩ፣ ኢንሹራንስ እንዲገቡ፣ የኢንሹራንስ ካሳ እንዲቀበሉ ፣
ሊብሬ እንዲያወጡ፣ ሰሌዳ እንዲያስለጥፉ፣ ዓመታዊ የተሽከርካሪ ምርመራ እንዲያደርጉ፣
ቦሎ/ክላውዶ/እንዲያወጡ፣ የመኪና ግብር እንዲከፍሉ ፣ የልደት ሰርተፍኬት፣ የጋብቻ ማስረጃ፣ የትምህርት
ማስረጃዎችን ፈርመው እንዲቀበሉ ፣ በማንኛውም በሕዝባዊ፣ መንግስታዊ ድርጅቶችና መ/ቤቶች ሁሉ
ቀርበው ጉዳይ እንዲያስፈፅሙ እንዲፈጽሙ እና /ወይም እንዲያስረዱ፣ ማንኛውንም ሰነድ መስጠትም ሆነ
መቀበል እንዲችሉ፣ ውል ቀሪ እንዲያደርጉ/እንዲያፈርሱ ፣ የተሰጣቸውን የውክልና ስልጣኖች በሙሉም ሆነ
በከፊል ለሌላ ሶስተኛ ወገን በውክልና መስጠት፣ መሻር እንዲችሉ ፣ ጠበቃ ወክለው በፍርድ ቤት እና/ ወይም
በሌሎች የፍትህ አካላት ቀርበው እንዲከራከሩ፣፣ በፍ/ቤት እና /ወይም/ በሌሎች የፍትህ አካላት ቀርበው
እንዲከራከሩ፣ ክስ እንዲመሰርቱ፣ አቤቱታ እንዲያቀርቡ ፣ ጣልቃ እንዲገቡ፣ እንዲከራከሩ፣ ይግባኝ
አንዲጠይቁ፣ ቃለ መሃላ እንዲያቀርቡ፣ መጥሪያ እንዲሰጡ፣ መጥሪያ እንዲቀበሉ፣ ህግ ነክ ጉዳዮችን
ተከታትለው እንዲፈጽሙና እንዲያስፈጽሙ፣ መልስ እንዲሰጡ፣ ውሃ መብራት ስልክ እንዲያስገቡና ውሉን
እንዲያሳድሱ የጠፋ ሰነድ አንዲያወጡ፣ ይህንን የማይንቀሳቀስ ንብረት በዋስትና አሲዘው ከአበዳሪ ድርጅቶች
ገንዘብ አንዲበደሩ፣ የብድር ውል እንዲዋዋሉ፣የተበደሩትን ገንዘብ ተሳስበው እንዲከፍሉ፣ምሪት
እንዲያስመሩ፣ምትክ ቦታ ሆነ የካሳ ክፍያ አንዲቀበሉ፣የአጥር ፍቃድ አንዲያወጡ፣ በአጠቃላይ በመንግስታዊ
መ/ቤቶችም ሆነ በህዝባውያን ድርጅቶች፣በአስተዳደር መ/ቤት፣ በመዘጋጃ ቤት፣ በቴሌኮሚኒኬሽን፣ በመብራት
ኃይል፣ በውሃና ፍሳሽ፣ በክ/ከተማ፣ በወረዳ፣ በመሬት አስተዳደር፣ በቀበሌ ዘንድ በመቅረብ እንደእኔ ሆነው
ጉዳዬን ሁሉ ተከታትለው እንዲፈፅሙና እንዲያስፈፅሙ በፍ/ስ/ስ/ሕ 58 አና በፍ/ብ/ሕ/አንቀጽ 2199/2205
መሠረት ይህንን የውክልና ስልጣን መስጠቴን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ::

የወካይ ስምና ፊርማ


ስም.............................................
.
ፊርማ.........................................
...

You might also like