Yegenet Misxir

You might also like

Download as pdf or txt
Download as pdf or txt
You are on page 1of 8

የገነት ምስጢር

(The Mystery of Paradise)

በጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ (Bishop Earthquake Kelly)
በማኒፌስት (Manifest) ሊይ በፔሪ ስቶን ጁኒየር (Perry Stone jr.) የተዯረገ ቃሇ መጠይቅ
ፔሪ ስቶን ጁኒየር በማኒፌስት ሊይ
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ያንተ ወይም ዯግሞ ሌጅ የሞተበት አንተ የምታውቀው ሰው ፥ ህፃን ሉሆን ይችሊሌ ወይም የ8፣ የ9፣
የ10 አመት ሌጅ ወይም ዯግሞ ከጌታ ጋር ሇመሆን የሄዯ ወጣት ይኖር ይሆን? በአሁኗ ጊዛ የት ነው
ያለት? ምን እያዯረጉ ነው? ምን እየተከናወነ ነው? ተሰንጸው የተጨናገፉ ህፃናትስ? የህፃን ሌጅ ነፍስና
መንፈሱስ አሇ? ወይስ አንዲንዴ ሰዎች እንዯሚያስተምሩት ሌጅ እስከሚሆን ዴረስ የአካሌ ቁርጥራጭ
ጓሌ ነው? ዚሬ በማኒፌስት ሊይ ባጣም ሌዩ እንግዲ አሇኝ። ከሞት በኋሊ ህይወት ሊይ ተከታታይ
ዜግጅት እየሰራን እንገኛሇን፤ ተከታታይ ዜግጅቱም በግሊቸው ከሞት በኋሊ ህይወትን የቀመሱና ገነትን የተመሇከቱ ሰዎችን
ያካተተ ነው። ከሰውነት አካሊቸው ተሇይተው በእውን ገነትን አይተዋሌ። ዚሬ ከኔ ጋር ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ከርቲስ ኬሉ
(Bishop Earthquake Curtis Kelley) ይገኛሌ። ኧርዜኩኤክ ተብል የተጠራው ቦክሰኛ ስሇነበረ ነው። ይህን ሰው
ብትመሇከቱት ቦክስ እንዯሚችሌ ያስታውቃሌ። በኔ በኩሌ (የኔ ዯጋፊ) በመሆኑ ዯስ ብልኛሌ። ጳጳስ፥ ዴሀ ህዜቦችን
መመገብን ሇብዘ ዓመታት ስታከናውን ነበር፥ በመሃሌ ከተማ ያለ ዕጽ አ዗ዋዋሪዎች፣ የዕጽ ሱሰኞች፣ ሴተኛ አዲሪዎችን
ጨምሮ፤ በተጨማሪም ከዴሃም ዴሃና ከምስኪንም ምስኪን ሇሆኑት አገሌግሇሃሌ።
ዕዴሜው 24 የሆነ ወንዴ ሌጅ ነበረህ እናም በዩ.ኤስ. (U.S.) በውንብዴና በጣም አስቸጋሪ
አካባቢ በመባሌ በዓሇም ከሚታወቁት አንደ በሆነው በዋትስ ቀጠና (Watts District) ህዜብን
በመመገብ ሊይ ነበርህ። እናም የሌጅህ መኪና ተጠሇፈና (ታገተና) ሁሇት ጊዛ ዯረቱ ሊይ በሽጉጥ
ተመቶ በታህስስ 7, 1998 (እ.ኤ.አ) ወዱያውኑ ተገሎሌ።
በሀ዗ን ሊይ እያሇህ ቢሆንም ግን አንተ ራስህ በአዕምሮ አኑኢሪዜም (brain aneurysm) በሽታ
መኖር የምትችሌ እስከማይመስሊቸው ዴረስ ታመህ ነበር። ይህ የሆነው በታህሳስ 2004 (እ.ኤ.አ)
ነበር። ወዯ ሏኪም ቤት ተወስዯህ ነበር። ስሇህመሙና ስሇስቃዩ ሇእኔ ገሌጸህሌኛሌ። ያጋጠመህን
ነገር እስኪ ንገረን። ሰዎች ይህን መስማት አሇባቸው።

1
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
ሏኪም ቤት ስዯርስ ቀጥታ ወዯ መመርመሪያው ክፍሌ አስገቡኝ። የአዕምሮ አኑኢሪዜም እንዲሇብኝ አሊውቅም ነበር። ዜም
ብል ራስ ምታት ይመስሇኝ ነበር። የሆነ መዴኅኒት ሰጥተውኝ ነበር ነገር ግን አሌሠራም እናም ትክክሌ ያሌሆነ ነገር
ተፈጠረ። ከሰውነቴ ውስጥ አየር ገፍቶ እንዱወጣ አስገዯዯኝ። ሌክ እንዯ ሌብ ዴካም ዯረቴ የሚጨፈሇቅ ዓይነት ስሜት
ተሰማኝ። ስሇዙህ መተንፈስ አሌቻሌኩም ነበር እናም ሇመተንፈስ ብቻ ስታገሌ ነበር። ሏኪሙና ባሇቤቴ እኔን ሇመርዲት
እየጣሩ እንዯነበር አስተዋሌኩኝ ነገር ግን መንቀጥቀጥ ጀመርኩኝ።
በዙህ ጊዛ ሁለም አየር ከሰውነቴ ወጥቶ ነበር። ወዯ ሞት መሄዴ ጀመርኩኝ፥ እራሴን ወዯ አሰቃቂ ጉዴጓዴ እየሄዴኩ
እንዲሇሁ ተመሇከትሁኝ። እኔ አገሌጋይ (ቄስ) ነኝ፥ ይሄ እየተከሰተ መሆን አሌነበረበትም። ወዯዙህ ጉዴጓዴ በመሄዴ ሊይ
እያሇሁ፥ አቤቱታ በማቅረብና በመጮኽ ሊይ ነበርኩኝ፥ ‚እግዙአብሔር፥ እንዳት እኔ ሊይ ይሄ ሉከሰት ይችሊሌ? እኔኮ
የእግዙአብሔር ሰው ነኝ፥ አንተን አገሇገሌኩህ፣ አዴርግ ያሌከኝን ነገር ሁለ አዴርጌያሇሁ።‛ ወዯ ታች በመውረዴ ሊይ
እያሇሁ ብዘ ሰቆቃና ጩኸት መስማት ችዬ ነበር። የሆነ ቦታ ሊይ ስዯርስ ቆምኩኝ። ከዙያም እግዙአብሔር እንዱህ ሲሌ
ሰማሁት፥ ‛በዓሇም ዘሪያ በሏኪም ቤት የሚሞቱ እኔ የላሇኋቸው ሰዎች ምን እንዯሚገጥማቸው እንዴትሰማና እንዴታይ
እፈሌጋሇሁ።‛ በመቅበዜበዜ ይሞታለ። እናም ይሄ ነው የሚዯርስባቸው። ‚አትፍራ፥ እኔን ሇማያውቁኝ ተመሌሰህ ሄዯህ
ማስጠንቀቂያ እንዴትሆን ነው።‛ አሇኝ።
ከዙያም ወዯ ኋሊ መመሇስ ጀመርኩኝ፥ ወዯ አካላም መሌሶ አስገባኝ። ሏኪሞቼ እኔ ሊይ ሲሠሩ፥ እንዴተነፍስ ሲጥሩ
መስማት እችሌ ነበር። ሏኪሞቹና ረዲቶቻቸው የሚያወሩትን ነገር በጠቅሊሊ መስማት እችሌ ነበር። በመዯጋገም ‚እዙህ ነኝ፥
እዙህ ነኝ፥ በሕይወት አሇሁ፥ እዙህ ነኝ!‛ ስሌ ነበር። በእኔ ሊይ አሁንም፥ በዴጋሚ አሁንም ሲሠሩ ቆዩ ነገር ግን ከቆይታ
በኋሊ በቃ አቆሙ። እንዱህ ሲለ እሰማቸው ነበር፥ ‚ከዙህ በሊይ ማዴረግ የምንችሇው ነገር የሇም።‛ መንፈሴ ‚እኔ
በሕይወት አሇሁ‛ እያሇ ነበር ነገር ግን አይኔን መግሇጥም ሆነ ጣቴን ማንቀሳቀስ አሌቻሌኩም። አንዶን ጣቴን ሇማንቀሳቀስ
እየሞከርኩ ነበር ነገር ግን ሉሆን አሌቻሇም። ‚እኔ በሕይወት አሇሁ‛ እያሌኩኝ ነበር ነገር ግን መሳርያዎቻቸውን ማጠፋፋት
ሲጀማምሩ ይሰማኝ ነበር፥ ምክንያቱም ተስፋ ቆርጠዋሌ።
ነገር ግን የእግዙአብሔርን ዴምጽ፥ ‚ዓይንህን ግሇጥ‛ ሲሌ ሰማሁት። ሌክ ዓይኖቼን ስከፍት፥ አንዴ ሴት ሏኪም ነበረች
‚እንኳን በዯህና ተመሇስክ፤ ያመሇጥከን መስልን ነበር‛ ያሇችኝ። ከነበርኩበት ስፍራ ወዯ ላሊ ክፍሌ በፍጥነት ተወሰዴኩኝና
የተሇያዩ ቱቦዎችንና ላልችንም ነገሮች በታሊቅ ጥንቃቄ እሊዬ ሊይ አዯረጓቸው።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ከቀናቶች በኋሊ በክፍሌህ ውስጥ ምን እንዯተፈጠረ እስኪ አጫውተን።
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
በታሊቅ ሕመም ውስጥ የነበርኩ ቢሆንም እግዙአብሔርን በክፍላ ውስጥ እያመሰገንኩኝ ነበር። በሁሇት ትሊሌቅ የበረድ
ከረጢት ጭንቅሊቴን መዯገፍ ነበረባቸው። የዯም ግፊቴ ከሚገባው በሊይ ከፍ ብል ነበር። ሞቼ እንዯሆነ ሇማየት በየ 15
ዯቂቃው እየመጡ ማረጋገጥ ነበረባቸው። ስሇዙህ ያሇማቋረጥ ያዩኝ ነበር።
አንዴ የሏኪም ረዲት ወዯ ውስጥ ገባች፥ እናም እኔ፤ ‚ጥሩ ወዯሆነ የክርስትያን ጣቢያ ትቀይሪሌኛሇሽ፤ ሁለም
የሚተኳኮስበትን የፖሉሶችን ትዕይንት ማየት አሌፈሌግም።‛ አሌኳት። እሷም ጣቢያውን ሇመፈሇግ ሞከረች ነገር ግን
አንዴም ማግኘት አሌቻሇችም። ስሇዙህ እኔም ‚በቃ መብራቱን አጥፊሌኝና በሩን ዜጊው‛ አሌኳት።
ክፍለን ሇቃ በሩን ስት዗ጋው፤ ትሌቅ ወርቃማ የሚያምር ነገር ወዯ ክፍለ ሲገባ አየሁ። ነገሩን ቀጥታ እያየሁት ነበር።
በአሌጋው ግርጌ በኩሌ ተቀመጠ።
ወዯኋሊ አስረውኝ ስሇነበር መንቀሳቀስ አሌቻሌኩም። ቀና ብዬ ተቀመጥኩኝና ‚ይሄ ነገር በጣም ነበር የሚያምረው።
ምንዴን ነው?‛ አሌኩኝ። ከዙያም ወዱያውኑ ከአሌጋዬ ሊይ ወዯ ሊይ አነሳኝ።

2
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ሌክ ጳውልስ በሁሇተኛ ቆሮንቶስ እንዯሚናገረው ነፍስህ ከአካሌህ ውስጥ የወጣ ይመስሌሃሌ?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
አዎን፥ ቅርፊቴን (ስጋዊ አካላን) ትቼው ነው የሄዴኩት። አካላን ወዯ ታች እየተመሇከትኩት ነበር ነገር ግን ሊውቀው
አሌቻሌኩም ነበር፤ እንዯውም ‚ያ ሰውዬ በመጥፎ ሁኔታ ሊይ ነው ያሇው፤ አይተርፍም።‛ አሌኩኝ። በትክክሌ እራሴን ነበር
እየተመሇከትኩ የነበረው።
ከሰኮንዴ በኋሊ በዚ ትሌቅ ወርቃማ በሆነው ነገር ወዯዙህ ወዯሚያምር አትክሌት ስፍራ ተወሰዴኩኝ። ዘርያውን ሇመክበብ
የ10 ሰዎች እጅ ሇእጅ መያያዜን የሚጠይቁ በጣም ግዘፍ ዚፎችን ተመሇከትኩኝ። እያንዲንደ ቅጠሌ ሊይ አሌማዜ፣ የከበረ
የዴንጋይ ፈርጥና በውስጡ ብሩህ አረንጓዳ የከበረ ዴንጋይ ያሇበት የሳር ቅጠልችን አየሁ። ከማናቸውም የጎሌፍ (golf)
መጫወቻ ሜዲዎች የበሇጠ በጣም የተስተካከሇ ነበር።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
በእሊዩ ሊይ ተራመዴክበት እንዳ?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
የእኔ ቁመት 6 ጫማ ከ 5 ኢንች ነው፥ መሌአኩ ዯግሞ 7 ጫማ ነው፥ እናም መሌአኩ ‚ሂዴ ተራመዴ‛ አሇኝ። የከበረ
ዴንጋይ ያሇበት ሳርም በእግሬ ውስጥ ገብቶ የሚቆርጠኝ መስልኝ ነበር። ነገር ግን መሌአኩ ‚አይዯሇም ሂዴ‛ አሇኝ።
ስራመዴበት ሌክ እንዯ ጥጥ ይሇሰሌስ ነበር።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ይዯንቃሌ! የህይወት ወንዜንም እንዯተመሇከትክ ተናግረህ ነበር።
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
አዎን መራመዳን ስቀጥሌ፥ የሆነ ወንዜ አየሁ። ወንዘ ሙዙቃ እየሰማ የሚዯንስ ነበር የሚመስሇው።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ሙዙቃ መስማት ትችሌ ነበር?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
አዎን ሙዙቃ መስማት እችሌ ነበር።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ስሇዙህ ውሃው ከሙዙቃው ጋር ነበር የሚፈሰው። ምንዴን ነበር የሚመስሇው?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
ፈሳሽ አሌማዜ ነበር የሚመስሇው፥ እንዯ ቀሇጠ አሌማዜ፥ ሌክ የተሇያዩ የቀስተ ዯመና ቀሇሞች ያለት። እጅግ በጣም
ተዯሰትኩኝ፥ በኪሴ ትንሽ ሇማስቀመጥ ፈሇኩኝ። ትንሽ ሇመጎንጨት ፈሇኩ፥ ሇመዋኘት ፈሇኩ። በተፈጥሮዬ መዋኘት
አሌችሌም ግን እዚ የመዋኘት ስሜት ተሰማኝ። ይህን በማየቴ በጣም ተዯሰትኩ እናም ‚ሁለም ሰው ይሄን ማየት አሇበት‛
ስሌ አሰብኩ።
ወንዘ ከዙህ ትሌቅ የሚያምር ህንፃ ውስጥ እንዯሚመጣ ማየት እችሌ ነበር። መሊእክቶችም ሲ዗ምሩ መስማት እችሌ ነበር።
ከዚም ከወንዘ ባሻገር ተመሇከትኩ እናም ሌጄን አየሁት።

3
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
የተገዯሇውን ሌጅህን ማሇት ነው፥ አሌተቀየረም?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
በጣም የሚያምር ሆኗሌ። እኔም ‚ሄይ፥ ስካት (scott)‛ ብዬ ጮኽኩኝ። እርሱም ‚አባዬ፥ አባዬ‛ አሇኝ። ‚አንተ ነህ‛
አሌኩት። እርሱም ‚አዎ አባዬ፥ ይሄ ቦታ አንተ ወይም እናቴ ከነገራችሁኝ የበሇጠ በጣም ቆንጆ ነው።‛ ብል መሇሰሌኝ።
እኔም ‚ስካት፥ በአንተ በኩሌ ከአንተ ጋር መሆን እችሊሇሁ?‛ አሌኩት። እርሱም ‚አይሆንም አባዬ፥ አሁን አትችሌም፥
መመሇስ አሇብህ‛ አሇኝ። እኔም ‚አይሆንም፥ ጀሌባው የት ነው ያሇው? እዙህ ጀሌባ መኖር አሇበት።‛ አሌኩት።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ከወንዘ ባሻገር እሱ ወዲሇበት ቦታ መሻገር ስሇፈሇክ ነው?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
አዎን፥ እርሱን ማቀፍ ስሇፈሇኩ ነበር። በ1998 (እ.ኤ.አ.) ነበር ሇመጨረሻ ጊዛ ያየሁት፥ 6 አመት አሌፎታሌ እናም በጣም
ሊቅፈው ፈሇኩኝ።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ስሇዙህ 6 አመት አሌፎታሌ። እናም ብዘም አሌተቀየረም ግን ቆንጆ ሆኗሌ ብሇሃሌ። እናም አንተን በስምህ ነው ያወቀህ፥
አባቱ እንዯሆንክ ያውቅ ነበር። ላሊ ነገር ነግሮህ ነበር?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
አዎን፥ ‚አባቴ ያን ሇእኔ ቃሌ የገባህሌኝን ነገር አስታውስ‛ አሇኝ።
ቦክሰኛ ነበርኩ እናም እርሱ እኔን መምታት አይችሌም ነበር፥ ሇስሊሳ ነበርኩኝ እናም ሁሌ ጊዛ ቀሇሌ አዴርጌ ነካ ነካ
አዯርገው ነበር። እኔን ማግኘት አይችሌም ነበር። በማዕዴ ቤት ውስጥ እየተቧቀስን ነበር እናም አቆመና በጣም ጥብቅ
አዴርጎ አቀፈኝ። ይሄ የሆነው ከሞትንበት ቀን በፊት ነው። እሱም ‚አባቴ፥ ቃሌ እንዴትገባሌኝ እፈሌጋሇሁ።‛ አሇኝ። በጣም
ጨምቆኝ ስሇነበር መተንፈስ አቅቶኝ ነበር። እኔም ‚ችግሩ ምንዴን ነው፥ በመስሪያ ቤት የተፈጠረ ነገር አሇ እንዳ?‛
አሌኩት። እርሱም ‚አይዯሇም፥ ቃሌ እንዴትገባሌኝ የምፈሌገው ነገር መቼም ቢሆን አንተና እናቴ ስሇመዲን መስበክ
እንዯማታቆሙ፥ የዕጽ ሱሰኞችንና የወንበዳ አባልችን መርዲት እንዯማታቆሙ ቃሌ እንዴትገባሌኝ ነው። ይሄን ቃሌ
የማትገባሌኝ ከሆነ አሌሇቅህም።‛ አሇኝ። እኔም ‚እሺ፣ እሺ፣ እሺ ሌጄ።‛ አሌኩት። ከዚም ሇቀቀኝ፥ እኔም ‚ኦህ፥ አንተ ዯህና
ነህ?‛ አሌኩት። እርሱም ‚እኔ ዯህና ነኝ።‛ አሇኝ።
በቀጣዩ ቀን በኔቫዲ (Nevada) ስሇመነቃቃት (ሪቫይቫሌ ተሃዴሶ) ሌሰብክ ወጣሁ። በህይወትህ ሉያጋጥምህ ከሚችሌ
መጥፎው (የሚያስጠሊ) የስሌክ ጥሪ ዯረሰኝ፥ ባሇቤቴ መኪናው እንዯተጠሇፈና ሁሇት ጊዛ በቀጥታ ዯረቱ ሊይ
እንዯተተኮሰበት ነገረችኝ። እርሱን በገነት ማየቴ፥ ሇመናገር ቃሊት ያጥረኛሌ። ‚እርሱን መቀጠሌ አሇብህ። ወዯዙህ
መምጣት አትችሌም ምክንያቱም አሌጨረስህም፥ መጨረስ አሇብህ። እንዯምትጨርስ ቃሌህን ሰጥተኽኝ ነበረ። ተመሌሰህ
ሄዯህ መጨረስ አሇብህ።‛ ብል አሇኝ።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ላልች ሰዎችን አይተህ ነበር?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
አዎን፥ ጥቂት የማውቃቸውን አገሌጋዮች፥ ዴሮ የሞቱ ሰዎችን፥ በቤታቸው ያገሇገሌኳቸውን ሰዎችን አይቼ ነበር። እነሱም
በወዱያኛው በኩሌ ነበሩ። እነርሱም ‚መምጣት አትችሌም፥ መመሇስ አሇብህ።‛ አለኝ።

4
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ወንዘን ብትሻገር ኖሮ መመሇስ የማትችሌ ይመስሌህ ነበር? ምንዴን ነበር ያንተ ግንዚቤ?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
እኔ እንዯዚ ነበር ያሰብኩት፥ ሇዚም ነው ሇመሻገር በጣም ስጣጣር የነበረው።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
አሁን አንዲንዴ ህፃናትን ተመሌክተህ ነበር፥ ስሇሌጆቹ እስኪ ንገረን። ይሄኛው በጣም ነክቶኝ ነበር።
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
እንክብካቤ ከሚዯረግሌኝ ስፍራ የወሰዯኝ ያ የሚያምረው ወርቃማው ነገር ጋር እየተወሰዴኩኝ ሳሇሁ በዙያኛው ስፍራ
በኩሌ ተመሇከትኩኝ እናም ህፃናት ሌጆች ይሯሯጡ ነበር። እየተጫወቱና ጥሩ ጊዛ እያሳሇፉ ነበር። በጣም ቆንጆ ጊዛ
እያሳሇፉ ስሇነበር ከነርሱ ጋር ተቀሊቅዬ መጫወት ፈሇኩኝ። እዚው ጋር ቆሜ ሳሇሁ ነበር የእግዙአብሔርን ዴምጽ እንዱህ
ሲሌ የሰማሁት ‚አንተም ከነርሱ ሌጆች አንደ ነህ።‛ እንዱህ በማሇት ሳስብ ነበር ‚አዎ።‛ ሌክ እዙህ እንዲለ ሌጆች በ3
የተሇያዩ ቡዴን ተከፍሇው ነበር ሲጫወቱ የነበረው። እናም እግዙአብሔር አንዯኛው ቡዴን በጦርነት፣ በአዯጋ፣ በካንሰር
የሞቱ ህፃናት መሆናቸውን ነገረኝ። እንዯምታስበው ሁለም የተሇያዩ ቀሇማት (አገራት) ናቸው። እየሮጡና እየተጫወቱ
የነበሩ ላሊ ቡዴን ነበር እናም እርሱ ‚እዚ ጋር ያሇው ቡዴን የተጨናገፉና (በውርጃ) ወዯ እኔ ተመሌሰው የተሊኩ ህፃናት
ሌጆች ናቸው።‛ አሇኝ። ማሌቀስ እንዯጀመረ መስማት እችሌ ነበር፥ የእኔ ጌታ፥ ሌክ በጣም በህመም ውስጥ እንዲሇ ዴምፁ
መቀየር ሲጀምር ይሰማኝ ነበር።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
እርሱ እነዚን ህፃናት ወዯ ህዜቡ ሊከ፣ እናም ህዜቡ መሌሶ እነርሱን ወዯ እርሱ ሊካቸው።
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
ነገር ግን ላሊም ቡዴን በመጫወት ሊይ ነበሩ። እርሱም እኝህን የህፃናት ቡዴን የዓሇምን መንገዴ የሚሰሙ የ‘ቤተ
ክርስትያን’ ሰዎች ሇሚባለ (ነን ሇሚለ) እንዯሊካቸውና እነርሱም በሚስጥር ሄዯው ጽንሱን አጨናግፈው ሇእርሱ መሌሰው
እንዯሊኩሇት ነገረኝ።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ኦ፣ አምሊኬ። ስሇዙህ ህፃናቶቹን በነበረው ሁኔታ በቡዴን አስቀምጦአቸዋሌ።
እግዙአብሔር አንተ ሇቤተ ክርስትያን 2 ማስጠንቀቂያዎችን ይ዗ህ እንዴትሄዴ እንዯሊከህ
አካፍሇኸኝ ነበር። ሰዎች ሁሊችሁም በጥንቃቄ እንዴትሰሙ እፈሌጋሇሁ ምክንያቱም ይህ
ሰው በትክክሌ በጌታ ህሌውና ውስጥ የነበረ ሰው ነው። በቅባቱ ብቻ ሳይሆን በህሌውናው
ውስጥ። እግዙአብሔር ስሇሰጠህ ስሇ ሁሇቱ ማስጠንቀቂያዎች ንገረን።
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
በመጀመርያው ማስጠንቀቅያ እንዱህ አሇ ሕዜቤ ንስሏ እንዱገቡ ንገራቸው! እንዱህ አሇ እኔን በቁም ነገር እየወሰደኝ
አይዯሇም። በላሊ ማስጠንቀቂያ እኔ ኃጢአት እንዯሰራሁ ነገር በጣም ብዘ ህዜብ በእኔ ሊይ ቂም ይዟሌ አሇኝ።
የሚፈሌጉትን ነገር በፈሇጉበት ሰዓት ስሊሌሰጠኋቸው በቤተ ክርስትያን ውስጥ እኔን ይቅር ያሊለ ሰዎች አለ። ወይም ዯግሞ
አገሌግልታቸውን ሌክ እንዯ ላሊ የተሇየ አገሌግልት በፍጥነት ስሊሌባረኩኝ ነው። ወይም አንዴ እነርሱ የጸሇዩሇት ሰው
ስሇሞተ ይሆናሌ። በሌባቸው በእኔ ሊይ ቂም ይ዗ዋሌ። ይቅር እስኪለኝ ዴረስ ወዯ ፊት እንዱራመደ አሌባርካቸውም።

5
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ከአመታት በፊት ‚እግዙአብሔርን ይቅር ማሇት (Forgiving God)‛ በሚሌ መሌእክት ሰብኬ ነበረ እናም አንተ ከርሱ ጋር
በተያያ዗ ስታጫውተኝ በሚገባ ነው ያስዯነቀኝ። ምክንያቱም እግዙአብሔር እያሇ የነበረው፥ ሰዎች ይጸሌያለ ነገር ግን
የሚፈሌጉትን ነገር በፈሇጉት ሰዓትና በፈሇጉት ሁኔታ አሌሰጣቸውም። ስሇዙህ በእኔ ይናዯዲለ። እናም እግዙአብሔር ‚እኔ
ኃጢአት አሌሠራም‛ ብል ነገረህ። እኔ ኃጢአት እንዯሠራሁ ቆጥረው እየከሰሱኝ ነው። ወዯ ውስጥ ሇመግባት ሰዎች
በእርሱ ሊይ የያዘትን ነገር ሁለ መሌቀቅ እንዲሇባቸው ነገረህ፤ እግዙአብሔርን ይቅር ማሇትና ‚እግዙአብሔር ሆይ፥ ስሊንተ
እንዯዚ በማሰቤ ይቅር በሇኝ‛ በማሇት የያዘትን ነገር ሁለ መርሳት አሇባቸው።
ሁሇተኛው ማስጠንቀቅያ ዯግሞ በጣም ስሜትን የሚያጭር ጉዲይ ነው፥ ስሇ አገሌግልት ነው። ይሄ ማስጠንቀቅያ
የተሰጠው በገነት ነው፥ በጸልት ወቅት አይዯሇም። በአዕምሮ አኑኢሪዜም በሽታ ምክንያት ወዯ ሏኪም ቤት መጥቶ ከአካለ
ወጥቶ ነው፥ በትክክሌ ከአካለ ወጥቶ ነው። ነፍስና መንፈሱ ወዯ ገነት ሄዯው ነበር። ሞቼአሇሁ ብል አስቦ ነበር፥
በወንበዳዎች የተገዯሇውን ሌጁን ተመሌክቶት ነበር፤ እርሱም በገነት እግዙአብሔር እንዱህ ብል ሲናገር እየሰማ ነው
ያሇው። ቀጥሌና ንገረን።
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
እርሱም፥ ኃጢአታቸውን እንዱና዗ዘ ማስጠንቀቅያ አሁንም ማስጠንቀቅያ አሁንም ማስጠንቀቅያ የሊኩሊቸው፥ እንዯፈሇጉ
እየኖሩ ያለ አጋሌጋዮች አለ። ሚስትና ብዘ የፍቅር ጓዯኞች እንዲሊቸው ነገረኝ። ንስሏ እንዱገቡ ብዘ ማስጠንቀቅያ
እንዯሰጣቸው ነገረኝ። ፊቴን ከመፈሇግ ይሌቅ ብርና ነገሮችን እያሳዯደ ነው። ከማስጠንቀቅያ ላሊ ማስጠንቀቅያ አሁንም
ላሊ ማስጠንቀቅያ በተዯጋጋሚ ሌኬሊቸዋሇሁ። ንስሏ ሇመግባት እንቢ አለ። በማስጠንቀቅያም ቀጥል በላሊ
ማስጠንቀቅያም ንስሏ ሇመግባት አሻፈረኝ ስሊለ፥ ብዘዎቹ በመዴረካቸው ሊይ ይሞታለ፤ ከእኔ ሳይሆን ከራሳቸው
በሚመነጭና እራሳቸውን በሚያሳዩባት እዚችው ስፍራ ሊይ ይሞታለ።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
አንተ ከተመሇስክበት ጊዛ ጅምሮ አሁን ከገሇጽከው ጋር የሚገጥም ማንኛውንም ነገር ተከስቶ አይተሃሌ?
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
አዎ፥ በተሇየ የማውቃቸው ከተገሇጸው ነገር ጋር የሚገጥም አንዴ ሁሇት የሚሆኑ ስዎችን አይቻሇሁ። በትክክሌ እየኖሩ
አሌነበረም፥ በጣም የግብዜ ሕይወት፥ በጣም መጥፎ በሆነ የአኗኗር መንገዴን የሚመሩ፥ ነገር ግን እራሳቸውን የወንጌሌ
አገሌጋይ ነን ብሇው የሚያውጁ ነበሩ፤ በራሳቸው መዴረክ ሊይ ሞቱ። ሁሇቱም የሰሊሣ ዗ጠኝ አመት ዕዴሜ ነበራቸው።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
በእውነት! ይህ ማሇት ግን ሁለም በመዴረክ ሊይ ወይም ከሰበከ በኋሊ የሚሞተው በእግዙአብሔር እየተገዯሇ ነው ማሇት
አይዯሇም። ግን እግዙአብሔር ንስሏ እንዱገቡ ከማስጠንቀቅያም ማስጠንቀቅያ ሰጥቷሌ።
ሇእኔ ያካፈሌከኝ ላሊው ነገር ዯግሞ ንስሏ የማይገቡ ከሆነ ስሇ አሸባሪዎች ታሊቅ ጥቃት አሜሪካን እንዴታስጠነቅቃቸው
እግዙአብሔር የተናገረህን ነበር።
የሚገርመው አንተ የማታውቀው ነገር ቢኖር፥ ስሌክ ተዯወሇሌኝ እናም አንዴ እውነተኛ ነቢይ ነው ብሇው የሚወስደት
አውስትራሉያዊ ሰው አሇ። ኢየሱስ ተገሇጠሇትና እንዱህ አሇው ፥ ROE vs WADE (ሇሴቶች ፅንስ የማስወረዴ መብትን
የሚሰጥ ሕግ ነው) የሚባሇው በአሜሪካን ካሌተገሇበጠ፤ እነርሱም ተመሌሰው እኔ የምሌክሊቸውን ህፃናት ሌጆችን
መከሊከሌ (መጠበቅ) የማይጀምሩ ከሆነ፥ ከባዴና ኃይሇኛ ፍርዴ መሊ ዩናይትዴ ስቴትስን (United States)፥ ሰዎች ወዯ
ፊት እስከማያውቋት ዴረስ እንዯሚመታት ነገረው። አንተ ስሊየኸው ነገር እስኪ በዯንብ ንገረኝ።

6
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
በዙህች አገር (USA) ሊይ ጥፋት እየመጣ እንዯሆነ ነገረኝ። ሉመታት ያሇ ትሌቅ ሞገዴ አሳየኝ። ይሄ የሆነው በታህሳስ
2004 (እ.ኤ.አ) ከካትሪና (Katrina) በፊት ነበር።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
እግዙአብሔር ይሄ ሁለ ከመከሰቱ በፊት አሳይቶት ነበር።
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
እዙሁ አገር ውስጥ አስቀዴመው የገቡ አሸባሪዎችን አሳየኝ።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
እንዲየሃቸው ተናግረህ ነበር ቢሆንም ፊታቸውን ማየት አሌቻሌክም ነበር፥ ነገር ግን አንዴ ሴትና አራት ወንድች ሇሆነ
ቡዴን ሲሰሩ ነበር። ከፍተኛ ጥቃት ነው። እያወራን ያሇነው ትሌቅ ስሇሆነና ሰዎች በቀሊለ ሉቀበለት ስሇማይችለት ነገር
ነው። በጣም ትሌቅ ጥፋት።
ባሳሇፍነው ሳምንት በዙህ ዜግጅት ሊይ ወንዴም ካርተርና (Brother Carter) ወንዴም ቶሚ ቤትስ (Brother Tommy
Bates) ስሇ ካርተር ሚስት የ21 ዯቂቃ ሞትና፥ 40 አመት ወዯ ኋሊ ተመሌሳ በመኪና አዯጋ የተገዯሇውን ሌጇን ማየቷን
ሲናገሩ ነበር።
ጳጳስ ኬሉ በአዕምሮ አኑኢሪዜም በሽታ ምክንያት በሏኪም ቤት ውስጥ ሳሇ አንዴ ነፍስ ሲመጣ አየና አንስቶት ወዱያውኑ
ወዯ እግዙአብሔር ህሌውና ሲወስዯው ተመሌክቷሌ።
አሁን እናንተ አዴማጮች (አንባብያን) ‚ይሄ ሁለ ነገር ስሇምንዴን ነው?‛ ብሊችሁ ሌትጠይቁ ትችሊሊችሁ። በሁሇተኛ
ቆሮንቶስ ምዕራፍ 12 ሊይ ጳውልስ እስከ ሦስተኛው ሰማይ ዴረስ እንዯተነጠቀ፥ ወዯ ገነትም እንዯ ተነጠቀ ይናገራሌ።
በዙያም ሰው እንዱናገረው ያሌተፈቀዯሇትን ነገር ሰምቷሌ። ጳውልስ ተመሌሶ መጥቶ ያየውን ነገር ቢነግረን ሌናምነው
እንዯማንችሌ ተናግሯሌ። ሰዎች ሉያምኑ አይችለምና።
1ኛ ቆሮንቶስ 2:9 ‚ዓይን ያሊየችው ጆሮም ያሌሰማው በሰውም ሌብ ያሌታሰበው እግዙአብሔር ሇሚወደት ያ዗ጋጀው‛
ነገር ግን እግዙአብሔር በመንፈሱ፣ መሰረታችን በሆነው በእግዙአብሔር ቃሌና እንዯዙህ ዓይነት ነገር በገጠማቸው
ሰዎች ማስተዋሌ ይህን ነገር ገሌጦአሌ።
በቴኔሲ (Tennessee) ባሇችው ቻታኑጋ (Chattanooga) ከተማ ድ/ር ሞሪስ ኤስ. ሮውሉንግስ (Dr. Maurice S.
Rawlings) የሚባሌ ሏኪም እንዲሇ ታውቃሊችሁ፤ ከሞት በኋሌ ስሊሇ ሕይወት ብዘ መጽሏፍቶችን ጽፏሌ። ወዯ ሲዖሌ
የሄደ ሰዎችን አንቅቶአቸዋሌ፥ ከአካሊቸው ተሇይተው ወዯ ገነት የሄደ ሰዎችን አንቅቶአሌ። ይሄ ነገር በእርሱ ሊይ መሆን
ሲጀምር አማኝ አሌነበረም። ስሇዙህ ጉዲይ ብዘ ጊዛ የማይናገሩ ሏኪሞች አለ። በቀድ ጥገና ጊዛ ከአካሊቸው ተሇይተው
የወጡ ስዎችን አነጋግረዋሌ፥ ከአካሊቸው ተሇይተው የወጡት አዯጋ ከዯረሰባቸው በኋሊ ነው።
መጽሏፍ ቅደስ እናንተ አካሌም፣ ነፍስም፣ መንፈስም ናችሁ ይሊሌ። አንዲንዴ ሰዎች የነፍስ እንቅሌፍ (soul sleep)
በሚባሇው እንዯሚያምኑ አውቃሇሁ። ነፍስና መንፈስ እዚው በአካሌ ውስጥ ይቀራለ ብሇው ያምናለ። የንስሏ ቦታ
እንዲሇና እርሱም ሰዎች በሆነ እሳት መካከሌ ያሌፋለ ከዙያም ይነፃለ ከዙያም ተመሌሰው ይወጣለ ብሇው የሚያምኑ
ላልች ሰዎችንም አውቃሇሁ። ሰዎች ስሇገነት ስሊሊቸው ብዘ ጥያቄዎች ተከታታይ ዜግጅት እንዲ዗ጋጅ ያዯረገኝ ጌታ ነው።
ነገር ግን ጳጳስ፥ በቦታው ተገኝተህ ያን ሁለ ነገር ማየትህ፥ በሕይወት ሊይ ወይም ዯግሞ ወዯ ፊት ባሇው አጠቃሊይ ነገር
ሊይ ያሇህን እይታ ቀይሮብሃሌ?

7
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
ኦህ፥ አዎን! እግዙአብሔር ሰዎች ይህን ነገር በቁም ነገር እንዱወስደት እንዴነግራቸው ተናግሮአሌ። ይህን ነገር
እንዯሚገባው በቁም ነገር እየወሰደት አይዯሇም፥ ምንም ዳንታ አይሰጣቸውም።
እናም ዴንበሬ ውስጥ መሆኔን ሇማረጋገጥ በየእሇቱ በራሴ ሊይ በዜርዜር እሠራሇሁኝ። ከእግዙአብሔር ጋር ሇመሆን እንጂ
ወዯ ግራ በጣም ርቀህ አትሂዴ። በእጆቼና በጉሌበቴ ሆኜ ወዯ እግዙአብሔር እጮሃሇሁ። በእግዙአብሔር ፊት ሄጄ
‚እግዙአብሔር ሆይ፥ በእኔ እንዴትጠቀም እፈሌጋሇሁ ምክንያቱም እዚ ምን እንዲሇ አውቃሇሁ።‛ እሊሇሁ። ዯግሞም
ነፍሳትን ሇ዗ሊሇም በጣም ከመርፈደ በፊት ማስጠንቀቅ አሇብኝ። እናም የምሰራው ይሄን ነው።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
የገነት ወርቃማ መርከብ (Heaven Golden Vessel) የሚሌ መጽሏፍ አሇ፥ የእርሱ ምስክርነት ነው። (Amazon.com ሊይ
ፈሌጉት) አንተ እዙህ መቀመጥህ ራሱ ተአምር ነው ምክንያቱም ስሇአንዩሪዜም ብዘ ነገር ስሇሰማሁ ነው። ሏኪሞቹ
እራሳቸው ተናዯህ ግንባርህን ብትቋጥር እንኳን እንዯምትሞት ነግረውህ ነበር።
---------------------------- ጳጳስ ኧርዜኩኤክ ኬሉ ---------------------------
ባሇቤቴ ግንባሬ ሊይ እጇን ጭና እንዱህ አሇች ‚እንዲትቋጠር፥ ብትቋጠር ትሞታሇህ።‛ እነርሱም እዚው እሞታሇሁ ብሇው
ነበር ያሰቡት።
--------------------------- አቅራቢ ፔሪ ስቶን ጁኒየር ------------------------------
ሞቷሌ ሇተባሇ ሰው በጣም ጥሩ ነገር እየሠራህ ነው። ‚ይሄን ሰው ማናገር አሇብህ‛ ብል የነገረኝ ጓዯኛ አሇኝ። በካሉፎርንያ
(California) ሳገኝህ ወዱያውኑ ነበር ሇምስክርነትህ ምስክር የሆንኩት።
ይህን ነገር የማያምኑ ሰዎች እንዲለ አውቃሇሁ፥ እንዯዙህ ያለ ገጠመኞች እውነት ሉሆኑ አይችለም ብሇው ያምናለ።
አይዯሇም ሰዎች ስሙኝ፥ ከእግዙአብሔር ጋር እውነተኛ ነገር ሲኖራችሁ ታውቃሊችሁ። ታውቁታሊችሁ። ጳጳስ ከኔ ጋር
እዙህ መሆንህ ታሊቅ አክብሮት ይሰጠኛሌ።

Website: www.EarthquakeKelleyMinistries.org
E-mail: eqkelly@msn.com

በመንፈስ ቅዱስ አብሮን ለሠራ ለአምላካችን ለእስራኤል ቅዱስ ጌታ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን፥ አሜን፡፡
ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ ትርጉም ቢኒያም ጌታቸው
Translat ed t o Am haric by Biniyam Get achew, bgm anoft heyear@gm ail.com

You might also like